Dr. Shibeshi Sitcom Drama ምዕራፍ 2 ክፍል 4 /ተራችን ነው ! !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 199

  • @aishamohammed7183
    @aishamohammed7183 4 ปีที่แล้ว +25

    እኔ ሳላደቃችሁ አላልፍም በጣም ጎበዞች ናችሁ አያችሀለሁ በኮመት ብዙም አልገባ በርቱ

  • @tgistayele6012
    @tgistayele6012 4 ปีที่แล้ว +8

    ክክክክክክ ውይ በሳቅ ሽበሽ ፣ አስረሴ ፣ በድሉ፣ ጎበዞች በርቱ አሪፍ ስራ ነው ።

  • @hayathhayath3052
    @hayathhayath3052 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ለገባው ጥሩ ትምህረት ነው በረቱ ጎበዙች ትንሽ ብር አበዛህባት ውይይይይክክክክክክክ ዋይይይይ

  • @malakum9126
    @malakum9126 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you guys!
    Keep revealing the facts for Ethiopian.

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 4 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር መልሰ ይሰጠናል ብለን ተስፋ አለን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 ปีที่แล้ว +6

    አቶ በድሉ ውስጤ ናቸው የምር 👌👌በተለይ ፊታቸው ይችላል 👌

  • @امينهامام-س4ل
    @امينهامام-س4ل 4 ปีที่แล้ว +4

    አማን አድናቂኸ ነኝ በትክክል ነዉ የገለጳችሁት

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +5

    የበድየን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም እውነትም ሠርቆ አደር በድሉና አስረሴ አስነኩትኮ በሳቅ😂😂😂😂

  • @sisaykebede0
    @sisaykebede0 4 ปีที่แล้ว +16

    በድሉ ሁሌ የማውቀው ጎረቤታችን ይመስለኛል😂

    • @abejegoshu4064
      @abejegoshu4064 4 ปีที่แล้ว +1

      በዴ ፣ በዱካ : በዱዬ

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 4 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ ያክስቴን ልጅ እየመሰለኝ ሆሆሆ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 4 ปีที่แล้ว +4

    በዴ ፣ በዱካ : በዱዬ ...... ኣሪፍ ተዋናይ

  • @LematTube
    @LematTube 4 ปีที่แล้ว

    የማሪያም ወዳጆች
    መቼም በማሪያም ለምኛችሁ አታልፉኝም!! ስለማሪያም ፎቶየን በመንካት #SUBSCRIBE አድርጉኝ!! ስራዎቼን አይተው ይፈርዳሉ......

  • @jujumak4415
    @jujumak4415 4 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃ ኑሩልኝ አዝናኝ እና ቁም ነገር አስጨባጭ ነው

  • @danielkebritmuluye3667
    @danielkebritmuluye3667 3 ปีที่แล้ว

    I really admire you! Keep doing such an energetic job

  • @wondimenehbiadigiligne5332
    @wondimenehbiadigiligne5332 4 ปีที่แล้ว +6

    የመንግስት ሠራተኛ ልጅ የሆንን እስኪ ቤተሰቦቻችንን እንፈትሽ ምን እየሠሩ እንዳሉ

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ጥሩ ገለፃ ብቻ አንተው ፍረድ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      ውዶች 1ደቂቃ በማየት ቤተሰብ ሁኑ
      👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

  • @fantishtefera5484
    @fantishtefera5484 4 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ልዩ ናችሁ።
    በድዬ የኔ ጌታ እንዴዉ ስትችልበት
    ጀግኖች💪💪💪💪💪💕💕💕💕💕💕

  • @ortokaortoka7225
    @ortokaortoka7225 4 ปีที่แล้ว +4

    አይ እውነት በውነት እግዚአብሄር ይሰጥልን በውነት

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowo good job 👏 I am proud of you 👍

  • @arshadmalik2060
    @arshadmalik2060 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ያቅያችሁ በጣም ትልቅ አተማሪ ነው መሪ የለን

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌ ማትሰለቹ ምርጥዬ ሰወች🙏💗🔥💙

  • @wz2462
    @wz2462 4 ปีที่แล้ว +5

    አስርስዬ የዛሬዉ የጉድ ነዉ መቶ በመቶ✅✅✅✅

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      ውዶች አንድ ደቂቃ በማየት ቤተሰብ ሁኑ👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +1

    መስቀልሽ አስረሴ 🌹👌

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 4 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ናቹ እኮ:: በግጥም እውነተኛውን ታከለን ነው የሳላችሁት:: የአባ ዱላን ስልጣን ለአስረሴ:: መቼም አባ ዱላ የያዘውን ከሱ በላይ አስረሴ መስራት አያቅጣትም::

  • @ያረቢአላህፍትህህህህህህ
    @ያረቢአላህፍትህህህህህህ 4 ปีที่แล้ว +7

    እወነት ሰርቆ አደር

  • @አህመድየደራው-ቸ8ኸ
    @አህመድየደራው-ቸ8ኸ 4 ปีที่แล้ว +3

    አይዞችሁ ጠንክሩ

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 ปีที่แล้ว

    እር በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አስርሴ እንደጠንቆይ አበደችብን ዋይ ዋይ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም፣ሰላም፣ብለናል፣ምርጦች፣አስረስዬ፣በዱካ፣ሳምሪ፣ጠፋችብህ፣በርቱ፣አሪፍ፣ስራ፣ነዉ

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ትምህርታዊ ሾው ነው።

  • @eskedargetachew7888
    @eskedargetachew7888 4 ปีที่แล้ว +5

    kkkjkkkkk ከቤት አትውጡ ያሉት ቤቱን ሊሰርቁት ነው ሲሰርቁ እንዳናያቸው ብሎ ቁጭ አለ ዶክተሩ

  • @dubaledubale7067
    @dubaledubale7067 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ስለእውነት ከሆነ በጣም ምርጦች ናችሁ

  • @wz2462
    @wz2462 4 ปีที่แล้ว +8

    ከይቅርታ ጋር የቤተክርስቲያን ፕሮግራም ሲጨርሱ ለምን አትቀጥሉም ቀረፃ ለናተም ለኛም ጥሩ ነዉ ሁለት ልብ አታስገቡን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว

    እኛ መንግስት በተቀየር ቁጥር ስማችን መቀየር እኝችላለን እውኘት ነው ዶ/ር ሽበሽ የበይሰሞን ብር ስንቱን አከሰረው ይመቻችሁ 💚💛❤
    ጋሽ በድሉ ስዎዶት ቅኔያቼው ሁሉ አንጄት አርስ ነው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ናችሁ 💚💛❤

  • @jerryjerry5136
    @jerryjerry5136 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻቹ ልክሲከፋኝ መጣቹ የሁልግዜ ተመልካቻቹ ነኝ በርቱ ሳላደቃቹ አላልፋም 👍👍

  • @maskeremtadese6424
    @maskeremtadese6424 4 ปีที่แล้ว +15

    ግጥሙ አብይን ይገልፀዋል

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 4 ปีที่แล้ว

    የቤተክርስቲያኑ ድምጽ ደስስስስ ይላል

  • @ፍቅርየማሪምልጅ
    @ፍቅርየማሪምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ በሳቅ ሙቶኮ ዋይዋይ ክክክክክሀሀሀሀሀ

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 4 ปีที่แล้ว

    የመናገር ነፃነት ኣሪፍ ነዉ!!! በርቱ

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች
    @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክክል ነክ በድሉ

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 4 ปีที่แล้ว +3

    አየ በድየ የሳምሪይ ፍቅር አከነፍው እኮ ክክክክክክክ

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት👌

  • @ወለተሰመአት
    @ወለተሰመአት 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ በሳቅ አስረሴ ወይ ወይ ብላ ቁጭ አለች 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @missmarry6538
    @missmarry6538 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሮች አስረስዬ ጌታን በጣም ፈታ አረግሽኝ ሰላማችሁ ይብዛ ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😗😗😗😗😗😗😗

  • @fafita.9873
    @fafita.9873 4 ปีที่แล้ว +4

    Ere በሳቅ😂😂😂

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 ปีที่แล้ว

    Waw waw amazing Bravi Beartu 💚💛♥️🌻🌻🌻🌻💯

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 4 ปีที่แล้ว

    የጎሽሜልጂ አስረስየ ይመችሽ ጎሽሜጋ

  • @نورال-ك6م
    @نورال-ك6م 4 ปีที่แล้ว

    ወይ አስረሴ
    እወነት ነዉ ያዘመን ድሬቱ አይ ሀገሬ ኢትያጵ ሌብች አቅሽ ሁላቸሁም እናመሠግናለን

  • @BirhanuD
    @BirhanuD 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጥሩ እይታ ነው ! በአብይ ትእዛዝ በእነ ታከለ አስፈፃሚነት በአዲስ አበባ ላይ የተፈፀመውን የኮንዶሚንየም እና የመሬት ዝርፊያ ህዝቡ እንዲያውቅ በማድረጋችሁ ትመሰገናላችሁ !

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ውዶች 1 ደቂቃ በማየት ቤተሰብ ሁኑ👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728 4 ปีที่แล้ว +1

    bedelu best actor

  • @ማርታየገጠርልጅ
    @ማርታየገጠርልጅ 4 ปีที่แล้ว

    Bediye buka sewodut betam new yrmtaskegn

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 ปีที่แล้ว

    Ewunet new betam des yilale gesh bedelu 🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻fetariy Ethiopian yibarek amen libe lelilachew libona yisetachew amen amen amen amen amen amen amen

  • @zaharademeke6659
    @zaharademeke6659 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ለቅሶነው😂😂😂😂 ልባቸውን የሚደልቁት አያማቸውም😁😁😁 ጉርያም ቅልቅልነው

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 4 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂ተመቻቹኝ እንድህ ንገሩልን እንጂ

  • @tube5313
    @tube5313 4 ปีที่แล้ว +2

    ግጥሙ ተመቸኝ አንዳንድ ሠው አለ ትምህርት አዘል ድራማ 😘😘😘

  • @ortokaortoka7225
    @ortokaortoka7225 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የኔ ደግኖች

  • @nxhgf6240
    @nxhgf6240 4 ปีที่แล้ว +2

    በረቱ እሺ የሀገራችን ሌባ በዚህ መልኩ መገለጥ ቀጥሉበት

  • @sarafoon762
    @sarafoon762 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @tube2701
    @tube2701 4 ปีที่แล้ว

    ብቅ በል ቤተሰቤ ሃን

  • @10seyd36
    @10seyd36 4 ปีที่แล้ว

    አስረስይ በጣም ነዉ እኮ ዘና የምታረገን

  • @fitsummollla8076
    @fitsummollla8076 4 ปีที่แล้ว

    This is how artists should expose wrong-doings !!!👏takele /abiy played us for a fool!

  • @ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው
    @ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው 4 ปีที่แล้ว

    በርቱው

  • @አላኸአንድነዉ
    @አላኸአንድነዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    በድሀገንዘብ ሰዉ እሆናለዉ አሉ

  • @yabsra17tube82
    @yabsra17tube82 4 ปีที่แล้ว

    ልዩ ናችሁ በርቱ ክክክክክክእያረሩ መሣቅ እያነቡ እሥክሥታ ምን ዋጋ አለው

  • @shemsuheyru9007
    @shemsuheyru9007 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ብየዋለው

  • @hanan7573
    @hanan7573 4 ปีที่แล้ว +9

    ሸር ለታከለ ጎማ ይኸ ውሻ የድሀውን ገንዘብ በላው

  • @MimiMimi-kb9gx
    @MimiMimi-kb9gx 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው በርቱ

  • @እሩታነኝ
    @እሩታነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ታምራላችው

  • @meseretayele1348
    @meseretayele1348 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ እውነት ብለችኳል

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ናችሁ ጠንክሩ

  • @Khor-po1ki
    @Khor-po1ki 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ሳላደንቃቹ አላልፍም

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 4 ปีที่แล้ว +1

    አስረሴና በድየ ስወዳቹህ

  • @derbietoshoma9455
    @derbietoshoma9455 4 ปีที่แล้ว

    Kkķkk serachu

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 ปีที่แล้ว

    በድዬ በጣም ነው የምወድህ

  • @ssuubvgg9310
    @ssuubvgg9310 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ በድየ ፈታ ነዉ የምታደርገኚ

  • @natantemesgen2832
    @natantemesgen2832 4 ปีที่แล้ว +1

    Tru sra ewunetun tenageru

  • @seidali5521
    @seidali5521 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል ጎበዞች

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 ปีที่แล้ว +4

    ግጥሙ አብይንና ታከለ ጎማን ይገልጺል

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 4 ปีที่แล้ว

    i like mr bedelu

  • @dubaledubale7067
    @dubaledubale7067 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞኝ በድዬ እግዜር ያፅናልኝ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 4 ปีที่แล้ว +3

    አሁንስ የ አዲስ አበባ ህዝብ አሳዘነኝ ማንም እየመጣ መሪህ እኔ ነኝ ልዝረፍህ ጭራሽ ከተማው የኔ ነው አረ በህግ አምላክ

  • @momojojp3630
    @momojojp3630 4 ปีที่แล้ว

    harif new betam!!!!

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
    @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    ለነገሩ ሰርቶ አደረ የለም ሰርቆ አደር ነው እውነት ነው አስረስየ

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 4 ปีที่แล้ว

    ግብዞች ሰራችሁት በርቱ

  • @aminaami7857
    @aminaami7857 4 ปีที่แล้ว +1

    arif new bertu

  • @tube5313
    @tube5313 4 ปีที่แล้ว

    አሥረሴ መንግሥት ፊት የሚቀርብ ግጥም አቅርቢ ትባያለሽ የለቅሶ አደረግሽው እና ቁጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 4 ปีที่แล้ว +5

    መንግስት በተቀያየረ ቁጥር ስም መቀየር አለብን እንዴ??... ለሰማንያ ብሔር ሰማንያ ስም አናወጣ? አይ Dr. 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Ali-yh8jp
    @Ali-yh8jp 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ አረ አስረሴ

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር አብይ እንዴት ነህ ደናነህ ግጥሙ ተመቼኝ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 4 ปีที่แล้ว

    በዴክስ ገና ሳየው ያስቀኛል ኪኪ

  • @tamratgebriamriam1361
    @tamratgebriamriam1361 4 ปีที่แล้ว

    this comedy has big time message it's very sad & pain the ruling party what he did that country which is to much hepocracy!!

  • @jgbv60
    @jgbv60 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ።እዴትናችሁልኝ።ማሮቸ

  • @mekonnenchanie4681
    @mekonnenchanie4681 4 ปีที่แล้ว +4

    Belut yimechachew

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 ปีที่แล้ว

      ውዶች👉 th-cam.com/video/SY-D-qGgT0U/w-d-xo.html

  • @fetiyashfa3101
    @fetiyashfa3101 4 ปีที่แล้ว

    አንጀታችንን አስረን ቆጥበን .......የውሃ ሽታ አደረጉት አንጀታቸው ይቃጠል😎

  • @biniamngatu4160
    @biniamngatu4160 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል በድዬ

  • @tfcdddttttdxyg9111
    @tfcdddttttdxyg9111 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ኧር በሳቅ አለኩ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 ปีที่แล้ว +2

    ግጥሙ ላብይ ነው በትክክል ገልጸኽዋል ሚኪ

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘናነውእኮየምታደርጉን

  • @Asha-zh2yl
    @Asha-zh2yl 4 ปีที่แล้ว +1

    አንከን በሰለም መጠቹ

  • @elhemseid5049
    @elhemseid5049 3 ปีที่แล้ว

    ጎሽሜ ሀሀሀሀ