ሰበር ዜና-|ስብሰባው ታ*መ*ሰ-ባለስልጣናቱ ተማፀኑ-|“መከላከያ አማራ ክልልን ለቆ ይወጣል”-|አቶ ተመስገን ጉድ አሰሙ-"በቃን"-|አብይ ምን ብለው ነበር?!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 130

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m 6 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @KalidMohammed-i2i
    @KalidMohammed-i2i 7 วันที่ผ่านมา +30

    መከላከያው ለቆ አይወጣም አውቀው ሲያዘናጉ ነው ፋኖ የራሱን ሰራመሰራት ብቻ ነው

    • @Dejene-l7m
      @Dejene-l7m 7 วันที่ผ่านมา +8

      @@KalidMohammed-i2i ልክ ነህ ሲያዘናጉ ነው። መከላከያ ከወጣ ፋኖ 4 ኪሎ ይሄዳል አብይ አበቃለት ማለት ነው

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@KalidMohammed-i2i
      የአማራ ክልል በጣም ሰፊ ነው። በየትኛውም የአማራ ክልል ፋኖ የማይገኝበት ቦታ የለም። ወራሪው ጦር የህዝብ ድጋፍ ስለሌለው ካልወጣ ፋኖ በመረጠው ቦታና ጊዜ እየቆራረጠ በደፈጣና በሽምቅ እየመታ ትጥቁን ያስፈተዋል። በሰፈረበት ቦታም ፋኖ ስለሚመታው የትም ሆኖ ከፋኖ ክንድ አያመልጥም። ስለሆነም የቀረውን ጦር በኦሮሞ ክልል እንዲያፈገፍግ አድርጎ የቀረውን ሰራዊቱን ማዳን ይፈልጋል። አማራ ክልልን ለቆ ከመውጣት ሌላ አማራጭ የለውም።

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@KalidMohammed-i2i
      ወራሪው ሰራዊት ከአማራ ክልል መውጣት ጠቀሜታ ለአገዛዙ ተጨማሪ ጠቀሜታዎች፤
      * የአገሪቱን የውጭ ምንዛሪ የሚያደርቀው የመሳሪያና የተተኳሽ ወጭ ይቀንሳል።
      * የኢንተርናሸናል ኮሚኒቲው በብልፅግና መንግስት ላይ በጎ አመለካከት እንዲኖረው ያደርጋል።
      * በኦሮሚያና በሌሎች ክልሎች ታዳጊ ወጣት ዜጎች እየታፈሱ በግዳጅ ለወታደራዊ ዘመቻ ተወስደው ስሚያልቁ፤ የህዝብ ቁጣ ገንፍሎ ከመውጣቱ በፊት ጦርነቱን ማስቆም ከተቻለ፤ ህዝቡ ለብልፅግና የሚሰጠውን ድጋፉ ያጠናክራል።
      * በአማራ ክልል ህግ የማስከበሩን ተግባር ፋኖ ስለሚረከበው፤ ብልፅግና በሌሎች ክልሎች ህግ ለማስከበር የተጠናከረ ጉልበትና አቅም ይኖረዋል።
      * በጦርነቱ ምክንያት የተዳከመው ኢኮኖሚ ማቆጥቆጥ ስለሚጀምር መንግስት አገሪቱን ለማረጋጋትና የህዝብ ድጋፍ ለማግኘት የፋይናንስ አቅሙን ያጎለምሳል።
      * የኢንተርናሽናል ኮሚኒቲው ለአገሪቱ የገንዘብና የማቴሪያል ድጋፉን አጠናክሮ የሚቀጥልበት ሁኔታ ይፈጠራል።
      * የአገሪቱ ገፅታ የተሻለ ስለሚሆን የሸሹት ኢንቨስተሮች ይመለሰሉ።
      * የቱሪስቶች ጉብኝት ይጨምራል።
      * ፋኖ አንድ ወጥ ድርጅት መስርቶ ከመንግስት ጋር ለመደራደር እንዲችል ዕድል ይፈጥራል።
      * አገሪቱንና ህዝቧን ከእልቂትና ከመበታተን አደጋ ያድናል።
      * ታሪካዊ የሚባሉት የውጭ ጠላቶችን አደብ እንዲገዙ ያደርጋል።
      * በአገሪቱ ሰላምና መረጋጋት ከተፈጠረ፤ በሚቀጥለው ምርጫ የአማራ ህዝብ ፋኖን ቢመርጥም እንኳን፤ የኦሮሚያንና የሌሎች ክልሎችን ድጋፍ ካገኘ፤ አብይ አህመድ ለሁለተኛ ጊዜ ጠ/ሚኒስቴር ሆኖ የመመረጥን እድል ያገኛል።
      ባንጻሩ፤ በአሁኑ ወቅት የአብይ አህመድ መንግስት በአማራ ክልል ከ10% የማይበል ቦታዎችን ብቻ ተቆጣጥሮ፤ ክልሉ በጁ ያለ አስመስሎ ማውራት ራስን ከማሞኘት በላይ ምንም ፋይዳ አይኖረውም።
      ብልፅግና ጦርነቱን አጠናክሮ ከቀጠለበት ግን የህዝብ እልቂትና ጥላቻ ብቻ ከማትረፍ ሌላ ፋኖ በመጨረሻ አሸናፊ እንደሚሆን አያጠራጥርም።

    • @Elsabeth-l6h
      @Elsabeth-l6h 6 วันที่ผ่านมา +1

      ለቀቀም አለቀቀም ፋኖ ማሸነፍ ግድ ነው

  • @melakuassemu2899
    @melakuassemu2899 6 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ!

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 6 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለተገፍውአማራ ፍኖ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 7 วันที่ผ่านมา +10

    ፈታሪ አገራችን ሰላምን ያምጣልን

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu9737 7 วันที่ผ่านมา +6

    መከላከያ ፋኖን በደንብ ሳያስታጥቅ ወደት ይወጣል?

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 7 วันที่ผ่านมา +10

    ሰራዊቱ በአማራ ክልል ጠቅልሎ ሳይወጣ እየተዋጋ ከቆየ፤ ሙሉ በሙሉ ሊደመስ የሚያስችል ሁኔታ ስለሚፈጥር፤ የፋኖን ድል ቅርብ ያደርገዋል።

  • @Blangi
    @Blangi 7 วันที่ผ่านมา +12

    ምክትል ተባይ የሀገር ነቀርሳ አንተ እስከ ጌታህ ዋጋህን ሳታገኝ የሚቆም ጦርነት የለም ! የንፁሀንደም ይጮሀል!

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 7 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ ተፈለገ ስልጣን ተይዞ አይቀጥልም አትጃጃል የሕዝብ ደምና እንባ በእግዜአብሔር ኅይል ጆሮህን አንጠልጥሎ ያጠራቀምከውንም እንዳትበላ አድርጎ ከነዘርህ ገደል ይጨምርሃል አትጠራጠር ማርያምን!!!

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 7 วันที่ผ่านมา +12

    ሚሊሽ ሞኝ እትሆን መሳሪያህን ይዘህ ወደ ፋኖ ተቀላቀል ልጆችህን እሳዲግ ወድሞችህ ጋር
    እትገዳደል ብልህ ሁኑ ለመላጣው ተመስገን ጥሩነህ እና ለመላጣው እረጋ ከበደ ብልህ እትሙት

    • @Tilakhun
      @Tilakhun 7 วันที่ผ่านมา +2

      ምነው ሁለቱን ብቻ ጠቀስክ እነአብይ ሽመልስ አዳነች ብርሃኑ አስር የማይሞሉ ቀንደኞች ሀገር እያተራመሱ ይገኛሉ

  • @meb153
    @meb153 7 วันที่ผ่านมา +16

    ስልጣን ወደህ ሳይሆን በግድ ትለቃለህ

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@meb153
      ስልጣን የሚመነጨው ከጠመንጃ አፈሙዝ ነው! አማራው ለዘመናት በደረሰበት የሚዘገንን በደል ጫፍ እስከጫፍ ነቅቶ ተነስቷል። አልፎም ተደራጅቶ እስከ አፍንጫው ታጥቋል። ህልውናውን ማስጠበቅ ይችላል!

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 7 วันที่ผ่านมา +6

    እልልል ብለናልም ህዝብንም አማራም ገዳያችንም ቢሄርም ጠላትም አማራም አስቸካይም አዋጅም አሳዉጆም የገባም ሀልዉም ጨፍጭፎም የልብዉም አድርሶም ህዝብንም ገድሎም የወጣም እንጅይ በፍቅርም አደለም ተመትቶም የያዘዉም ትጥቅዉም እየተቃማንም እየተባረረም እየተመታም ሚወጣም እንጅይ አስቸካይም አዋጅዉም ፈፅሞንም የወጣም ጦርም የለም በጅግናም ክንድም ተደቁሶም ሚወጣም ጠላትም ቢሄርንም ጦርንም ነዉም ያለዉም

  • @FevenEnatan
    @FevenEnatan 7 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ አህመድ ማግስት

  • @zemenmekonen8657
    @zemenmekonen8657 7 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለፋኖ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 7 วันที่ผ่านมา +5

    እስካሁን ድረስ የስንቱን ደም ስታፈስና ስታሳርድ ኖረህ ከአሁን በኋላ ለምን ደም እንቃባለን ስትል አለማፈርህ ምን የንጹሐንን ደም ማፍሰስ ልምድ ያለህና ከአሁን በኋላም ደም በማፍሰስ የምትረካ መሆንህን በራስህ ላይ የመሰከርክ አረመኔ መሆንህን አረጋግጠሀል።

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي 7 วันที่ผ่านมา +6

    እዉነትነዉ❤❤❤

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 6 วันที่ผ่านมา +1

    ለግብፅ ንገራት ከአባይ ተፋሰስ ወዲህ ያሉትን ሁሉ እንፈልጋለን,ካየሮ የኛ ነው,

  • @Allamehara
    @Allamehara 6 วันที่ผ่านมา +3

    አይወጣምእዚህውዶቄትአድርገንእናስቀርዋለንአብይዝምይውደምአብይዝምይቀበራል።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 7 วันที่ผ่านมา +3

    ወገኖቼ እባካችሁን አገር ሰላም ይመሥል ሰላምዊ ኑሮ ለማስመሠል እየኖራችሁ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እባካችሁን አሁን ያለው አደገኛ ገዳዩ አብይ አመድ አሊ የሚባል አውሬ በየተራ እየበላቹ ነው እየመነመናቹ ነው በአውሬው ከመበላት የሚድን የለም በኢትዮጵያ አሁን የሚያስገድለው አማራነት ሲሆን ቀጥሎ ኢትዮጵያዊ መሆንም የቀጣዩ ሠለባ መሆኑን አስተውሉ አውሬው ኢትዮጵያውያንንም የመብላት የቀጣዩ አላማው ነው

  • @KhalifaFaraj-m2s
    @KhalifaFaraj-m2s 6 วันที่ผ่านมา

    እሰይ. ለቆይውጣልን

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 6 วันที่ผ่านมา +2

    ደም፡ካቃባችሁኝ፡ስልጣኔን፡አለቅም!!! ወደህነው፡ ደም፡መቀባት፡አይደለም፡በየቀኑ፡የሰው፡ደም፡የምትጠጣ፡አጋንንት፡አይደለህም፡እንዴ ? የአማራ፡ፋኖ፡ጀግናው፡ዘመነ ፡ካሴ ፡እየገረፈ፡ያስወጣሀል !!! አንተ፡አላጋጭ፡መጨረሻህ ፡አያምርም። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉 ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጆች ፡ለጀግኖቹ፡ለአማራራራራ ፋኖዎችችችችችችችችች!!! ❤❤❤❤

  • @WasseSeid
    @WasseSeid 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኒሻን መረሸነው ፋኖ ይችላል

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 7 วันที่ผ่านมา +3

    ያዉራም ገዳያችንም ነዉም ተመስጊንም ጥሩነህም ማለትም እናባቸዌም አስገድሎም አደስልጣንም ባሻጥርም የመጣም ነዉም ይህንም ማንም ረይለቀዉም. ገዳይም እናባቸዌም መከላከያም እንዲፈርስም ከፈብረፂዎንም ጋርም አፍርሰዉም እራስዉም ከገዳይም ጉርብንም ተሰልፎም ሚዋሽም ገዳይን የህዝብንም አማራም መሪይም ነዉም ተመስጊንም ማለትም

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 6 วันที่ผ่านมา +1

    Delu le fano nwe 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪🌲🌲🌲🎅

  • @mek5438
    @mek5438 6 วันที่ผ่านมา

    የፈለጉትን ቢሉ ፋኖ በምንም ዓይነት ሁኔታዎች መዘናጋት የለበትም። ለደቂቃም ቢሆን ከተዘናጉ ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍላቸው በጣም ሊገባቸው ይገባል።

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 7 วันที่ผ่านมา +2

    አንፈራም ደግሞ ለፋኖ ብቻ ሚሊሻዎቻችን በሙሉ ድሺቃ ይታጠቁ ሶስት ክላሺ ለሚያወዛውዙ ፋኖዎች ማን ይፈራል ችግር የለም ከመጡም ትጥቅ ማስረከብ ነው አለቀ የጨነቀለት ይላል አማራ ወይ ሚሊሻ ለአስር ኪሎ ስንደ ብለሺ አትሸወጅ አሳረኛው ፋኖ ይበላሻል መከላከያ ወደ ፍንፍኔ ሚሊሻ ወደ እርሻ መሆን አለበት

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 6 วันที่ผ่านมา +2

    እርስ በእርስ የማጨራረስ ሲስተም

  • @HunyalewnGumaygardewm
    @HunyalewnGumaygardewm 6 วันที่ผ่านมา +1

    ይውጣ ምንይሰራል

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي 7 วันที่ผ่านมา +4

    እሠይ👍👍👍👍👍

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي 7 วันที่ผ่านมา +4

    ድልለፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ😍😍😍😍😍😍😍ድልለአማራራራራራራራራራ❤❤❤❤❤❤❤😍😍

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 วันที่ผ่านมา +2

    ግብፅ በራሷ ላይ ፍም እሣት እየጫረች ነው።

  • @TigestKassw
    @TigestKassw 7 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ።ያማራክል።ምክትሎች።ምድነው።እሚያጃጂላቸው።።እዴት።ወገኑን።አሳልፎ።ወገኑን።የስበላል።።የትያለውን።ሃገረ።ነው።የሚገነባው።ዋዋ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 7 วันที่ผ่านมา +1

    እመን ይህ አገር ያላንተ ሁለት ዓመት አይፈጅ
    በትም ወደ ሰለጠነ ጎዳና እንደሚመለስ,
    ስለዝህ ነጋ ብርሀኑ.ያምለክብህ.ለኛ ምንም
    አይደለህም..ግን 0 ነህ < × < [ .💚💛❤]

  • @Dejene-l7m
    @Dejene-l7m 7 วันที่ผ่านมา +2

    የብልፅግናን ቱሪናፋ አታሰማን

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 7 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ባክህ በለው ተመስገን ጥሩነህን
    እነሱ አማራን ሲገድሉ በጅምላ ሲቀብሩ ሞት ይብቃ ሲባሉ ተሳለቁ
    አሁን ደሞ ሞት ወደነሱ ሲመጣ ሞት ይብቃ ይላሉ እነሱ ካልተቀገዱ በቀር ያማራ ሞት መፈናቀን ከስራ መገለል ይቀጥላል

  • @ShewangzawKassaye
    @ShewangzawKassaye 6 วันที่ผ่านมา

    በመላ ኢትዮጵያ መገደል መፈናቀል ጥሩ እንደሆነ ያልገባቸው አካላት ማለት ፋኖ ነው?መጨፍጨፍ መልካም መሆን ተመሰገን

  • @SigmanFrud
    @SigmanFrud 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቅም ስላነሰው ነው ከአማራ ልውጣ እያለ የሚለፈልፍ

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 7 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ሮብ አይል አርብ አይል ግብስብስ እያረደ እየበላ ልወጣ ነው ልገባ ነው፤ወደህ ነው እየተቀጠቀጥክ ትወጣለህ፤ወጥተህስ የት ልትቆም ፤እየተከታተለ፤ይመነጥርሀል

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 7 วันที่ผ่านมา +2

    Excellent decisions let people decide who can protect them and lead them. Take a lesson from today's Tigry. Ethio defense force in no way declares peace and order easily, but the community can do it in a month or less at minimum sacrifices in my judgment.

  • @ahaduhome
    @ahaduhome 7 วันที่ผ่านมา +4

    አብይ እስከ ዛሬ ቅቤ እየቀባ ነበር እንዴ? ከወጣ ጀምሮ ሀገራችንን ደም በደም ያደረገ ነውረኛ መሪ ደም ካስለመዳችሁኝ ይላል እንዴ? መቼም እንዲህ ያለ ማፈሪያና እብሪተኛ መሪ ታይቶም አያውቅ።

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 7 วันที่ผ่านมา +1

    አውቀው ፋኖን ለማዘናጋት ነው ዕንጅ የአቭይ ወንበር አስጠባቂው የአቭይ ተዋጊ ኃይል እመኑኝ ከአማራ ክልል ለቆ አይወጣም!!!

  • @YeshiGibrat-sq7uz
    @YeshiGibrat-sq7uz 6 วันที่ผ่านมา +1

    Not only the Oromuma forces an unless they got the forgiveness of all Amharas the government and the PP members should go with the OLF OPDO tribunal Forces.

  • @AbduRahmanSeidMussa
    @AbduRahmanSeidMussa 7 วันที่ผ่านมา +1

    ከዚህ በላይ ደም አለ እዴ

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 6 วันที่ผ่านมา +2

    "ደም ፡ መቃባት ፡ ካስለመዳችህኝ(🤣) " ። ደም ፡ መቃባት ፡ ሳይሆን ፡ በመጠጣት ፤ ልቡ ፤ የደነዘዘ ፤ አንጎሉ ፡ የተጨማለቀ ፤ በሽተኛ ፤ ከሃዲ ፡ የዱር ፤ ወንበዴ(😷) ።

  • @MmMm-r1r9h
    @MmMm-r1r9h 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ እነዚህን ሆዳደር ካድሬዎችን የመጀመሪያ እርምጃ መውስድ አለበት መለቀም አለባቸው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 7 วันที่ผ่านมา +1

    ገረድ፣፣ተመስገን፣፣ጡርነህ፣፣አፍህንዝጋ
    አንተዘበኛ፣፣ሺማግሌ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 7 วันที่ผ่านมา +3

    ጦር አዋቂው ሀቅ ያለው አማራ ብረት እንስቷል አንተ እንደድሮዎቹ ሆንክ እንደዛሬዎቹ አማራን አታውቀውም ።።። እንይዝሀለን ! ያኔ መተቃቀፍና መትሻሸት የማፈንደድ ፓለቲካህ ኢቆማል ! ኤሰ ጅርቱ !
    በነገራችን ላይ ተመስገን ጥሩነሽ በሰላም እጁን የሰጠው ፋኖ አሰግድ የት ነው ያለው?

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 7 วันที่ผ่านมา +1

    Arif zegba nw ymtakrbut .thanks

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኒሻዉ፣፣የድመት፣፣ነፍስነዉዴየያዘዉ
    የሚኒሻዉ፣፣ሞትአዪገዳቺሁሞ??????
    መከላከያ፣፣ከህዝብአዪበልጥም
    ሚኒሻ፣፣መሞትየለብህምፎኖ
    ተቀላቀል

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተሁለተኛነብሥያለውመሠለውአለመነነቃነቅህይታያል

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 7 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመርያ ለምናባቱ ገባ

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 6 วันที่ผ่านมา +1

    Yefagetu fesam

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፖ ወይ ተረኝነት! የኦሮሚያ ጀነራሎች እና ባለሥልጣናት ናቸው እንዴ ሥለ አማራ የፖለቲካ ሁኔታ ግምገማ የሚያደርጉ እና ውሳኔ የሚወስኑት? እንዲህ ነው ግልፅ የሆነ ወረራ እና ተረኝነት!!!

  • @AlemuMolla-qw6ky
    @AlemuMolla-qw6ky 7 วันที่ผ่านมา +1

    ደነዝ ፍኖብለህጥራው ከርሳም መንግስት አለእንዴ

  • @Melaw-l2h
    @Melaw-l2h 7 วันที่ผ่านมา +1

    እነሱ በቀደዱላችሁ ቦይ አትፍሰሱ መከላከያ መቼም ቢሆን አማራ ክልልን ለቆ አይወጣም መዘናጋት አያስፈልግም

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኡኡኡኡኡኡ. ሯ😂😂😂😂😂😂

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 6 วันที่ผ่านมา +1

    Yihen ye ingidey lig, yemikebrew minew altegegne?!

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 7 วันที่ผ่านมา +1

    ከዚህ በላይ ደም መቃባት አለ እንዴ!
    አገዳደልከን በዘር አጨራረስከን ሀገራችንን ከተራራ ቁልቁለት ወርውረህ አፈራረስካት ከዚህ በላይ ምን ታደርገናለህ!

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሽንፈት ሲመጣ አንዱ ባንዱ ይነሣል፡፡ ከዛ እርስበርሳቸው ተባልተው ያልቃሉ፡፡ መጨረሻቸውም ይሆናል፡፡

  • @haileabegaze2859
    @haileabegaze2859 7 วันที่ผ่านมา +2

    Fano control the four provinces gojam, gonder, shewa and Wollo . Addis Abeba will be next.

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዓማራ፡ሚሊሻን፡መልምሎ፡እርስ፡በእርስ፡ለማገዳ ደል፡ስለ፡ሆነ፡ዓማራ፡ሆይ!፡እርስ፡በእርስህ፡እንዳት ጋደል፡ተጠንቀቅ።

  • @seyefeselase-u4v
    @seyefeselase-u4v 7 วันที่ผ่านมา +1

    Lena akatari

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p 7 วันที่ผ่านมา +1

    የፈለጉትን ያህል ጨፍጭፈው ክልሉን አውድመው ካበቁ ቡሀላ ነው እሚወጣው?ከዛም ክልሉን ዘግቶ እደትግራይ ለማስራብ ነው የአማራን ህዝብ ዝም ብለው አይደለም ሊወጡ ያሰቡት

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 7 วันที่ผ่านมา +2

    አበባው ይዲፍህ እየሱስ ?

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 7 วันที่ผ่านมา +1

    መገዳደል ይብቃን የምትለው ዋናው የአማራ ብሄርን አስጨራሽ አንተ ነህ በፊት የት ነበርክ ማስፈራራት ደግሞ ይቅርባቹሁ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንዲህ ነው እንግዴህ የመሪው እውቀትና አመራር።

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 7 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ባክህ ተባለ እንዴ
    አብይ ተሸንፎ ሊወጣ ነው በል
    ገና ከአራት ኪሎ ይወጣን

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 7 วันที่ผ่านมา +1

    አበባው ሆቴልህን ማን ይጠብቅልሃል?

  • @Andb1963
    @Andb1963 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ቅቤ እየችቀባኸን ነው?

  • @hassenmohammedOsman
    @hassenmohammedOsman 7 วันที่ผ่านมา +1

    ፈሪ በጉልበት ትለቃለህ የስልጣን ጥማትም ያበቃል

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቆየን መሰለኝ ደም መቃባት ከጀመርን 😂

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu 7 วันที่ผ่านมา +1

    Eskahun yefesesew weha neaw endea

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሚኒሻአትሙት፣፣ፎኖፎኖንተቀላቀል፣፣፣እራስህንአትርፍ

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 6 วันที่ผ่านมา

    ሓገር ፡ ቀርቶ ፤ መንደር ፡ ማስተዳደር ፡ ለማይችሉ ፤ የቁሻሻው ፡ ህዉአት ፡ ርካሽ ፡ አሽከሮች(ብልጽግናን) ፡ መርጠን ፤ ቅ/ኢ ያችን ፡ ምስቅልቅሏ ፡ ወጣ ።

  • @mershaalemu2277
    @mershaalemu2277 7 วันที่ผ่านมา

    What is new Tigre administration is still under Junta what is a big deal for you if Amhara is under Fano administration I assure you Fano can can beautiful way

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 7 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ብልፅግና ተብየው በምንም አይነት አገር የመምራት ብቃት የላችሁም።ሳትዋረዱ ሥልጣናችሁን ለሸግግር መንግስት አስረክቡ።

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu9737 7 วันที่ผ่านมา +1

    አንተስ ስትወርድ ምን እንደምጠብቅህ ታውቃለህ?

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 6 วันที่ผ่านมา

    በሰውደም የሚራጨው ማን ሆኖ ነው?

  • @gebrehiwotgebresllasie8119
    @gebrehiwotgebresllasie8119 5 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkk

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 7 วันที่ผ่านมา +1

    This media digital are of beshasha kid government???

  • @belayadmassie
    @belayadmassie 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይቺ ቻናል ወስላታ ናት ሁለተኛ አልሰማትም።
    መከላከያ አይወጣም።
    ቀጣፊደ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 7 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ ጅቡ እንዳለው ከዲክተቴር ከዛ ደሞ
    ወዴት ? ወደድክም ጠላህ 1 ቀን ያለጥር
    ጥር ጋዳፊን ትሆናለህ..ይህ ያለ የኢትዮጵያ
    የወደፊት.ዕጣህ በጣም ግዙፍ ነው..#1//

  • @Elsabeth-l6h
    @Elsabeth-l6h 5 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ጅግራ ደላላ

  • @achagre3721
    @achagre3721 3 วันที่ผ่านมา

    Mylychaweneme anefelegeme fano ye amarane medere kereto ethiopiane masetedadere yechalale

  • @DiresBiyabl
    @DiresBiyabl 7 วันที่ผ่านมา

    አይ እናንተ ኦነግ አላችሁ
    ሸኔ የት ሄደ እና ደሞ ፅንፈኛ ትላለህ

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed 7 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂

  • @BanchyrgaMolla
    @BanchyrgaMolla 6 วันที่ผ่านมา

    በደም የሚቃባው እራሱአብይ አህመድ

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed 7 วันที่ผ่านมา +1

    🤡🤡🤡🤡👿👿😈😈😈🇪🇬😛😛😛

  • @abebabeyene3823
    @abebabeyene3823 6 วันที่ผ่านมา

    Dirqamtee buta otol hinjLatiin dhiga ummata oromoo siikasaa

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 7 วันที่ผ่านมา +2

    Temesgen: Ante min taderg? Ke zebegnanet mikitil PM honek. Kemeshem yinegal, yiblagn lante.

  • @haileabegaze2859
    @haileabegaze2859 7 วันที่ผ่านมา +2

    Tesmegen trunesh you’re abyi Ahmed mule.

  • @petrosfeleke
    @petrosfeleke 6 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي 7 วันที่ผ่านมา +1

    እሠይ👍👍👍👍👍