ጣና ትንታኔ፦ የነዳጅ ነጋዴ ጀኔራሎቹ የፈጠሩት ቀውስ፤ በሞያሌ ኬንያ ከሚወጣው ነዳጅ ጀርባ …ዐቢይና የግል ጀኔራሎቻቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @AshebirBerhanu-ye4hh
    @AshebirBerhanu-ye4hh 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @margirma6
    @margirma6 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከ50 ዓመት በፊት 10 ሳንቲም የነዳጅ ጭማሪ የፈጠረው የማህበራዊ ቀውስ ለዘመናት የቆየ የዘውድ ሥርዓትን እስከ መፍረስ ያደረሰ ንቅናቄ መፍጠሩ ይታወሳል። ዛሬ አንድ የበሻሻ ውርጋጥ በልዩ አጋጣሚ ሥልጣን ይዞ በፈለገው ነገር ላይ የፈለገውን የዋጋ ጭማሪ ከማድረግ አልፎ የግለሰብ ንብረት መዝረፍ፡ ባንክ ሂሳብ መበርበርና የሃገሪቱን ቅርስና ሃብት ለውጭ አሳልፈው መሸጥ የመሳሰሉ ወንጀሎች የሚፈጽሙበት ሁኔታ ተፈጥሮ ህዝቡ ችሎ መኖሩ ግርምታ ፈጥሯል። የበሻሻው ውርጋጥ ይባስ ብሎ አገሪቱ ፋጣን እድገት እያሳየች ነው፡ በማለት ያላግጣል። ሰው ሀረሃብ ኣስያለቀ ጥጋቡ ስለማይታወቃችሁ ነው እያለ ይሳለቃል። ህዝብ በድሮን እየጨፈጨፈ የሰላም እጅ ዘረጋሁ ይላል።
    የዚህ ውርጋጥ መጨረሻ እንደ ጋዳፊ ትቦ እንደሚሆን ግልጽ ነው፡ እስከዚያ ግን ብዙ ሰው ይጎዳል።
    ድል ለአማራ ፋኖ
    ድል ለአ ፋ ሕ ድ

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድ አተው ነውጂጂ ይቃጠላልልል

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአብይ ሽፍታ ጄኔራሎች የሚታወቁት ቤንዚን በመሸጥ ብቻ ሳይሆን ዶላር፣ የጦር መሳሪያ። ወርቅ በመሸጥና በመግዛት በዝርፊያ የተሰማሩ መሆናቸው ይታወቅ።

  • @TanaSatelliteTv-r7g
    @TanaSatelliteTv-r7g  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    tanasatellitetv.com/membership/