ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዲ/ን ዮርዳኖስ ፈተና የበዛበት ይመስለኛል መጀመሪያ እራሱን ማሸነፋ አለበት እራሱን ያስቀመጠበት ቦታ ትክክል አይደለም በውስጡ የሚፈትነው መንፈስ እንዳለ ያሳያል ቢቻል በጸሎት ሊታገዝ ይገባል የቅናት ክፉ መንፈስ ከመንቀፍ መደገፍን መምረጥ ጥሩ ነው።ተጋዳይ ሰው ወይ በቅቶ ማስተማር ወይም መማር አለበት ግዴታ ሁሉም መምህር መሆን አይጠበቅበትም እስኪበቃ እራስን መሰወር ጥሩ ነው። አድሩሱልኝ ለ ዲ/ን ዮርዳኖስ
በመከራ ጌዜ አጽናኝ ወንድሜ ነህ እግዚአብሔር በትምህርትህ ያንን የመከራ ቀን እንዳልፍ አድርጎኛል እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ በምድር ይክፈልህ አንተ በማታውቀው እግዚአብሔር በሚያውቀው ተስፋ የቆረጠ አአዕምሮየን አድሶልኛል በጨለመብኝ ጌዜ አንተን ላከልኝ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታዎቃለህ በሚለው ትምህርትህ
ዲያቆን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የበግ ለምድ ለብሰው ቅድስት ቤተክርስቲያንችንን ለማፍረስ ድጅኖ የተሰለፉ አሉና መጠንቀቁ፡ መጸለዩ አይከፋም። በመጨረሻው ዘመን፡ የተመረጡትን፡ እስኪያስቱ ድረስ ያለው፡ ጌታችን አምላካችን፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
😂😂😂
Ahuns abezachwt enaten yebetecrstiyan tekorkatoy yargachu manew.
አሜን አሜን አሜን ለደጋግ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
ዲያቆን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ወጳውሎስ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን
አሜን❤አሜንአሜን❤❤እልልልልልል👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
መምህራንን እግዚአብሔር በሁሉ ያበርታችሁ!!👏
አሜን❤አሜን❤አሜን
ዳቆን ዮርዳኖስና መምህር ዘመዴ ቃለህይወትን ያሠማልን ምእመናን ሠማይ ያደረሷቸው/ያደረስናቸው መምራንና ዘማሪ አሁን የት ነው ያሉት
ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዛብሔር ይመሥገን አሜን አሜነ አሜን ኡፍ ሥንቱን እንቻል ጌታሖይ ልቦና ሥጠን
ቃልህውት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
የአንዲቱ የቤተክርስቲያን ልጆች ሆነው አደባባይ ላይ መተቻቸት ምን ይሉታል ሉሌም ገፊወች አረ አደከማቹን እኮ በጌታ እግዚአብሔር ይችን ቤተክርስቲያን ይጠብቃት
ዲያቆን ዬርዳኖስን ለመረዳት የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ መፅሀፍን ማንበብ ወይም ይቱብ ላይ ገብታችሁ አዳምጡ እግዚአብሔር ያውቃል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር በክፉ የመጡብንን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን ከምድረገፅ ያጥፋልን በቆፈሩት የተንኮል ጉድጓድ ይቅበርልን እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ሁላችንንም ከተኛንበት ያንቃልን የኤሶኘ ኢትዬጵያ ይቱብ ተከተታተሉ Day 7 ይቱብ አዳምጡ ወገኖቼ ከአዚማችን እንንቃ ታቦት ላይ ያላገጡ የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ መንገድ ጠራጊ አውሬው ተላላኪዎች ናቸው እስከዛሬ ተከባብረን ያለን ህዝቦች ዛሬ በገንዘብ ህሊናችንን ሽጠን ለሆዳችን አድረን የሰይጣን ተላላኪ ሆነው የሰይጣንን ተልእኮ እያስፈፀሙ ነው መላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን ነቅተን በየአጥቢያችን ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን ትውልዱ በዝሙት በግብረሰዶም እያለቀ ነው እንንቃ ተኩላው ለምድ ለብሶ ኢትዬጵያ ላይ በረዥም እጁ ገብቶዋል ቆርጠን እንጣለው እንንቃ መደንዘዝ በቃ የ8አመት ልጅ ደፍሮ ገድሎ እንጠልጥሎ የሚሄድ እውን ሰው ነው ወይስ የሳጥናኤል ጎል መንገድ ጠራጊ ሰው መሰል ሰይጣን ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸውን ከእግዚአብሔር ጋር እንዋጋቸው ዝምታችን አስንቆናል እግዚአብሔርን ይዘን እንነሳ ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እውነት ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤አሜንአሜን❤❤
Amen Amen Elllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዘመድኩን እና ዮርዳኖስ ፀረ ክርስቶስ ናቸው😢 በእንደ እነሱ ባሉት ሰዎች የተነሳ እኮ ነው አብዛኛው ሰው ሳይወድ ሓይማኖቱን ሚቀይረው እነዚ ዲያቢሎሶች
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤
ሙስሊሞች የኛን ሃሳብ ከደገፉ እኛ ችግር አለብን ማለት ነው።ይሄ generalization ይባላል ይሄ ከሆነ ይሄ ነው የሚል ሞኝነት በጣም ይቅርታ 👏😭
እንደው በማርያም ዴያቆን ዮርዳኖስ እኔ አላቅም እግዚአብሔር ያውቃል እንድው የጀርመኑ እያሉ ማነው ዘመድኩን ዘመድኩንን ህዝብ አያቀውም እሱ ወንድማችን እያሉ አኬን ጃንደረባውን መተቸት ጥሩ ነው ? ይበቃል ይቅርታ እርሶ ከዘመድኩ ጋር ትልቅ ሴራ አለ ዘመድኩን ከወዳጂ አየረጅም አውቀው ወይ ሳያቁ የጀርመኑ እያሉ ማውራት ጥሩ ነው እኔ ጀርመኑ ከከፈለኝ ጥላቻ መከፋፈል ፣ስድብ ፣ትችት ፣ማዋረድ ብዙ ብዙ ዲያቆ እርሶም ይሄን ፈርተው ነው።እኔ ግን እነ አኬን ልጆቼን እመርጣለሁ
አልገባሽም እህቴ ዘመድኩንን ተይውና የ አኬ አካሄድ በጣም መጥፎ አካሄድ ነው ልብሽን ክፍት አርጊና በደምብ ተመልከችው
አንጀቴ አሯል ዲያቆን ዮርዳኖስ ምነው የጀርመኑ የጀርመኑ አሉ ምን ማለት ነው ያውቁታል ? ሌላሰው ቢጠሩ አይገርመኝም ወፍዋ ነግራኝ ለሚል ለሚያበጣብጥ እርግጠኛ ነኝ ፈርተውት ነው አይቀርልሆትም የጀርመኑ ወሰድ መለስ ከወዳጅ አያረጅም። ።እረ እንደተወደዱ እንደተከበሩ ቀጥሉ ህዝብ ያመነበትን ሁለት ግለሰብ ቢተቹ ምላሹ ህዝብ ይፍረደው መናፍቅ ለምን ተመለሱ??? ነው
ቅናት ነው እነሱ ከስድብ ውጭ ማንም መክረው መመለስ አልቻሉም
የጀርመኑ ተሳስቶ አያቅም እህቴ እሱን ተይውና ግን ስራቸውን ተመልከቺ በነፈሰበት መንፈስ አያዋጣም
@@IsraelTadesse-tb1pdየጀርመኑ ምነው ግን መምህር ነው
@@RutaLeake-o3g ዘመድኩን ማለት ብቻውን ሆነ የነበጋሻውና ትዝታውን ግሩፕ ህዝቡን እንደ በግ ሲነዱ ብቻውን ሆኖ ሲጋፈጥ ሁላችንም ስንሰድበው የነበረ መጨረሻ ላይ ግን እውነት እሱ ዘንድ ሆኖ አረፍነው። አሁንም ዘመድኩንን እንተወው እና አኬ የሚባል ልጅ ስለ ካቴድራል መስቀየል የሰጠው መልስ እንድጠራጠረው አርጎኛል። የጃንደረባው ጉዳይ ግልፅ ነው
@@IsraelTadesse-tb1pd ውይ ዘመድኩን ነው እንዴ የጀርመኑ ያለው የዲያቆን ዮርዳኖስ እይ ከዘመድኩን አኬ አስር እጥፍ ይሻላል አንዳንድ ትምህርት የተናገራቸው እነሱ እንዲያስተካክል አኬ መነገሩ መገፀፁ አይከፋም ግን መናፍቅ ነው ማለት ግን አንችልም ጀንደረባውም በአንዴ ተሃድሶ ነው ማለት አንችልም ዲያቆን ዮርዳኖስ ለምን ገፀፅካቸው ማለትም አይቻለም ስህተት ማስተካከል ግድ ነው እና ዘመድኩት ሚከታል ሰው ካል ግን የእብድ መሰብሰብያ ማእከል የሆነ ሰው ምን እውቀት አለው ከስድብ ውጪ
ወንድም ወንድሙ ሲያጠፋ ከተሳሳተ መምከር የግል ጥላቻችህ በልኩ አድርግ ሌላ ስም መለጠፍ ህዝበ ክርስቲያኑ ይታዘብካል እነ አኬ እና ጃንደረባው ስንት ነፍሳት እያዳኑ ነው ስለዚህ ወንድሜ ከቻልክ የጠፋውን ትውልድ ወንጌል እያስተማርክ ወደ እናት ቤተክርስቲያን መመለስ ካልቻልክ ወንጌል ለሚያስተምሩት እንቅፋት አትውን እሳት እሳት የሆኑ የተዋህዶ ልጆች ተነስተዋል የአንተን ሉባልታ የሚሰማ የለም አንተ ደግሞ ወንድሜ TH-cam ለመልካም ነገር ተጠቀምበት አሉባልታ ሰልችቶናል እከሌ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለች ምን ይጠቅመናል ? ከዛሽ እንዲህ ያለ ነገር በተደጋጋሚ ስታቀርብ አይቻለሁ ትውልዱ ሰልችቶታል ተመልካች ታጣለህ የምታቀርበውን ነገር ደጋግመህ ተመልከተው ትውልድን ያንፅ ይሆን ይጠቅም ይሆን ይማርበት ይሆን ስለዚህ የተሰማሁ የታየሁ ሁሉ አይለቀቅም በእውቀት ትበልጠኝ ይሆናል በእድሜ ግን ታላቅህ እሆናለሁ የታላቅ ምክር አይናቅም በተዋህዶ ያፅናን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።።።
በሙሉ ከመፅሀፉ ቅዱስ የወጣ የአምልኮ ትምህርት ምንፉቅና ነውና ለነፉሳቹህ ጥንቃቄ
እናንተ ትብሱ አሽቃባጮች😢😢ሲጀመር ዲ.ዮርዳኖስ በአብሾ የታበየ፣ትችት እንጂ ምን አስተምሮ ያቃል የቅናት አማርኛ ገና ብዙ ያሰማናል፤በየ መቃብር ቤቱ በአብሾ እና አፍልሆ ተግተው ተግተው አስተምረው ከመመለስ ይልቅ ቤት ላይ ያሉትን አንተ እንዲ ነህ አንተ እንዲ ነህ በማለት ሰውን መዝለፍ እና መተቸት ምን የሚሉት ቅዠት ነው⁉️
ቢያንስ ዲያቆን ነው አክብረው አልያም ደግሞ በ ኦርቶዶክስ ማልያ ለ መናፍቃን 'ለ ጴንጤ' እየተጫወትክ ነው ማለት ነው
ወይ ዘንድሮ
መልካም ማሰብ ተሳነን አይደል እረ ባካችሁ መምህራን ቅን ሁኑ።
ዳቆን ይርዳኖስ???አብዛኸው
ዮርዳኖስ የምባለው ሰውዬ አይፈረድትም መቃብር ቤት ሲያድር ሰይጣን ለክፍት ነው መቃወምብቻ ነው ስራው እግዜር ይማረው
❤❤❤❤❤❤
ዲ/ን ዮርዳኖስ ፈተና የበዛበት ይመስለኛል መጀመሪያ እራሱን ማሸነፋ አለበት እራሱን ያስቀመጠበት ቦታ ትክክል አይደለም በውስጡ የሚፈትነው መንፈስ እንዳለ ያሳያል
ቢቻል በጸሎት ሊታገዝ ይገባል የቅናት ክፉ መንፈስ ከመንቀፍ መደገፍን መምረጥ ጥሩ ነው።ተጋዳይ ሰው ወይ በቅቶ ማስተማር ወይም መማር አለበት ግዴታ ሁሉም መምህር መሆን አይጠበቅበትም እስኪበቃ እራስን መሰወር ጥሩ ነው። አድሩሱልኝ ለ ዲ/ን ዮርዳኖስ
በመከራ ጌዜ አጽናኝ ወንድሜ ነህ እግዚአብሔር በትምህርትህ ያንን የመከራ ቀን እንዳልፍ አድርጎኛል
እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ በምድር ይክፈልህ አንተ በማታውቀው እግዚአብሔር በሚያውቀው ተስፋ የቆረጠ አአዕምሮየን አድሶልኛል በጨለመብኝ ጌዜ አንተን ላከልኝ
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታዎቃለህ በሚለው ትምህርትህ
ዲያቆን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የበግ ለምድ ለብሰው ቅድስት ቤተክርስቲያንችንን ለማፍረስ ድጅኖ የተሰለፉ አሉና መጠንቀቁ፡ መጸለዩ አይከፋም። በመጨረሻው ዘመን፡ የተመረጡትን፡ እስኪያስቱ ድረስ ያለው፡ ጌታችን አምላካችን፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
😂😂😂
Ahuns abezachwt enaten yebetecrstiyan tekorkatoy yargachu manew.
አሜን አሜን አሜን ለደጋግ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
ዲያቆን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ወጳውሎስ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን
አሜን❤አሜንአሜን❤❤እልልልልልል👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
መምህራንን እግዚአብሔር በሁሉ ያበርታችሁ!!👏
አሜን❤አሜን❤አሜን
ዳቆን ዮርዳኖስና መምህር ዘመዴ ቃለህይወትን ያሠማልን ምእመናን ሠማይ ያደረሷቸው/ያደረስናቸው መምራንና ዘማሪ አሁን የት ነው ያሉት
ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዛብሔር ይመሥገን አሜን አሜነ አሜን ኡፍ ሥንቱን እንቻል ጌታሖይ ልቦና ሥጠን
ቃልህውት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
የአንዲቱ የቤተክርስቲያን ልጆች ሆነው አደባባይ ላይ መተቻቸት ምን ይሉታል ሉሌም ገፊወች አረ አደከማቹን እኮ በጌታ እግዚአብሔር ይችን ቤተክርስቲያን ይጠብቃት
ዲያቆን ዬርዳኖስን ለመረዳት የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ መፅሀፍን ማንበብ ወይም ይቱብ ላይ ገብታችሁ አዳምጡ እግዚአብሔር ያውቃል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር በክፉ የመጡብንን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን ከምድረገፅ ያጥፋልን በቆፈሩት የተንኮል ጉድጓድ ይቅበርልን እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ሁላችንንም ከተኛንበት ያንቃልን የኤሶኘ ኢትዬጵያ ይቱብ ተከተታተሉ Day 7 ይቱብ አዳምጡ ወገኖቼ ከአዚማችን እንንቃ ታቦት ላይ ያላገጡ የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ መንገድ ጠራጊ አውሬው ተላላኪዎች ናቸው እስከዛሬ ተከባብረን ያለን ህዝቦች ዛሬ በገንዘብ ህሊናችንን ሽጠን ለሆዳችን አድረን የሰይጣን ተላላኪ ሆነው የሰይጣንን ተልእኮ እያስፈፀሙ ነው መላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን ነቅተን በየአጥቢያችን ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን ትውልዱ በዝሙት በግብረሰዶም እያለቀ ነው እንንቃ ተኩላው ለምድ ለብሶ ኢትዬጵያ ላይ በረዥም እጁ ገብቶዋል ቆርጠን እንጣለው እንንቃ መደንዘዝ በቃ የ8አመት ልጅ ደፍሮ ገድሎ እንጠልጥሎ የሚሄድ እውን ሰው ነው ወይስ የሳጥናኤል ጎል መንገድ ጠራጊ ሰው መሰል ሰይጣን ነው ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸውን ከእግዚአብሔር ጋር እንዋጋቸው ዝምታችን አስንቆናል እግዚአብሔርን ይዘን እንነሳ ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እውነት ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤አሜንአሜን❤❤
Amen Amen Elllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዘመድኩን እና ዮርዳኖስ ፀረ ክርስቶስ ናቸው😢 በእንደ እነሱ ባሉት ሰዎች የተነሳ እኮ ነው አብዛኛው ሰው ሳይወድ ሓይማኖቱን ሚቀይረው እነዚ ዲያቢሎሶች
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤
ሙስሊሞች የኛን ሃሳብ ከደገፉ እኛ ችግር አለብን ማለት ነው።ይሄ generalization ይባላል ይሄ ከሆነ ይሄ ነው የሚል ሞኝነት በጣም ይቅርታ 👏😭
እንደው በማርያም ዴያቆን ዮርዳኖስ እኔ አላቅም እግዚአብሔር ያውቃል እንድው የጀርመኑ እያሉ ማነው ዘመድኩን ዘመድኩንን ህዝብ አያቀውም እሱ ወንድማችን እያሉ አኬን ጃንደረባውን መተቸት ጥሩ ነው ? ይበቃል ይቅርታ እርሶ ከዘመድኩ ጋር ትልቅ ሴራ አለ ዘመድኩን ከወዳጂ አየረጅም አውቀው ወይ ሳያቁ የጀርመኑ እያሉ ማውራት ጥሩ ነው እኔ ጀርመኑ ከከፈለኝ ጥላቻ መከፋፈል ፣ስድብ ፣ትችት ፣ማዋረድ ብዙ ብዙ ዲያቆ እርሶም ይሄን ፈርተው ነው።እኔ ግን እነ አኬን ልጆቼን እመርጣለሁ
አልገባሽም እህቴ ዘመድኩንን ተይውና የ አኬ አካሄድ በጣም መጥፎ አካሄድ ነው ልብሽን ክፍት አርጊና በደምብ ተመልከችው
አንጀቴ አሯል ዲያቆን ዮርዳኖስ ምነው የጀርመኑ የጀርመኑ አሉ ምን ማለት ነው ያውቁታል ? ሌላሰው ቢጠሩ አይገርመኝም ወፍዋ ነግራኝ ለሚል ለሚያበጣብጥ እርግጠኛ ነኝ ፈርተውት ነው አይቀርልሆትም የጀርመኑ ወሰድ መለስ ከወዳጅ አያረጅም። ።እረ እንደተወደዱ እንደተከበሩ ቀጥሉ ህዝብ ያመነበትን ሁለት ግለሰብ ቢተቹ ምላሹ ህዝብ ይፍረደው መናፍቅ ለምን ተመለሱ??? ነው
ቅናት ነው እነሱ ከስድብ ውጭ ማንም መክረው መመለስ አልቻሉም
የጀርመኑ ተሳስቶ አያቅም እህቴ እሱን ተይውና ግን ስራቸውን ተመልከቺ በነፈሰበት መንፈስ አያዋጣም
@@IsraelTadesse-tb1pdየጀርመኑ ምነው ግን መምህር ነው
@@RutaLeake-o3g ዘመድኩን ማለት ብቻውን ሆነ የነበጋሻውና ትዝታውን ግሩፕ ህዝቡን እንደ በግ ሲነዱ ብቻውን ሆኖ ሲጋፈጥ ሁላችንም ስንሰድበው የነበረ መጨረሻ ላይ ግን እውነት እሱ ዘንድ ሆኖ አረፍነው። አሁንም ዘመድኩንን እንተወው እና አኬ የሚባል ልጅ ስለ ካቴድራል መስቀየል የሰጠው መልስ እንድጠራጠረው አርጎኛል። የጃንደረባው ጉዳይ ግልፅ ነው
@@IsraelTadesse-tb1pd ውይ ዘመድኩን ነው እንዴ የጀርመኑ ያለው የዲያቆን ዮርዳኖስ እይ ከዘመድኩን አኬ አስር እጥፍ ይሻላል አንዳንድ ትምህርት የተናገራቸው እነሱ እንዲያስተካክል አኬ መነገሩ መገፀፁ አይከፋም ግን መናፍቅ ነው ማለት ግን አንችልም ጀንደረባውም በአንዴ ተሃድሶ ነው ማለት አንችልም ዲያቆን ዮርዳኖስ ለምን ገፀፅካቸው ማለትም አይቻለም ስህተት ማስተካከል ግድ ነው እና ዘመድኩት ሚከታል ሰው ካል ግን የእብድ መሰብሰብያ ማእከል የሆነ ሰው ምን እውቀት አለው ከስድብ ውጪ
ወንድም ወንድሙ ሲያጠፋ ከተሳሳተ መምከር የግል ጥላቻችህ በልኩ አድርግ ሌላ ስም መለጠፍ ህዝበ ክርስቲያኑ ይታዘብካል እነ አኬ እና ጃንደረባው ስንት ነፍሳት እያዳኑ ነው ስለዚህ ወንድሜ ከቻልክ የጠፋውን ትውልድ ወንጌል እያስተማርክ ወደ እናት ቤተክርስቲያን መመለስ ካልቻልክ ወንጌል ለሚያስተምሩት እንቅፋት አትውን እሳት እሳት የሆኑ የተዋህዶ ልጆች ተነስተዋል የአንተን ሉባልታ የሚሰማ የለም
አንተ ደግሞ ወንድሜ TH-cam ለመልካም ነገር ተጠቀምበት አሉባልታ ሰልችቶናል እከሌ እንዲህ አለ እከሌ እንዲህ አለች ምን ይጠቅመናል ? ከዛሽ እንዲህ ያለ ነገር በተደጋጋሚ ስታቀርብ አይቻለሁ ትውልዱ ሰልችቶታል ተመልካች ታጣለህ የምታቀርበውን ነገር ደጋግመህ ተመልከተው ትውልድን ያንፅ ይሆን ይጠቅም ይሆን ይማርበት ይሆን ስለዚህ የተሰማሁ የታየሁ ሁሉ አይለቀቅም በእውቀት ትበልጠኝ ይሆናል በእድሜ ግን ታላቅህ እሆናለሁ የታላቅ ምክር አይናቅም በተዋህዶ ያፅናን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።።።
በሙሉ ከመፅሀፉ ቅዱስ የወጣ የአምልኮ ትምህርት ምንፉቅና ነውና ለነፉሳቹህ ጥንቃቄ
እናንተ ትብሱ አሽቃባጮች😢😢
ሲጀመር ዲ.ዮርዳኖስ በአብሾ የታበየ፣ትችት እንጂ ምን አስተምሮ ያቃል የቅናት አማርኛ ገና ብዙ ያሰማናል፤በየ መቃብር ቤቱ በአብሾ እና አፍልሆ ተግተው ተግተው አስተምረው ከመመለስ ይልቅ ቤት ላይ ያሉትን አንተ እንዲ ነህ አንተ እንዲ ነህ በማለት ሰውን መዝለፍ እና መተቸት ምን የሚሉት ቅዠት ነው⁉️