Ethiopia: የደማሙ ብዕረኛ መንግስቱ ለማ ትዝታ እና ታሪክ (about Mengistu Lema)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @yyzz114
    @yyzz114 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህ አይነት ሠዎች ትላንት ሳይሆን ዛሬና ነገ በከተሞቻችን ፣ በሀገራችን እና "በሙህ...ቻችን" መካከል ቢኖሩን ኑሮ ብዙ ብዙ .....(ሳያዩ ያዩ ባለራዕዮች)!!

  • @kehalimakonnen9955
    @kehalimakonnen9955 4 หลายเดือนก่อน

    My uncle Mengistu Lema

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 5 ปีที่แล้ว

    Wow Ethiopian

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 7 ปีที่แล้ว

    Abiye Mengistu! long live

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 2 ปีที่แล้ว

    ነብይ አ,ሰ. ፑሽኪን
    የመንፈስ ውሃ ጥም በፅኑ ተጠምቼ
    ጨለማ ምድረ በዳ ውስጥ ጠፍቼ ብቻዬን ስባዝን
    ሴራፊም የተባለ ባለ ስድስት ክንፍ ያለው መልአክ
    መስቀልያ መንገድ ላይ ድንገት ተገለጠልኝ
    ዎደእኔ ቀረብ ብሎ እንደ ህልም እንደ ህልም
    አይኔን በጣቶቹ ጫፍ ዳሰስ አደረገው
    ልክ እንደ ደነገጠ አሞራ ብንን ብዪ ዎዲያው
    አይኔ ቦግ ብሎ በራ ብርኃን ሆኀ
    ቆይቶ ጆሮዪን በልዩ ልዩ ድምፅ ሞላው
    ያኔ ተራራ ላይ የመላእክት በረራ
    ውቅያኖስ ውስጥ አፀያፊ ፍጥረት ሲንቀሳቀስ
    ዎይና ደጋ ላይ ደሞ ሎሚ ሲያፈራ አየሁ
    ኋላ አፌን ከፍቶ ሀጢአተኛ ሀሜተኛ
    ምላሴን ደም በተቀባ እጁ ነቅሎ አውጥቶ
    የብልሁን እባብ መንታ ምላስ ተከለልኝ
    ደረቴን በሰይፍ ቀዶ ተርበችባቹን ድንጉጡን ልቤን አውጥቶ
    የሚንቀለቀል የሜፉጅ እሳት በቦታው አኖረልኝ
    ልክ እን እንደ አስከሬን ባዶ ምድረ በዳ
    ውስጥ ተዘርግቼ ተኝቻለሁ
    ድንገት የመለኮት ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ
    ኀብይ ተነስ ፈቃዴን ፈፅም
    በባህር በምድር ላይ ሂድ
    በመሏኮታዊ ሆህያት ቃል የሰዎችን ቤት እና ልብ አቃጥል

  • @konjtcongit4322
    @konjtcongit4322 7 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪ መንግስቱ ለማ አንተ ኩሩ አትዮፕያዊ ነህ ጥቁር ነጭ ሳንባባል ከኖርንባት አገር የመጣህ