💥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน +1

    th-cam.com/video/2R2ekt4iClM/w-d-xo.htmlsi=-Ft_-unDNc26Rdia እርድን እንዴት በቀላሉ እንደምትተክሉና እንደምትለቅሙ ቪዲዮ ነው ከቻላችሁ ከፈቀዳችሁ ሱብስክራይብ አድርጉኝ የኔ ነው 🙏አመሰግናለሁ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፅግሽ የልብ ቅርፅ ያላትን ለኔ ሰዎች እንደቀልል አትዩት ተጠቀሙበት ❤ እጅሽ ይባረክ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ❤

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu 5 หลายเดือนก่อน

      ❤😍😘

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፅጉሻ በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ የምትጠቀሚያቸዉ ግበዓቶች አብዛኞቹ ኦርጋኒክ ናቸዉ ምርጥ ስራ ነዉ ብዙ እንጠብቃለን

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 5 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤🎉🎉

  • @Freweyni-fv9ux
    @Freweyni-fv9ux 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshhagazy
    @belayneshhagazy 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 5 หลายเดือนก่อน

    👍🕊🙏

  • @EmuMuhammad
    @EmuMuhammad 3 หลายเดือนก่อน

    እናወሰግናለን ፅሀይ ያስፈልገዋል እንደ

  • @BarkotTubee
    @BarkotTubee 5 หลายเดือนก่อน

    በርችልኝ የኔ ውድ እናት ከልብ እናመሰግናለን እማዬ❤❤

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ምርፅ ቆይታ ነበር በርቺ🎉🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ፅጉ እንዴት ነሽ ዋው የሚገርም. ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
    ላይክ ሼር ❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ ሳሙና ነው እጂሽ ይባረክ ሸር

  • @ዜድ4885
    @ዜድ4885 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማስኩንም አሳይን በጣም ነዉ የማመሠግንሺ

  • @bigold
    @bigold 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ ሙያሽን ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🥰❤️🙏👍

  • @jonimercy
    @jonimercy 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ለማዲያት እና ለብጉር የሚሆን በጣም ቆንጆ የፊት ሳሙና ነው የሰራሽልን በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️🙏👌

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 5 หลายเดือนก่อน

    መልኩ ሁሉ በጣም ያምራል እናመሰግናለን በጣም ታቃሚ የሆነ ሳሙና ነው ያሳየሽን🎉

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 5 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ እንኮን ደህና መጣሽ ከምርጥ ስራዏችሽ ጋር በጣም ቀላልና ቆንጆ የሳሙና አሰራር ነው እናመሰግናለን👏👏👏👏❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 5 หลายเดือนก่อน

    አዎ የወፎቹ ድምጵ ደስ ይላል🎉

  • @achutube1688
    @achutube1688 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ እህቴ እውነት ነው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው ቅርቤ ብትሆኝ እወስድ ነበር

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 5 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ ፅግየ ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ላኪልኝ በጣም ምርጥ

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እዴት ነሽ እኳን ደና መጣሽ የውነት በጣም ግሩም ነው ሂ ሳሙና እናመሰግናለን

  • @EthiopiaAddis-c2c
    @EthiopiaAddis-c2c 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው በጣም ምርጥ የሆነ ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን😊🎉🎉🎉

  • @selamseifu21tube29
    @selamseifu21tube29 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚደንቅ ስራ ነዉ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ♥️

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሽ ይብዛ ፅጉ እናታችን እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ጀግና እናት ልክ ነው እርድ ለማይስማማው ጥሩ አይደለም እኔ ለምሳሌ አይስማማኝ እና እያችሁ ተጠቀሙ ውዶች እናመሰግናለን ውድ ❤️❤️❤️😘

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks for Sharing like like 👍 ፅጉ እርድ በጣም እጠቀማለሁ ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽኝ❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 หลายเดือนก่อน

    በጣምበጣም አመሰግናለሁ።

  • @geteumerova7999
    @geteumerova7999 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 💕

  • @MeryAfro348
    @MeryAfro348 5 หลายเดือนก่อน

    Wow 😳🎉

  • @hanawerku
    @hanawerku 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፅግየ እጅሽ ይባረክ በጣም ጀግናነሽ የኔውድ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ውዴ

  • @GrDgg
    @GrDgg 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሀ ስታስርጂ እደ ውሀ ነው ሚገባው የኔ እናት ለቤትሽ አዴስ ነኝ ገና ዛሬ ነው ቤትሽን ብቅ ያልኩት እማ 🎉❤

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 5 หลายเดือนก่อน

    ፅግሽዬ እንኳን ደህና መጣሽ እሞክረዋለሁ በሪቺልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @kidan5256
    @kidan5256 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእክን ማማ ፅገየ👍😍😍😍

  • @MarcelloGrecucci
    @MarcelloGrecucci 5 หลายเดือนก่อน

    Brava brava brava 👏👏 grazie per aver condiviso con noi

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 5 หลายเดือนก่อน

    like and share👍👍👍👍❤️❤️

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ ❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 5 หลายเดือนก่อน

    ፅጉሽዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ዛሬም እንደተለመደው ምርጥ እና ቆንጆ የሆነ ቆንጆ ሳሙና ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤❤

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር በብዙ እድሜ እና ጤና ይባርክሽ❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏የኔ ውድ

  • @SeennaaKumsaa
    @SeennaaKumsaa 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 5 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️👌

  • @shamnatey1856
    @shamnatey1856 5 หลายเดือนก่อน

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 5 หลายเดือนก่อน

    Sei bravissima tsegheye ❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      ክበሪልኝ ❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ ይብዛ
    የተፈጨውን ሳውና በእንፋሎት ውሀ አድርገሽ አቀለጥሽ
    ያቀለጥሽው ሳሙና ላይ ዘይትና እርድ ሀሪፍ አድርገሽ ነው የዋሀድሽው ከላይ አልኮል
    እቃው ላይ ስታደርጊው አረፋ አለው ቡፍ ቡፍ ይላል የሰሙናው አረፋ ሁለት አይነት ሳሙና አሰራር ቅርፀም ያምራል ምክንያቱም የሳሙናው ቅርፅ ማውጫ እቃ እናመሰግናለን እናታችን የኔ ባለሙያ ❤❤እሩዱማ ለበለዘም ለጠቆረም የሰውነይ አካል ምርጥ ነው ከተለያዩ ውህዶች ጋር ያንች ደሞ በሳሙና መልኩ ነው 😍😍

  • @lulabelay3582
    @lulabelay3582 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you Tigya❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድ4885
    @ዜድ4885 5 หลายเดือนก่อน +1

    እና ሌላ ቻናል አለኝ ስትይ እሠማሻለሁ ግን እኔ አላገኘሁትም ሊኩን ኮመት ስር አስቀምጭልኝ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/2R2ekt4iClM/w-d-xo.htmlsi=-Ft_-unDNc26Rdia

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

    • @ዜድ4885
      @ዜድ4885 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በጣም ነዉ የማመሠግንሺ በምሠሪያቸዉ ስራወች ተጠቃሚ ሆኛለሁ አሁን ሳሙናም እራሴን ችየ እየሠራሁ ነዉ እድሜ ላቺ የተልባ ወጡም ጠቅሞኛ እድሜሺን ያርዝመዉ እያልኩ እየተጠቀም ነዉ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 5 หลายเดือนก่อน

    اسلام عليكم وراحمته الله، وبركاته كي فك يا أم ياوقتي الله يساعده عل🧡🧡💚💚🇧🇯🇧🇯🇧🇯🧡🧡💚🇧🇯🇧🇯🧡🧡💚💚💚🇧🇯💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🧡🧡💚💚💚🇧🇯🇧🇯🇧🇯🧡🧡🧡💚💚🇧🇯🇧🇯🧡🧡🧡💚💚🇧🇯❤️

  • @Roman-b7p
    @Roman-b7p 5 หลายเดือนก่อน

    Yemshit kehone order lemadrg selk😊😊

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  5 หลายเดือนก่อน

      አልሸጥም ውዴ ይቅርታ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 5 หลายเดือนก่อน

    Yene wede enate amsegnalhu ergem edme yestelgne

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 5 หลายเดือนก่อน

    Yene wede maskun setchye asaygne amsegnalhu

  • @alemlegese4462
    @alemlegese4462 4 หลายเดือนก่อน

    Ebaksh soap base magnet echelale Please

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  4 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም ውዴ?

    • @alemlegese4462
      @alemlegese4462 4 หลายเดือนก่อน

      ባለፈዉ የሰራሽውን soap base ቤት ውስጥ ሳሙና ለመሰማራት ፈልጌ ነው በ ዉሃ ሚቀልጠዉን