I love Ethipian Gurage people , the energy for great work , and peace loving in addition to beautiful culture and dancing style , full of energy and love !!! stay blessed , i wish all people share the great work habit and true love for all people and Ethipia .
ከዘጠኙ የአድዋ ድልን ከመሩ የጦር መሐንዲሶች 3ቱ ከጉራጌ ከሚመዘዙት ውስጥ ደጅ አዝማች ባልቻ አባነፍሶ፣ ፊታውራሪ ገበየሁ አባ ጎራውና ፊታውራር ሐብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ ናቸው::በአጠቃላይ ከጉራጌ 335 በላይ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ተሰልፈው ጀብዱ ፈጽመው ሐገራችንን ዳር ድንበሯ አስከብረዋል።so please stop to understmate Gurage people contribution for Ethipia , Gurage's people are silent but making great development for the country and devoted their lives for country though there are so many challenges facing , we never give up , have you watched our dancing we hit the ground hardly with full energy , that is how we do at work full energetic and creative enterpreneur , in education also there are a lot of people who are outsmart but we work silently for better country , though there is no recognition people watch great service in everywhere they demand , no need evidence but action oriented people , proud of me being one of Gurage Ethiopia. We love all Ethipian people and Ethiopia . Let's focus on way out solutions than against each other , true love in our heart ,peace , and unity for all people !!!God bless Ethiopia.
አማራ ነኝ ባሌ ሶዶ ጉራጌ ነው ስነ ልቦናችን አንድ ነው አቤት ልጆቼ ሲያምሩ እንኳን ከእናተ ዘር ተቀላቀልኩኝ መላው የጉራጌ ህዝብ ውስጤ ናችው ልቤ እስኪጠፋ ውድድድድድ😘😘😘❤❤❤❤
እኔም የወደፊት ባሌ አማራ ነው እኔ ደሞ ሶዶ ጉራጌ ክስታኔ ነኝ እንዳልሽው ስነ ልቦናችን አንድ ነው ::
እኛም እንወድሻለን ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር 🙏
@@nininini1015 እንዴት ደስ ይላል አሜን የኔ ውድ 💚💛❤
@@nininini1015 ትክክል።
ጉራጌ ባል ፈልጋለሁ ፈልጊ
@@አለልኝአባቴመድኸን eshi yene konjo 😂
wow ጉራጌዎች አቤት ስወዳችሁ የአያቴ ዘሮዎች ነብሱን ይማርልኝ ፈጣሪ እኔም ጉራጌነዉ ማገባዉ እንደፈጣሪ ፈቃድ አይ ትዝታ ከሰከሳቹብኝኝኝኝኝኝኝኝ
ተጋሩ ነኝ ሰላማቹ ይብዛልኝ ይምጣብኝ ዉድድድድድ
በጣም ደስ ይሚል በአል አለን እኔም በዚ መልኩ ነው የተዳርኩት ይሄው የልጅ ልጅ አየው የዚ ሁሉ ምርቃት ነው የሶዶ ልጅ በመሆዬ እኮራለው የዲ ሶዶ በላለዲ ይምጣ
ዱቤ ነው ያስጨፈረልሽ? ዬንጣቢ ባኩም ገረ
ፈያን ያዝልቀነ ያለቅልነ
ፈያን ያዝልቀነ ያለቅልነ
የኔም ያክስቴ ልጅ ያገባችው ጉራጌ ነው እኛ ድሬደዋና ሐረር ነው እድገታችን እና እሷ አግብታ እህቶቻን ልጆቿን ስትድር እንሾሽላ ይደረጋል እና በጣም ወደ ጉራጌ ቤተሰብ ተስባለች ቤተሰብ በጣም እጅግ በጣም የምንወደው ባሏን ነው በጣም በጣም ደግነው በእድሜ የሚበልጠውም በእድሜ የሚያንሰውም በጣም ከመውደዳችን የተነሳ ዳዲዬ ነው የምንለው
I am sodo gurguy I am very proud this is my Culture keep up a good job 👏 💜
በጣም ያምራል ባህል እጅግ በጣም ሊከበር የሚገባው ነገር ነው በተለይ በዘመን እመጣሽ
እጉል ስልጣኔ የተሸበበ ትውልድ እዳይበዛ ወላጆች በዚህ መልኩ ልጆቻችሁን መዳር
በረከት ነው👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️
የኔ ፍቅሮች ዘላለም ኑሩልኝ ሶዶ(ክስቶዬ)🥰🙏
Good job! need you to show more about as. I love my people.
እትዬጵያ ውስጥ ብልህ የሥራ Vision mission goal ያለው ብሔር ጉራጌ ነው የገንዘብን value የምያውቅ አክብሮቴና አድንቆቴ የላቀ ነው I wish my ብሔር is Gurage
አይዞህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ወርቅ ነው
Thanks
እሾሽላ በሁሉም ቤተ ጉራጌ መከበር አለበት የጉራጌ ድንቅ ባህል ነው
I love Ethipian Gurage people , the energy for great work , and peace loving in addition to beautiful culture and dancing style , full of energy and love !!! stay blessed , i wish all people share the great work habit and true love for all people and Ethipia .
Thanks respect 🙏
ስላም ለሁላችን እይህ እንካን ለቅድስ ገወርጌስ አመታዊብአል አደረሳቹህ
እውነትነው በጣም የሚወደድና በጉጉት የሚጠበቅ እሾሾላ በጣም ነው የሚያምረው ው ብ ነው ባላችን💕💕💕
እንሾሽላ ያግድልችጎይ ያቦ አዮ ቤለ
የኔ ውብ ጉራጌ ❤🇪🇹
እንሾሽላ ያግድልች ጎይ ያቦያየ ቤሌ
I’m so lucky to be sodo gurguy ❤️😘😘
I don't think so most of sodo girls so pretty but you look......such...
Tamerin tube Really what makes you think like that?🤔
@@ihavefaithingod.godisgood.1188 i just kidding you too much better!
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹
እንደ ጎራጌ ደስ የሚል የለም ከስራ ዉጨ ምን ያዉቃል❤️❤️❤️❤️
ስከር ግን ያበዛሉ።
ከዘጠኙ የአድዋ ድልን ከመሩ የጦር መሐንዲሶች 3ቱ ከጉራጌ ከሚመዘዙት ውስጥ ደጅ አዝማች ባልቻ አባነፍሶ፣ ፊታውራሪ ገበየሁ አባ ጎራውና ፊታውራር ሐብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ ናቸው::በአጠቃላይ ከጉራጌ 335 በላይ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ተሰልፈው ጀብዱ ፈጽመው ሐገራችንን ዳር ድንበሯ አስከብረዋል።so please stop to understmate Gurage people contribution for Ethipia , Gurage's people are silent but making great development for the country and devoted their lives for country though there are so many challenges facing , we never give up , have you watched our dancing we hit the ground hardly with full energy , that is how we do at work full energetic and creative enterpreneur , in education also there are a lot of people who are outsmart but we work silently for better country , though there is no recognition people watch great service in everywhere they demand , no need evidence but action oriented people , proud of me being one of Gurage Ethiopia. We love all Ethipian people and Ethiopia . Let's focus on way out solutions than against each other , true love in our heart ,peace , and unity for all people !!!God bless Ethiopia.
@@yemisrachworkusibhatu4820You are very passionate about it. I love it. The comments are not intended in negative way. I think you misunderstood.
Thanks
Beautiful culture, the journalist's was amazing
Have you seen him ሲጨፍር? በጣም ጎበዝ
Guragi malet eqo Ethiopia n yemiwedi yezeginet dimet yilelachiwe❤💚💛❤
የቅዳሜው እሬ የተባለው እኔ በተወለድሁበት አማራው ማህበረሰብም እሮ ተብሎ ቅዳሜ ማታ ይከበራል ጉራጌዎች ውድድ ነው የማደርጋችሁ
ጉራጌ ባሎን ይቆጭኝ ነበር ❤️
🥰❤️ me too🥺
በትክክል እኔም እደዛዉ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
በጣም ነው ደስ የሚል ነው ።😍😍😍
በጣም ደስ ትላላችሁ አቤት ጉራጌ
በሉ አውን ቶሎ በሉና ጉራጌ የሆነች ሚስት ፈልጉልኝ በጣም ደስስስስ ይላል ወድጃዋለው
እኔም ጉራጌነኝ ለዛዉም ሠባት ቤት በል አንጋባ ግን ሠራ የምትወድና ቤተሕንና ሚሥተሕን የምታከብር ከሆንክነዉ😂😂
ይህ ጋዜጠኛ እግባር ሄዶ የዘገበው ጣፍጭ አስቂኝ ነው አላህ ይጠብቅህ
እንደኔ የጉራጌን በሕል የምትወዱ እልል በሉ
በጣምን ይደንቅ በአልኛ ፥፥የጉራጊ ልጅ በመኦኔ ኮራው እወዳቹገአለው
የኔ ውዴች ጊራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፋና እግዚይር ያብልንህ
አባቴ ጉራጌ ነው በላለዴጣ የክስታኔ ባዮች
እድጭ ዬምጣቢ
እናመሠግናለን
Enkuanm gurage honkugn mariyamn soddo gurage negn 👌👌
Soditi abo kisto
Amazing! Wow!
አበሳ ሶዶ you doing well!
አቦ ክስቶ ❤❤💋
ጉራንስ👌❤❤❤❤❤
Lol
😂😂😂
በጣም ነው የምወዳቸው
ዋውው ደስስ ይላል♥♥♥♥♥♥
Beautiful culture
ተባረክማ
አሚን ባሁም
እንወዳችሗለን 💚💛❤️ ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🎈🎈🎈
ቡሩም ደስ ይብሉ ❤❤❤❤
የኔዎች 😘😘😘😘😘
tirue neger new ethiopia bizu yemiamru bahiloch alwat dess yilal enshoshila be sodo gurage betam yamiral
enamesegnalen wendmachin berta
አቦ ጉራጌ💃💃💃💃💃❤💚💛💋💋💋
የሾሺላ ባአል በጉራጌ ቢሄር ሰብ ዘንድ ከባህላችን እስት አዱ ትልቁ ነው ቀን እስከ ሚመጣ ይናፍቀናል
አቤት ጉራጌ መልክ ባህል አሟልቶ የሰጣቸው
Thanks
I am so proud of being gurage oh ma God
Ye abata zerowch ye ayata kedeme ayata chemer nefesacheqen yemarew😢abata betam techawache neber abo lala bechenekelatu neber mecheferew seregw yalesu ayedemwkem neber😢motebegh😢❤gen betam new mewedachew zerochan ename befetari fekade bezeh sereate new magebaw belaledan zerowcha❤
Lovely people ,Guraghe!!!!!
እውነት ነው። ዎዉልድም ዋገባ በማረገ ዚ ሴራኛን
Fascinating culture 👏
አቦ ጉራጌ 👏👏👏👏👏
Betam des ylal. Tebareku.
ኢትዮጵያዬ ታድለሽ፣ስንት፣ወግ፣ባሕልአለሽ
ጉራጌ 1ኛ
አንደኛ ነው ቡርም ይደንቁ
Wow itis nice wedinig
Wow abo kistane asinekaw Sodo Lema kisto tereregne tayimola tigne
I miss betsabocha balala denta
ሶዶ ክስታኔ ነን የምንባለው ።የራሳችን ቋንቋ ባህል ስርአት ያለን ህዝብ ፣፣፣፣፣.....
ልዩነቱ ምንድነው ከሌላው ጉራጌ 🙄
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
እንሾሽላ ሲል ቤተስብ ዋናው ምክር ነው ሴት ልጅ ስታግባ የምታገባው ስው አገርና ዘመዶች ጋር ነው የምትትባው ከወገኖቿ ተለይታ ማለት ነው እናም እንሾሸላ ሲታስር እና የዛን ቀን ሙሽሪት ሆድ የሚብሳት ቀን ነው የመስነባበቻ ቀን ነው ከወገኖቿ ማለት ነውለዚህም ነውወይ እባቴ ወይ እናቴ በይ ብለው ሲያዜሙ በገጠር ያለቅሳሉ ከዛ በባልሽ ቤት አማቶችሽን ባልሽን እክብሪ ዉደጂ አንቺንም የትልቅ ስውዘር ስለሆንሽ ምንም ችግር ካለ የማትናቂ የትልቅ ስው ስለሆንሽ የማናት ቢሉሽ የከሌ የከሌሌ ነሽ የማንየማን ልጅ የማን ወገን እንደሆንሽ ንገርያቸው ከዛም አጎቶችሽ አክስቶችሽ ሀያቶችሽ ጎሳሽ ወገኖችሽ እያሉ ባባትም በእናትም ወገን ያሉ ይዘፍኑላታል የሞተ እንኳን ዘመድ አጎት እክስት ሁሉ ይጠራል ይወሳል በመጨረሻም የነዚህ ሁሉ ብቻ ሳትሆኚ የድፍን ክስታኔ ነሽ እያሉ ይመክራሉ ያስተምራሉ በዘፍን:: ከዛ እንሾሽላ ካለቀ የወሬ ይባላል የወሬ ነሽ መነጋገርያ ነሽ ዝናሽ ናህ መነጋገርያ ነው ከዛ እዛም በምያምር ዜማ ትዳር ላይ ስትሆን እራሷና ቤተስባን የምታስከብር ጨዋ ቅን ሴት የሚጠበቅባትን ምክር ትመከራለች ባሏን የባሏን ዘመዶች ሁሉ በአክብሮት እንድትይዝ እራሷንም በዚህ መልኩ እንድታስከብር ብዙ እየጠቀሱ ይዘፍናሉ ሙሽሪትም መሀል ላይ ቁጭ ብላ ከሚዜዋቻ ጋር ትስማለች ምክሩንንም ምርቃቱንማለት ነው:: በደንብ አስረዱ እንጂ አባቶች
Betamnamesgune
ጭፈራውን ለብቻው ሙሉውን ልቀቁልን በጌታ
th-cam.com/video/OR6c5ey6wu8/w-d-xo.html
Yhem ye enshoshla video nuw Ezilay chifera alew eyi.
Lelochm bizu alu TH-cam lay enshoshla blesh kegebash bizu ale.
የትመስገን ብሩም ይጮኙ 🥰
የኔ አባት አፋ ቁርጥ
ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት በወሎ ጥታዊ ባህላችን ነው በኛ ቅዳሜ ማታ ነው የሚምቀው በጣም ደስ የሚል ባህላችን ነው
በ ክስታኔ ጉራጌ ስነስርአቱ ከ ሐሙስ ይጀምራል። ሐሙስ እለት የሙሽሪት እናት ቂቤ ጓደኞች ዘመድ ይቀባታል። የዛን ቀን የቂቤ ቂንጬ ብቻ ይመገባሉ። የተጠመቀው ጠላ & ተጅ የሚቀመስበትም ቀን ነው። le enatna le abatm stotawoch gwadegnochachew kezan qen jemrew ysetalu gabi, netela, yager libs, werq, qelebet, habil.....endeyeaqmu ysetachewal. አርብ እለት ደሞ እንሾሽላ (pre wedding ceremony) nuw. Yezihn qen mejemeria tnish chifera ycheferal keza chiferaw yqomna enatna abat kebero yzew beqesta bemiasazn zema balew melku eyekerebech "enshoshla" eyalech Zemed azmad sim eyetetera ytawesal , behiwot yalewnm yelelewnm simu eyetetera mushrit hulachewm yanchi nachew eyetebale yzefenkatal yhan gize behiwet yelele kale mushrit netela wst tekenanba ltaleqs tchilalech, enatna abatm eyekerebu yezemed azmad ,yebeteseb sim siteru lialeqsu yichilalu bemot yeteleyut sew kale sergna mot anidnew motm endale medarm ale blew eyasebu tnkaren eyagegnu ye ljachewnm magbat kebeteseb menetelwanm eyasebu beteregaga melku kebero eyekerebu enshoshla yagdlchgoy eyalu yzefnalu. Keza bemeqetel mushritwa tenesta endtchefr demo belela zema lela zefen " yewere yewerena gered" eyalu sizefnu mushritwa leswa endehone tawqalech keza tenesta mechefer tjemralech. Qdame elet demo yaw le mushrawa tlosh qen nuw. Ehud Serg, Tuesday mels be setwa bet. Hamus elet demo qliqil be wendu bet yderegal.
ውድ ኮሜንታተሮች ውድ ዩቱበሮች በቅንነት ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሠቤ ይሁኑ አዲስ ገቢነኝ አበረታቱኝ
አጁብ ነዉ የበአሉ አይነት ብዛቱ ዉድ ካሜንተሮቺ ቅን የሆነቺሁ ብቻ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
ሃቅ አይካድ የጉራጌ ራስ ክስታኔ ሶዶ ጉራጌ ጋር ነው ያለው። በቁጥር ቲኒሽ በስርዓት በወግ ብዙ። ክስታኔ ዘገራሚ እዩ!!!!
Setameru yene konjowoch
ቤጣኣም
ዴኤስዬኤምሌው
ይገርማል
👍👍👍👍👍
🥰🥰🥰🥰👍
Betam yamral
Guraga bemuna betam destga negn tamralahu
Denk beher denq bahel gurage wedddd
ትክክል
♥♥♥♥
Wow endi kuch blo kebero eyemetu mechefer amrognal , ethiopia agere nurilgn. Belaledy yemta
💪💛💚💋
Wowwwww ❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤝❤❤❤❤❤❤
በስማም ለ emojis የሚከፈል ቢሆን ከስረሽ ነበር
አቦ ክስታኔ ሰርጊ ያለም የሁን! ግን ዘገባው በቂ አይደለም!
💖💖❤️❤️👌👏👏
ድንቅ ቅንብር ነዉ።እኔ የምገርመኝ ይሄ ቪድዮ ጥቅቶች አዉራ ጣታቸዉን ዘቅዝቀዋል።ያሳዝናል ።የማያየዉ ሰምቶ የማይሰማዉ ደግሞ ባህላዊ መግለጫ መሆኑን ይረዳል ብቻ ከንድህ ያለ ጥላቻ ይፈዉሳችሁ ነዉ የምላችሁ።
እኔም ሶዶ ነኝ ግን ምንም ማይመስለኝ ነገርስ😂😂😂😂😢😢😢
Enshoshla yagdlich goy yabo yayo bele
ዚ ሴራኛ ንጠብቅ
👍👍👍👍👍👍👍
yane.kojochi sihamiru wowwww
❤❤❤❤👌👌
የማዳም ቅመሞች,ውድ ያገሬ ልጆች ስወዳቹ ቀጥሎ ያለውን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑኝ ጠርቻችሁሃለው! 💚💛❤️
th-cam.com/channels/Uaq9kln0jdy1lkhnErRBKA.html
አቦ ጉራጌ
Yene Enshoshilaye kenu rakebgne😀😀😀
ይደገም