cake ananas የአናናስ ኬክ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @fatmam6131
    @fatmam6131 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህታችን ሀሪፍ የአናናስ ኬክ አሰራር ነው ያሳየሽን
    እናመሰግናለለ የአትክል ኬኮች በተለይ የብቱካን በጣም ነው የምወደው

  • @wryetube
    @wryetube หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ውዴ እናመሠግናለን በርቺ በዚሁ ቀጥይበት።

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ
    በጣም የሚያምር የኬክ አሰራር ነው
    ያሳየሽን እናመሠግናለን በርችልኝ ማርየ

  • @SEngidasew
    @SEngidasew หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል የተለየ አሰራር የምንፈልገውን ምግብ በቤት እንደመስራት የመሰለ ነገር የለም በርቺ ጎበዝ

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይበዛ እህታቼን እንኮን ደህና መጣሽ አሪፍ የኬክ አሰራር ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን በችሌን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Liyu_cnm
    @Liyu_cnm หลายเดือนก่อน

    ዋሠላምሽ ይብዛ እህቴ እንኮን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የማምር ኬክ ነው በርቺ 🎉

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጽሩ ቆይታ ነበረን በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ብርች የኔውድ

  • @beteltube4132
    @beteltube4132 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ ቆይታ ነበረን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እንገናኛለን

  • @FirehiwotKassaw-od9gb
    @FirehiwotKassaw-od9gb หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አሪፍ የአናናስ ኬክ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን በሌላ አድስ ስራ እንገናኛለን እናመሰግናለን

  • @BlenTube-o6f
    @BlenTube-o6f หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen selam lanechi ehite enkuwan dena metash berchilgn wow arif cake 🎂 aserar new gobez ❤❤❤

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole หลายเดือนก่อน

    ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እንኮን ደህና መጣሽ ዋው ከለሩ ገና ሥገባ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ❤🎉

  • @Godolias7
    @Godolias7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል እራሱ ሲያዩት

  • @እማማሀገሬ
    @እማማሀገሬ หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላች ይሁን እህትየ እንኳን ደና መጣሺ ማማየ ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ቀጥይበት

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኩዋን ደና መጽምጣሽልኝ ዬኔ ውድ ዋዉ ውዋ ዬኔ በሌ ሙያ በረችልን

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije หลายเดือนก่อน

    Selam enkuan dena metash arif aserar new berchi wawwww yamral metaw 🎉🎉🎉

  • @FirehiwotKassaw
    @FirehiwotKassaw หลายเดือนก่อน

    Selam selam enkuan dehina metash arif ye Anna's cake aserar new ejish yibarek be lela adis sira engenagnalen

  • @eyerusyoutube621
    @eyerusyoutube621 หลายเดือนก่อน

    Selamshi bezetezeti yebelilishi wed ehitachi wowowowww beyame yemewedeu kaki naw

  • @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare
    @ሠማያዊዝማሬ-Semayawizemare หลายเดือนก่อน

    Teru aserar new gobez. Belela yemegeb zegejet video entebekeshalen

  • @KokitTube
    @KokitTube หลายเดือนก่อน

    Selam enkuan dehna metachihu? konjo new Enamesegnalen

  • @FarfanaortodoksiTewahido
    @FarfanaortodoksiTewahido หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚ ቤት ምርሽ ኬክ ፆም ሆነጅ

  • @ኢትዮጵያዊቷ
    @ኢትዮጵያዊቷ หลายเดือนก่อน

    selam lancy enkan selam metash wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww❤❤❤

  • @HanaDaniel-g3y
    @HanaDaniel-g3y หลายเดือนก่อน

    selam.wude.selamishsh.yebza.nukane.dana.mateshsh.wwwwwooooowwwww.batem.konjo.new.ejishsh.ybreki.konjo.new.berchchi❤❤❤

  • @ZSeid-x6d
    @ZSeid-x6d 23 วันที่ผ่านมา

    የሞከራችሁትም መልሱልኝ

  • @ZSeid-x6d
    @ZSeid-x6d 23 วันที่ผ่านมา

    የኔውድ ፍሮኑን ከላይ ብቻነው ከታችም ለኩሰሻል

    • @EYUbalimoya
      @EYUbalimoya  21 วันที่ผ่านมา

      እህቴ መጀመሪያ ከታችን ነው የምለኩሽው 180 ሙቀት ለ20ደቂቃ ከዛ በኃላ ከላይ ለ5ደቂቃ

    • @ZSeid-x6d
      @ZSeid-x6d 21 วันที่ผ่านมา

      @@EYUbalimoya አመሰግናለሁ እህትየ