ሰበር መረጃ- ሰበር እስክንድር እና ዘሜ - የምስራች ከፋኖ መንደር | Ethiopia | Ethiopian News August 20, 2024 | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 133

  • @TadeleAlebachew
    @TadeleAlebachew 27 วันที่ผ่านมา

    ወው ያስደስታል ይህን ነው የምንፈልገው ከዚህ በኋላ ወደፌት እንጅ ወደኋላ የለም ድል ለፋኖ

  • @Mese-un1kt
    @Mese-un1kt หลายเดือนก่อน

    እዉነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ጠላት ይቃጠል❤❤

  • @Mersal-n1c
    @Mersal-n1c หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 หลายเดือนก่อน

    የደም ነጋዴዎች በፋኖ ለይ ለመከፋፈል የምትሠሩት ስራ ማቆም አለባችሁ የንፁሐን ዜጎች ደም ይፈራዳችዎል ድል ለአማራፋኖ 💚💛❤️

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 หลายเดือนก่อน +6

    Fano Forever💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️

  • @temesgemBereded
    @temesgemBereded 2 หลายเดือนก่อน

    አማራነት አንድነት

  • @TigstkasaKaber
    @TigstkasaKaber หลายเดือนก่อน

    ፋቅረ,ያሸንፍል

  • @BeleteFerede
    @BeleteFerede หลายเดือนก่อน

    ፍፃሜውንያሳምርልን

  • @marukibur4828
    @marukibur4828 2 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን መልካም ዜና ነው በእውነት።

    • @47sh01
      @47sh01 2 หลายเดือนก่อน

      አሀዱ ሚዳያ ውሸታም ነው ስለ ዕርቅ ያወራው ዕውነት አይደለም በሌሎች ታማኝ ሚዲያዎች የሌለ ወሬ ነው

  • @ExcitedFrog-bh3dk
    @ExcitedFrog-bh3dk 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አሪፊ ዜና ነው።የአማራ ህዝብና መላው የትግሉ ደጋፊ የሚናፍቀው ነው ።ደግሞም ይሳካል ፈጣሪ ሁሌም ከግፋን ጋር ነውና

  • @ShabelMuche
    @ShabelMuche 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tirusewalemu3842
    @tirusewalemu3842 2 หลายเดือนก่อน +1

    መተማመን ከልብ ከሆነ ጥሩ ነው አንድነት ኃይል ነው የጄ/አሳምነው አደራ አለባችሁ !!

  • @MesertMossie
    @MesertMossie 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም፡ደስይላል

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትግላችንም ላይም ፖለቲካም ይዝዎም ሚገባም ማንም ተቀባይም የለዉም ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ትግላችንም ለማወክም ትግላችንም ለማኮላሸትም ሚመጣም ረላታችንም ነዉም እርምጃም ይወሱድበታልም በህዝብንም ትግልም ጦርንም ፋኖም ያጋይም ከፖለቲካም አመራርም ቀላቅሎም ትግልም በፖለቲካም ለመጥለፍንም ለማፍረስም የደርግም የህዎሀትም አላማንም ይ፣ዎም መስራትም ሚፈብግም ጠላትም ፋኖም ትግልም ጠላፊም ዲክታተርም ስራዉም ብቻም ሳይሆንም ትግልም ለማፍረስንም ነዉም ፖሉቲካም ጎቶም ስብስባንም የፖለቲካም መርይም ለመስረትም ትግልዉም ጠልፎም ለማፍረስም ሚደረግም ድሬማንም አካሀድንም ነዉም እስክንድርም ሚሰራዉም በሊሎችንም እየተመራም ያለም በነሀፍታሙንም ድራማንም ማደናቀፍንም ትግልም እንዳናታግልም እንቅፋትም ሁኖብናልም እስክንድርም የሚባልም ጥላቻም ዘረኛነትም አካሀድም በተበላሸም አካሀድንም ሚሰራም ከገዲም ነዉም እስክንድርንም የተባለም ሰዉም እንዳናታግልበትም ደንቃራም ስራም ፖለቲካም ሚሰራም ታጋይም ሀኛለሁይም እያለም ኩታጋይዎችንም ትግልም ደንቃራም ስራም ከወታደርንም ስራም በማይገባም አካሀድም በማይፈባም ምንገድንም ትግልም ወደፖሉቲካም ስብሰባም ምርጫም ሚያስካህድበትም ምንገድም የለም ከትግልም ሁንዎም የፖለቲካም ምርጫም ማካሀድም በፍፅዉም አይቻልም ክልክልም ነዉ ታጋይም ያግሎም አሸንፎም የበላይነትም የጦርንም ስልጣንም ይዝዎም ነዉም የህዝብንም ማረጋጋትም በህግንም ህዝብንም እንዲመራም የበላይም የጦርንም ስልጣንም ፋኖም ይዝዎም በዲሞክራሲም ህዝብንም በእኩልነትም ህግንም ተመርኩዞም ህዝብንም ከራስዉም ፖለቲካም አካሀድንም አሰራርም ፓርቲም መስርቶም መሪዉም እንዲያስቀምጥም ሚሰራም ህግንም ሰላምብንም ሚያስከብርም ጦርም ፋኖም ይሆናልም እንጅይ ፖከቲካም አይሰራም ከፖለቲካም የራቀም የተነጠለም አሰራርም ህግንም ወታደርም ገለልተኞም ከፖለቲካም ይሆነም ጦርም የበላይነትም የጦርም ስልጣንም ይዝዎም ሀገርም ማረጋጋትም መጠበቅም ባንዲራም እናም ፖሊስዉም መጠበቅም ነዉም ስራዉንም በዲሞክራሲያዊንም አሰራርም ህግንም ተከተልም ፖሊስህንም በህግም ምራዉም ህዝብንም ጠብቅ ጦርንም ፋኖም ምስረታም ጦርንም ዲሞክራሲም ስረአትም ለመቀየርንም ነዉም ትግላችንም ንቅናቂያችንም ፋኖም አማራም ታጋይም ምንለዉም ምንታገልለትም ይህናም ይህንም ነዉም።

  • @yalembirhan1808
    @yalembirhan1808 2 หลายเดือนก่อน +3

    good job if it is true

  • @ethioethioethio5329
    @ethioethioethio5329 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር እባብ ነው:: እስክንድር የሚነካው ሁሉ አይባረክም:: አብይ ከእክንድር በእጅጉ ይሻላል:: እስክንድር ሙትቻ::

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TinsaeMulualem-g9p
    @TinsaeMulualem-g9p 2 หลายเดือนก่อน

    OneAmhara.

  • @simonsinte
    @simonsinte 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም። ስይላል

  • @MessiShumet-o9k
    @MessiShumet-o9k 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለን መላ የአማራ ህዝብ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 2 หลายเดือนก่อน +1

    አለገና አማራ የሚታወቀው ድሉን ራሱአያውራእንጅ ላውዓለምበይፋ ይናገሩለተል,,,፠💪💪💪💪👍👍👍🙏💚💛❤🙏

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 หลายเดือนก่อน +2

    Viva fano💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️✅️

  • @YilkalTassi
    @YilkalTassi 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሲጀመር እስክንድር ፋኖ አይደለም፣አይባልምም ህዝቤ ሆይ።።።

  • @BiraraMenberu-dd2fs
    @BiraraMenberu-dd2fs 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ የአንድነት ጠቃሚ ሂደቱ ተገቢ ነው።

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስኩዋድ የሚባለውን ቡድን ከጉያቸው ማውጣት አለባቸው። ከሁሉም ክፍለሃገሮች።

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 2 หลายเดือนก่อน +5

    ግቦት ሰባት ሰመነ ካሴ በለው

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 หลายเดือนก่อน +1

      gim galla semen kasse or Zemene kasse???yehen enkon sateleye tezebarekaleh gim galla😁🫵

  • @AMKTGOJAM
    @AMKTGOJAM 2 หลายเดือนก่อน

    ገና ሣይጀመር በሥልጣን መጣላት የለብንም በማለት የፋኖ መሪዎች እንጅ የሀገርመሪ አለመሆነቸውን በመገዘብ ፀቡን ወደሗላ በመተው ሀገርመሪ ለመሆን መሥራት አለባቸው

  • @huluYinesu
    @huluYinesu หลายเดือนก่อน

    new unity bulid up!!!

  • @neza6422
    @neza6422 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልልልልልልል አሰይይይይይይ ፋኖኖኖኖኖ በቃ ዘሜዋ መሬዋ አበሶቸ አሰይ
    አሰከዉ አረፋ በሉት ጡሩ ነዉ ይታረቁ

    • @AbateHaile-s7e
      @AbateHaile-s7e 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ እልልታህን አቁም እነዚህ ሆዳደሮች ናቼዉ

  • @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr
    @GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr 2 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ያርገው❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍❤👍

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil 2 หลายเดือนก่อน

    ዘንዶው ብልፅግና ራስ ራሱን እየተቀጠቀጠ ነው😂
    ትርፍ አንጀቱ በድን እየተቆራረጠ ነው
    ቆንጆዎቹ ጥሩ ይዘዋል🎉
    ፋኖ ያሸንፋል❤
    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @እሱንእሱንስትገረፍ
    @እሱንእሱንስትገረፍ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን ሰው ምንም ቢል የሚያምን አይኖርም ምክንያት ቀዳዳ ብጥርቅ ነው ባጠቃላይ አትመኑት

  • @kenndyfeten9831
    @kenndyfeten9831 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሽዋ ላይ የሰራውን ሴራ በግልፅ ይናገር እስክንድር ሽዋ ላይ አሰግድን ልክ እንደ አባታቺን ማርኮ እንደገደለው ማርኮ ለመንግስት ሰቶታል

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለዜናው እናመሰግናለን ! ስታነብ ግን ምላስህን አትቆልፍ፣ ለምሳሌ " ተፈራ" ስትል " ራ" ን በትክክል ጥራ! አያምብርህም!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 หลายเดือนก่อน

    ዘሜ ዉፍረት ቀንስ

  • @amme1724
    @amme1724 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እንደዚህ ያለ ሃቅም እስክንድር የለውም። አታካብዱት። አቶገዱ ዛሬ ምን ፈልጎ? ትናንት ምን ሲሰራ ነበር በአማራ ህዝብ ላይ። እውነት እነተፈራ ነጋሽ የውጭ ሃይል ሴራ የለበትም? ከሆነ እናያለን

  • @andargemebt
    @andargemebt 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን

  • @YibeTerfe
    @YibeTerfe หลายเดือนก่อน

    Fetari mechereshawn asmrln
    ❤❤

  • @AregashDange
    @AregashDange 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጠሪ ይርዳን ሰይጣን ይፈር

  • @HabtamuMulualem-o3d
    @HabtamuMulualem-o3d 2 หลายเดือนก่อน +1

    የማን እስክንድ ነጋ ነው? ለአማራ የሚታጠለው?

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጥያቄ ለመጠየቅ ይህን ያህል ማብራሪያ የሚያስፈልግ አልመሰለኝም !

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ መልስህን በቀጥታ መልስ !

  • @kenndyfeten9831
    @kenndyfeten9831 2 หลายเดือนก่อน +2

    የጎጅም አማራ ፋኖ ከስክንድር ጋር በፍፅም አይወያይም ምክንያቱም እስክንድር ጀርባ ሙሉ አቢ ነው ያለው እስክንድር መጠቀሜያነው ጥንቃቂ ይደርግ እስክንድር ጋር ዘመነ አያደርገውም ይበቃል

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምተ ውሽታም ዘሜ አላማ ከሌለው ባንዳጋር አይስማማም እዛው ምንነቱ ያልታወቀ ሾተላይ

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 2 หลายเดือนก่อน

    እስክድር ላይ እርምጃ ይወሰድ ከብርሀኑ ነጋ ጋር በቅርበት እየሰራ ነው። ይወገድ ቶሎ።

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 หลายเดือนก่อน +3

    የእብድና ሙሰኛ መሪዎችንና ቀላዋጭ ሚዲያዎች ሰልችተውኛል በኢትዮጵያና ዲያስፖራ።

  • @AyellegneKassie
    @AyellegneKassie 2 หลายเดือนก่อน +1

    የደንቆሮ ስብስብ ወኃ ቢወግጡት እንቦጭ

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 2 หลายเดือนก่อน

    ስሟቼዉ እነዚህን አጋሰሶች

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይህ 100% የውሸታም ሚዲያ ነው አትመኑት

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዉሸትህመቸምተሪሰዉእስክድርዬኦሮሞብሄርተወላጅነዉብአዴንአስርጎያስገባዉኮነዉእዴትአድአይሆኑምመስፈርቱንአያሟላምዝብለህአታቀርሽአተበክት?😭

  • @user-yo1pu6ly1m
    @user-yo1pu6ly1m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሚዲያ ግን የታመናል

    • @47sh01
      @47sh01 2 หลายเดือนก่อน

      አይታመንም

  • @Mr.LoL36
    @Mr.LoL36 หลายเดือนก่อน

    Continuing your conference and confusion in u'r enemies. Plz

  • @TigistGoshem
    @TigistGoshem 2 หลายเดือนก่อน

    ዘሜን ተከተል ይሄንሴታሴት ተውት

  • @Hany-b2t
    @Hany-b2t 2 หลายเดือนก่อน +5

    እስክድር ስልጣን ቢፈልግ ያሁሉ ስቃይ ምን አሳየው ? አገዛዙ ለምኖት ነበር የተደላቀቀ ኑሮ መኖር የሚችል ነበር ግን ለሕዝብ ሲል ነው ::

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 2 หลายเดือนก่อน

      እስክንድር ዝና ሰለሚወድ ነው ፋኖን የተቀላቀለ

  • @dawitadmasuneguse9976
    @dawitadmasuneguse9976 2 หลายเดือนก่อน

    ዘሜ እንዳታም ነው short memory መስለህው ነው እስክንድር two faced ነው በጭራሽ እዳታምነው

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 หลายเดือนก่อน +5

    360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው እትዬ ዶላሬ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @dawitadmasuneguse9976
    @dawitadmasuneguse9976 2 หลายเดือนก่อน

    ገዱን አትመኑት ብአዴን ነው ዘመነ የመጨረሻ ሴራ ሊሰሩብህ ነው

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመነን እንዳይጎዳ መጠንቀቅ አለባችሁ።

  • @MuluLagisso-xh7ro
    @MuluLagisso-xh7ro หลายเดือนก่อน

    Zemene is furstreated that's whyheis spoiling eskendere

  • @MmMm-bd1sr
    @MmMm-bd1sr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘሜያሸንፋል

  • @DagnachewAssefa-ys7bh
    @DagnachewAssefa-ys7bh 2 หลายเดือนก่อน +3

    Eskinder nega ke tigle mewtat alebet.

  • @davidjonas1166
    @davidjonas1166 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውሽታም ሚዲያ ነህ እስክንድር ከዘመነ ጋር ተወዳድሮ አሽንፎ ነው የተመረጠው ስልጣን ይገባኛል አላለም አንተ የጎጤኞቹ ወገን ነህ

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ገዱን አስገባህው? አቧራ ለማስነሳት ነው?

  • @endrias5888
    @endrias5888 2 หลายเดือนก่อน +1

    Qedada

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 หลายเดือนก่อน +7

    ትንሹ እስክድር ጨለመ እግር ያለው እባብ ከፋፋይ እስኳድ ዋና ቸለላኪ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @Hany-b2t
      @Hany-b2t 2 หลายเดือนก่อน

      እግሩ እጣቢላይ አደርስም

    • @abebeabebe460
      @abebeabebe460 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hany-b2t ቡሽቲዋ ስምሽን ትቀያይሪለሽ ፆታሽን ቀየርሽ አሁን ምን ቀረሽ ቆማጣ ለመኝ ትግሬ እስክድርን ሀብታሙን ያስበዳቸው አባትሽ መለስ ነው

  • @fikreyihun6529
    @fikreyihun6529 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላማ የሌው አንድ ሊሆን አይችልም። ፋኖ አላማ የለውም። ለዚህ ነው አንድ ሊሆኑ የማችሉት። ፋኖ ለስልጣንና ጥቅም እርስ በርስ ተበላልቶ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይጠፋል። ኢትዮጵያም በቅር ጊዜ ነጸ ትሆናለች። እመኑኝ!

  • @FantahunDesta-p6v
    @FantahunDesta-p6v 2 หลายเดือนก่อน

    Abiy Ahmed is king forever

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 2 หลายเดือนก่อน

    እረረረረረረረረረረረረረረ ከየት አምጠህ ነው የምትበጠረቅ

  • @mesfitolbal9541
    @mesfitolbal9541 2 หลายเดือนก่อน +1

    Leboch!!! enante yegot abazea yeyazachehu balegeawoch nachehu!!!
    Eskinder Nega Ye Amhara Fano Hezebawi Derejet Likemenber Neaw!!!…Zemene Kasea Ayedel Endea Angesugn Angesugn Yalew!!!
    leaboch Nachehu Gotegnoch!!!

  • @neza6422
    @neza6422 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰይይይይይይ እሰኬዉ አረፋ ይሻላሀል
    አብይን ደስ አታሰብሉት በየተራ ትበላላቺሁ አለዛ መሪያቺ ዘሜ ነዉ
    አሰከዉ ትሰጣለክ አተም ሶብረ አረግ

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 2 หลายเดือนก่อน

    ሜድያ፣የሚያወራው፣አማሮች፣አትስሙ፣በብዛ፣ውሸት፣ነው፣የፋኖን፣ትግል፣ለመጣል፣የውሸት፣ወሬ፣ይናፈሳል

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ነጋ ፡ ለምንድን ነው በግልጽ ሹመት ይገባኛል እያለ ድርቅ ብሎ የሚከራከረው ? ከሌሎች ኣመራሮች ግን እንዲህ ዐይነቱ ባኅርይ አይታይም ። የሚያስረዳኝ ካለ ?

  • @AsratuGetnet
    @AsratuGetnet 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለአማራ ከእስክንድር አብይ ይሻላል::

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የጎጠኝነት፤የአካባቢ ጉዳይ ካልሆነ፤አቶ እስክንድር አማራን የሚጎዳ አላማ አለው ብየ አላምንም፤ሆኖም አሁን ወደ አንድነት ሊመጡ ይችላሉ የሚለው የመቀራረብ ዜና ደስ ይላል፤ይግፉበት፡፡ የትግሉ መነሻ የስልጣንና የጎጥን ሰው ለመደገፍ ጉዳይ አይደለም፡፡ የሁሉም አማራ ህልውና ጉዳይ መሆኑን ማስታወሱ አይከፋም፡፡

    • @AsratuGetnet
      @AsratuGetnet 2 หลายเดือนก่อน

      አይንህ ጀሮህን ታምነዋለህ

  • @FriesenbetHabtewold
    @FriesenbetHabtewold 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eskinder Nega is working with birhanu nega. Measure should be taken against eskinder nega as soon as possible

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡውሸት ወሬ ፈጠራ

  • @mismakuayehu3730
    @mismakuayehu3730 2 หลายเดือนก่อน

    Gedu ????????????

  • @kumilachewamare8941
    @kumilachewamare8941 2 หลายเดือนก่อน +3

    የማይሆን ወሬ አታዉራ እስክንድር ዋግምታም ነዉ ጅራቱ በተለያዩ ኃይሎች የተጠለፈ ነዉ እንዲሁም በርካታ ወንጀሎች የንፁሃን እና የአርበኞች ደም ፈሷል መጠየቅ ነዉ ያለበት

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 2 หลายเดือนก่อน

    ዘሜ እራስክን ጠብቅ ጥንቃቄ አድርግ ማንንም እዳታምን ጥብቅ ጥንቃቄ አድርግ እደአሰግድ እዳያስበሉክ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ከእለት ወደ እለት ማንነቱና አላማው እንደተገለጠ ነው::እንደ እኔ እስክንድር ፋኖ ውስጥ ባይገባ ደስ ይለኛል::

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 2 หลายเดือนก่อน

    Eskender nega is not better than abiy Ahmed he is Banda
    Eskender is Ethiopian enemy

  • @fact8782
    @fact8782 2 หลายเดือนก่อน +2

    የምን እስክንድር ነዉ እዚያዉ ሄዶ ባልደራስን ያምታታ

  • @zomalink2502
    @zomalink2502 2 หลายเดือนก่อน

    ሼፍ ዘመነ ለሆዱ ነው የሚታገልው😂
    ከተማ ቢሆን ማን ፍየል ያርድለት😂

  • @የአ
    @የአ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብአዲኖች አባት ሆኑ ማለት ነው በጣም ጥሩ ነው ገዱ ከእስክንድር የተሻለ አማራ ሆነ ማለት ነው ትንሽ አማራነት ቢኖርህ ጥሩ ነው የመጨረሻ ሌባ ነህ

  • @SileshiAbebe-u8e
    @SileshiAbebe-u8e 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፌክ ቃለምልልስ ።አጭበርባሪዎች።

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 2 หลายเดือนก่อน

      ውሸታሞች፡ናቸዉ፡ትግሉን፡የኮረጁት፡ከህዋትና፡ከሸኒ፡ነዉ።ህዝባችን፡መከራ፡አሳዩት፡ንግግር፡አይችሉ፡አባቶችንና፡አሰተማሪወችን፡የሚአበረክኩ፡የሰይጣን፡ስራ።ማነን።ነወ፡ነፃ፡የሚአወጡት፡የሌባ፡ስብስብ፡ናቸዉ።

  • @YilkalTassi
    @YilkalTassi 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር አቅሙን ይወቅ። ከዛውጭ ያስበላናል ባለጌ ነው እስክንድር።

  • @tonyseyoum7818
    @tonyseyoum7818 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fake news

  • @ethioethioethio5329
    @ethioethioethio5329 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይዘሮ ሀብታሙ ነች ስክንድርን የምትዘውረው:: ሀብታሙ አያሌው ብጥርቄ ::

    • @astermekonnen6153
      @astermekonnen6153 2 หลายเดือนก่อน

      Ayebalem belgena new

    • @ethioethioethio5329
      @ethioethioethio5329 2 หลายเดือนก่อน

      @@astermekonnen6153 I said it. What you gonna do? አሽቃባጭ :: ትርፍራፊ ለቃቃሚ::

  • @terfebelay5683
    @terfebelay5683 2 หลายเดือนก่อน

    Men agban besamt 2 etalalw besamt 2 etraklw

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 2 หลายเดือนก่อน +1

    Achebrebri Ersu Yeteykal Ersu Yemlesale Yeha Laba

  • @Wub-b2r
    @Wub-b2r 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ከትግል ሜዳ ይውጣ። ያደቅነ ሰይጣን ሳይቁስስ አይቁርም።

  • @mulualemtesfa6391
    @mulualemtesfa6391 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግጭት አትበል የሀሳብ ልዩነት እንጅ ይኼ ደግሞ ተፈጥሮዊ ነው

    • @AbateHaile-s7e
      @AbateHaile-s7e 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ሴራ ነዉ የምንለዉ አማራን በማጅራት ማረድ እስክንድ ከአማራ ምድር መዉጣት አለበት ጠላታችን ነዉ

  • @getutsefaye6583
    @getutsefaye6583 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሆድእቃህ ይበተን ቆሻሻ ጋዜጠኛ እሰክንድር ደጋፊ የሌለው ማድረግህ ቀፋፊ

    • @AbateHaile-s7e
      @AbateHaile-s7e 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ የእስክን ኢንተርቢዉ ሰምተነዋል በመአዛ መሀመድ አራት ኪሎ ከገባ በኋላ ፋኖን እንደሚበትን አንተ አጋሰስ ነህ ከሬስህ ከሞላ ስለ አማራ መከራ ምን ቼገረህ

  • @ethioethioethio5329
    @ethioethioethio5329 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው እስክንድር? ይህ ቆሻሻ አናውቀውም:: መሪያችን ዛሬም ነገም ብሎም ክዚያም በሁዋላ ዘሜ ብቻ ነው::

  • @habtamuyalew5865
    @habtamuyalew5865 หลายเดือนก่อน

    stereotyped narration

  • @AbateHaile-s7e
    @AbateHaile-s7e 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድ ነዉ የምታወሩት እስክንድር እኮ በአንደበቱ ሲናገር ሰምተነዋል መአዛ መሐመድ ስትጠይቀዉ ፋኖ ለሁለት ነገር እንደሚፈልጋቼዉ የአቢይን ሰራዊት እንዲመቱለትና አራት ኪሎ እንደሚያደርሱትና ፋኖ እንደሚበተን ተናግሯል ይሄ ጋዜጠኛ የእስክንድር ደጋፊ ነዉ ጩኸቱ ስለበዛ ለማማረጋጋት ነዉ አማራ ንቃ አትታለል ታርቀዉ ከፋኖ እንስማ እነዚህ ለፍርፋሪ የሚኖሩ ናቼዉ እነዚህ ግንቦቴዎች ናቼዉ ያዉ ታዉቁታላችሁ አሀዱ ሚዲያ ቀዳዳዎች ናቼዉ በሞቀበት ሮጦ ደራሾች አማራ እስክንድርን ቃሉን ሰምተነዋል ከአማራ ምድር መነሳት አለበት ለእስክንድር የሚጮሁት ሁሉ ፍርፋሪ የተቀበሉ ናቼዉ

  • @DagnachewAssefa-ys7bh
    @DagnachewAssefa-ys7bh 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eskinder aytamenm

  • @SolKasu
    @SolKasu 2 วันที่ผ่านมา

    yasetsasibchu.dese.tilalchu

  • @seifualemayehou8648ABC
    @seifualemayehou8648ABC หลายเดือนก่อน

    DOCTRATE DEGREE BEGULBET . SIQETIL: TEQILAY MINISTIRNET BEGULBET. WEDEFIT NIGUSINET BEBELETE GULBETINA BANDOCH KIHIDET!!!

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 2 หลายเดือนก่อน +6

    መተማመን ከልብ ከሆነ ጥሩ ነው አንድነት ኃይል ነው የጄ/አሳምነው አደራ አለባችሁ !!