ሽፎን ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ለ2017 አዲስ አመት | habesha kemis |ዋጋ | @መባቻቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ሽፎን ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ለ2017 አዲስ አመት | habesha kemis |ዋጋ | @መባቻቲቪ
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    TH-cam ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 www.facebook.c...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

ความคิดเห็น • 17

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  หลายเดือนก่อน

    አልባሳቱን ለማዘዝ +251989821552 ይደውሉልን።

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r หลายเดือนก่อน +2

    ድሮ እናቶ ነበሩ የሚለብሱት ባለ አበባ ጀርሲ ልብስ ዝልግልግ ያለ ጨርቅ በርጅሙ አንዳንዴ ዘና ለማለት የናቶቻችንን እንለብስ ነበር አሁን ልጆቹ .... ያምራል ....👌

  • @AnnaKhlimanenko
    @AnnaKhlimanenko หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያምራ በረቺ

  • @zaidmengistab7438
    @zaidmengistab7438 หลายเดือนก่อน +1

    6030

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያምራሉ በርቱ

  • @user-ih7bn9nt7g
    @user-ih7bn9nt7g 28 วันที่ผ่านมา

    በርች ያምራል አሰርቻለሁ እኔም

  • @sabadawit7710
    @sabadawit7710 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራሉ ቦታው የት ነው አዲስ አበባ ነው?

  • @muna4453
    @muna4453 หลายเดือนก่อน +1

    ቤሩት ትልካላቹ❤ቤተሰብ

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  หลายเดือนก่อน +1

      እንልካለን... ይደውሉልን

    • @muna4453
      @muna4453 หลายเดือนก่อน

      ቴሌግራም ኢሞ ካላቹ ልደውል

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  หลายเดือนก่อน

      አለ... አለን በተቃጠው ስልክ ይደውሉ

    • @tadiyostiwoflos9833
      @tadiyostiwoflos9833 หลายเดือนก่อน

      በሚገባ እንልካለን

  • @mulu305
    @mulu305 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ እኔ ከባለፈው አይቸ አዝዠለሁ አራት ሽፎን

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን

    • @mulu305
      @mulu305 หลายเดือนก่อน

      @@TediTig-መባቻቲቪ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ በጣም መልካም ሴት ናት እዘዙ