Ho !!! father thank you!! You late me be aware of myself how to serve you according to your will Amen !!! Pastor Eyasu Tesfaye jima thank you you fed me well ,so let Jehova jire overflow the wisdom of God and Revelation knowledge in jesus mighty name Amen !!!!
Pastor Eyasu Tesfsye jima !!!! I want to bless you by psalm 81:10 so that you are always armed where ever you go to work for the Kingdome of God. Amen !!! it is not only that one any time you are preaching let it be psalm 37:4 because you are the man of God's heart in acts 13:22 .I bless your services any where you go around the world including your family and youth ministry of body of christ all over the world . let your service be production of Perez's in jesus mighty name Ameen!!!
Eyu GETA zemnihn yibarekw I love you really I don't hv word to explain be hiwote yemytfa tilkilk tmhrtochin temire tekeyralhu especially Dawit End libe yatebalbt miknyat yemilew completely change my life tnx so much my GOD give you more grace
ይህ የጌታ ባርያ እጅግ ይባርከኛል።ሁልግዜ እሰማዋለሁ
አቤቱ፣እግዚአብሔር፣ሆይ!!ሕዝብህ፣እንደጢሞቲዎስ፣
ህይወት፣ እንድንሆን፣አስለምደን!!!
አሜን!!!
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! በድጋሚ በቅርቡ፣ በኢሳ.66፣ 1-4, ላይ ያለውን ከነገረኝ በኋላ ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ !! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም፣ እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በሌላም ቀን የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! አለኝ ጌታ።(በ ዮሐ 21: 15,) በሌላም ቀን የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(በ ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኖቼ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን ቆም ብለን በማሰብ፣ በንስሐ እንመለስ!!! ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።fd
አባት፣ሆይ!!! የልብ፣መዘጋጀትና፣በሁለንተናህይወታችን፣መሰጠትን፣
ፍቀድልን!!!
በጌታ የቴወደድክ ወድማችን !!ሰለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን !!ቤዝ ዘመን ቅዱስ ቃሉን የምያስተምረንን ያላሳጣን !!ጸጋ ካንቴ ጋር ይሁን! ! 🙏🙏🙏🙏
አሜን!!!የእዚአብሔር፣ቃል፣ትክክል፣
ነው!!!
በእርግጥ፣ከጀርባው፣ሌላ፣
ኃይል፣አለ!!! እግዚአብሔር፣ክቡሩን፣
ይውሰድ፣አሜን!!!
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah praise the lord Almighty God!!!
አሜንንንንንንንንን ተባረክ ዋውውውውውው
አሜን!!!!
ፓስተር ጌታ እየሱስ ዘመን ህይወትህን ይባርከው እጅግ በጣም ተምሬበታለው አትገድብ በብዙ ፀጋ ተገለጥ
አሜን!!!! ሃሌሉያ!!!!
Amen !!! We we are under the rule of the ship ( under the rule of the house of God) Amen !!!
" ዝም ብለህ ቅንነትህን መልካምነትህን ይዘህ ቀጥል " እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር !!!
#ጌታ_ኢየሱስ_ዘመንህን_ይባርክ፤ጸጋዉንም_ያብዛልህ❗
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜን
ዋዉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ዘመንሕን
ይባርክሕ የአባቴብሩካን
Amen and Amen!!
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ
Timrth betam tesemamchgonal lemeredat kelel yalewna tenkara melt yalewna new Geta abztho ybark pastor.
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እውነተኛ መልእክት ነፃ የሚያወጣ ትምህርት ነው በጣም ጠቅሞኛል ዘመንህ ሁሉ በፀጋው የተባረከ ይሁን
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር እያሱ ።
አሁንም የጌታዪ ፀጋ እና ቅባት በእጥፍ ድርብ ይብዛልህ በትምህርቶችህ በጣም እባርካለሁ
ወንድሜ እያሱ
Ameeeeeen bysusem
Woooooowwwww
Ameeeeeeeeeeen
Ameeeeeeeeeeen kebir legizabher yehun
wud yegizabher sew bageta beyesus Tabarekiiiiiii Tsega yicamrliki zaman hiwotiki yatbareka yeun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🍒🍒🍒🍒🍒✅✅✅✅✅✅✅
Absolutely true!!! If God love us who is against us !!!!
Hallelujah !!!! hallelujah!!!! hallelujah !!!!
hallelujah!!!!
thank you Jesus that you gave us the Gospel of john 13:34-35 Amen and Amen !!!
ትምህትህ ሁሌም ስርቶኛ ነው ሚያልፍው የትውልድ። መምህር ተባርክ
Amen !!!! 1st of all let us love each other in jesus mighty name Ameeeen!!!!
Ho !!! father thank you!! You late me be aware of myself how to serve you according to your will Amen !!! Pastor Eyasu Tesfaye jima thank you you fed me well ,so let Jehova jire overflow the wisdom of God and Revelation knowledge in jesus mighty name Amen !!!!
Pastor Eyasu Tesfsye jima !!!! I want to bless you by psalm 81:10 so that you are always armed where ever you go to work for the Kingdome of God. Amen !!! it is not only that one any time you are preaching let it be psalm 37:4 because you are the man of God's heart in acts 13:22 .I bless your services any where you go around the world including your family and youth ministry of body of christ all over the world . let your service be production of Perez's in jesus mighty name Ameen!!!
Amen !!!!
አሜን አሜን
Absolutely true !!!
G. B. Y. pastor
ye egziabher tsega ybzalh
paster eyasu
tmhrtochih betam new yemibarkut!"
Tabareki P/s r eyasu EGZBHER yibareki stage yicameri hallelujah ohhhhhhhh tabareki
Amen amen!!! egzabiher abzito yibarekih tebareki pastor eyasu
ዋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ሚባርክ ትምህርት ነው ይብዛልህ ስላንተ ጌታ ይባረክ👋👋👋
ሃሌሉያ!!ሃሌሉያ!!!
Ameeeeen
Oh pastor . God bless u and your family the rest of your life !
Amen Amen Amen God bless you
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
God bless you more and more pastor.
ፖሥተር ሥወድህ ተባረክ ከነ ቤተሠቦችህ
አሜንንን ዘመንህ ይባርክ
wow....May God of Israel bless you richly!.. im so blessed by you...
ተባረክ ዘመንክ ይባረክ💕😀😀
Amen !!! Ho !!!God Almighty help us to be the same as we say in our heart, to do the same us we act in jesus mighty name!!! Ameen
አመሰግናለሁ ይሄ ዛሬ ለእኔ የሚገባኝ አይነተኛ ስብከት ነው !በልጅነቴ ይህን ሁሉለምን ብዬ ጌታን ውግት በያዝኩበት ሰአት ነው ያዳመጥኩት anyway may God bless u more &more!
my God bless you more and more
Ameen Bless you more !!
God bless you service!!!
Eyu GETA zemnihn yibarekw I love you really I don't hv word to explain be hiwote yemytfa tilkilk tmhrtochin temire tekeyralhu especially Dawit End libe yatebalbt miknyat yemilew completely change my life tnx so much my GOD give you more grace
ስ
You are bless I really thank God to have in you . Be always the reason to thank God .
kale tangrubte ya admatcu ulu
GBU more & more
GETA ybarkh.zemenh ybarek
very helpful advise God Bless you pastor.
Heavenly father thank you that you put me in this preaching to see myself again in jesus mighty name Ameen!!!
God bless you pastor
geta Eyesusi kirisitosi kezi belay stegawun yabezalih Ageligeloti yibareki
Amen God bless you more wondemye
God bless u.betam tetkmalhu berta
wow tebarek paaror
Amen Amen GBU
Pastor, zemenh Yebarek!!!
Amen God bless you
Amen May God bless you
Bless u pastor
ba gata seme ka ulume gare tasawore ka kefuna katankolnga sawoche e/r yegredeke ba mogase kafe balte tamlalse temherte sawochen ystakela yakomale ulucnme tamerte felga kamerote kalu eysamen eyanbaben ba hiwot eyanoren tamer eneye ya gata kale tamher naw yehawe denken tamherte taberki ansabteke ba ests yekaba ba manfese keduse yekaba yalsrakawen yalyakawen magalte gata yegeltelke amen
bayee gamaden sii dhagahaa Jabadhu !!!!!!!!!!!
Wooow
geta yibarkhi
God bless u
Ameeeeeeeeeeeeeni
God Bless You!
ከ
salme salme gata esususe zamnken hiwotken yeberkawe yamergrme temherte naw ulugeza metestamerawe temherte ba ena hiwot saretwole yebzalke bawotakawe leke adise maglte gata yechemerbek kale belo megba temhert batme dase belongale anta yalkebte batekeresteyan batme edelnga nachawe
Amen!!!
God bless you Pastor !
Amen !!!