ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤርሜ ይገርምሀል ፋኖ አማራ ክልል የሚሰሩት ስራ እድል ቀንቶአቸው ስልጣን ቢይዙ ከዛው ከአማራ ክልል ሌላ እነሱ ሲገርፉት ሲዘርፉት የነበረው ወጣት ይነሳል ብዙ የተሰቃየ አለ እዳይመስልህ
የአብይ መንግስት ሰላማዊ ትግልን አያምንበትም ኤርሚ አብይ በጭንቅላቱ ሳይሆን በጡንቻው ነው የሚያስበው
መንግስት ለስላም እጅን ዘርግቷል:: የኦሮሚያ ክልል መሪ መሆን የፊልድ ማርሻሉን ቦታ ይስጠኝ እና የመሳሰሉትን ጥያቄ ያቀረቡት:: የድርድር እንኳን እውቀት የሌላቸው ናቸው:: ጥያቄውን ያቀረቡ መንግስት በነዚህ ጉዳዬች ላይ ሊደራደር እንደማይፈቅድ ያውቃሉ እንቢ ያለው መንግስት ነው ለማለት ብለው ነው
የኬንያ መንግስት በዚህ አጋጣሚ ብር ካገኘ አይደለም ከአሜሪካ መንግስት ከማንም ከተከፈለው ለታይታይ ያደርገዋል ግን የትም አይደርስም ኦነግም ቢከፍለው ወድያውኑ ያቋመዋል
እጅግ በጣም አሳፋር ሰው ነህ ፍፁም እውነተኛ ከሆነው መንግስት ጋር መቆምህ ነው?