ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከበስንቱ የሚያስቀኝ ቃላት ባንዳ የሚለው😂😂😂😂በስንቱን የሚወድ👍
@user-nq5ne9ik2dአመሠ
እዉነት ነው የእኛ ሰዉ ስኖርህ እንጅ ከሌለህ ቤተክርስቲያን የገባች ዉሻ ያደርግሀል ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
Esti EGTn yemtwedu ሰብስክራይ.. ena 👍
👍
@@aserlopwle ረ
🌿😅😮
ስደት በጣም አስከፊ ነዉ ነገር ግን የሰዉ ህይወት በረከሰበትና በራሱ አገር ስደተኛ በሆነበት አገር ከመኖር 10000000000000ግዜ ስደት ይሻላል።
በጣም
😂😂😂 ሁሉም ቦታ ያው ነው የሰው ልጅ ሁሉም ሀገር ነው የረከሰው
እኔም የወሰንኩበት እውነት ይሄ ነው
በትክክል 😢😢😢
@@ZorishMenjetaእሱ ለጥቂት ግዜ ነው በአለማችን አካሄድ እነሱ በውጪ ስላለነው የሚጨነቁበት ግዜ ሩቅ አይደለም:: አለም የጦርነት አውድማ ስትሆን ስልጣኔ ብለው የገነቡትን ሁሉ በገዛ እጃቸው ሲያወድሙት ያኔ ኢትዮጵያ ያለ ባለመውጣቱ ያመሰግናል
አንተ ምርጥና ድንቅ የሆክ ሰው አንተኮ ጥበብን ትጠበብባታለህኮ ትችላለህ አሌክስዬ ደስ የሚል የምዝናናበት ድራማ
ሃገሬ ላይ ኩበት ሳይሆን የናፈቀኝ ሰላም ነው።
እውነት ነው እኮ የኛ ስው ለዲያስፖራ የሚያሽቃብጠውን በደንብ ነው የስራችሁት❤
ያረቢ የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ የአላህ ፍልስጤም ያሉ የቆሰሉትን አንተ አሽራቸው የሞቱትን አንተው የጀነት በላቸው እኛንም ከጭቀት ከብቸኝነት ከሰው ቤት አውጣን ያረብ 😢😢
አሚን❤❤
አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤
ሃሃሃ ስደት የሚሻልበት ዘመንነው ያለነው ካገራችን ውጪ የተከበርንበት ሃገር ቤት የተውናቸው ቤተሰቦቻችን የተገደሉበት:: ኣገሬ የሚባለውን ተረት ተረት ኣይገባኝም
ወይኔ በሣቅ ሞትኩ በቃ የኛ አገር ሠው ሥደት ብቻ ይለውጣል ብሎ አምሮውን አሣምኖታል በጣም ያሣዝናል ለባርነት መሥገብገብ ሥደትን የቀመሠው ነው የሚያውቀው❤❤❤❤
ወረኛ
@@meron2256 😂😂😂
th-cam.com/video/5i5dTLWot9A/w-d-xo.html
እዉነትነው
ዋው አለማድነቅ ይከብዳል
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ጦርነቱን በፍቅር ይቀይርልን 😢❤❤❤
Bese betam mertenew ebs tv my first choice ❤❤❤
የሀሚስ ምሽት. ድምቀቶች. መተዋል. አላህ. ሆይ. ሀገራችንን. ፍልስጤምን. አተው. በራህመት. ሰላሙን. አስፍንልን. የቆሰሉትን. አላህያሽራቸው. የሞቱትን. አላህ. የጀነትያርጋቸው. እኛንም. መጨረሻንን. አሳምርልን. ጉሉአሚን. ሀባይቢ
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ለፍልስጤም ህዝብ ምን አገባችሁ አሽቃባጭ እነሱ እስከ መፈጠራችሁም አያውቋቹህ
@@eyerus982 ያገባናል. በግፍለሚገደሉ. ለሚሰቃዩ. ምስኪን ህዝቦች. ያገባናል.
@@aapp8779 በሀገራችሁ ላይ መስገጃም ሆነ ቁራን ላጡት አያገባችሁም ማለት ነው የነጭ አሸርጋጅ አትሁኑ
አሚንንንንንን ያረብ
ፈጣሪ ስል ምን ያውርድላቸው ሞት ለማንም አይበጅ ከሚዲያ ጦርነት ጠብቀን
አይ በስንቱ 😂😂😂 ባንዳ የሚላት ነገር ታስቀኛለች ባሌም ከበስንቱ ሰምቶ እኔን አንች ባንዳ ነዉ እሚለኝ😂😂😂😂
እስቲ ተሰዶ የሚያይ 👍
ene
Ena
ዋው በስንቱ ከትክክለኛ ሚስቱ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ሚስቱ ናትዴ ዋው እደዛ ከሆነ እድለኞች ናቸው ሁለት ብርቆች ስወዳቸው❤❤
እረ ከየት ወደት አገናኛችሁት እ🤣🤣🤣 እውነተኛ ሚሰቱ አደለችም
የምር ሁሌ ትስራ የሌክስ ሚስት ማርቲ ጎበዝ ተዋናይ ነች ግን የተደበቀች ናት አውጡልን❤❤❤❤❤
በሴ ሁላቺሁም ምርጦች ናቺው አስተማሪ አስቂኝ ጠቁዋሚ ለሆነው ስራቸው ክበሩን ቱልድን እያሳሳቁ ማስተማር እንጂ እያሳሳቃቺው ማጃጃልን ስላልመረጣቺው እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️ካበዛውት ይቅርታ ውዶቼ ❤️🙏
እኛ በሃገራችን ብንከባበር ጥሩ ነው የሰው ሃገር ክፉ ቢሆንም ግን ይሻላሉ ሃገር ቤት ያለ ሰው በልቡ ተሰዷዋል 😢
ሄኖክ እውነትህን ነው የኩበቱ ሽታ ይናፍቀኛል አላለም🤣🥰
ሀቅ ነው ምኑም ይናፍቃል ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
የዛሬው እጅግ ምርጥ የተዋጣለት ❤❤❤
ዋውውው ሚስቱ ጋር መጣ ዴስ ሲል
ያለዉ ሁኔታ አሰገድዶን ነዉ አንጄ አገሩንማ ማን ይጠላል ❤
እዴኔ የሠውቤት የመረረው ጧት ተነሥቶ ባልድ እና መወልወያ ሸፋጣ ክሎሪክስ ተሸክሞ እላይ እታች ማለት ያሥጠላው ላይክ 😢😢አልሃምዱሊላህ አለኩልሀል
አይዞሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን መልካሙን ሁሉ ያደርግልሻልና ተስፋ አትቁረጭ
አይዞን
ክክክክ አሳቅሽኝም አዘኩም የኛ ነገር አላህ ከዚህ ሂወት ይገልግለን ያረብ ሰው ጧት ተነስቶ ቁርስ ሰርቶ ባል እና ልጆችን ያበላል ያሰናዳል እኛ ጧት ተነስተን ሽትቤት አጠባ ያስጠላል ብቻ አልሀምዱሊላህ
ሁላችንም ነን አይዞን😢
አይዞን ከእንቅልፋችሁ ልክ ስትነቁ ቀናችሁን አልሀምዱሊላህ በጤናየ ያነቃሀኝ ብላችሁ በፈገግታ ጀምሩ ቀናችሁን ከዚያ አሏህ እኛ ያለንበትን ሂወት የሚናፍቁም አሉ ብለን ራስን ማሳመን ሁሌም የበታችችን እንጂ ከፍያሉትን አይቶ ራስን ከመውቀስ መቆጠብ አንድቀን እኔም የቤቴ ሀላፊ እሆናለሁ ብለን ስራችንን በታማኝነት መስራት በተቻለን መጠን የአሏህንሀቅ መጠበቅ የአሰሪወቻችንንም ሀቅ መጠበቅ እነሱቤት የገባንበትን አላማ አለመርሳት ሁሌ ነገሮችን ቀለልአድርጎ ማየት አሏህ በሰላም ሀገራችን ይመልሰን መጀመሪያ ግን አሏህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን በዚያውም ፍሊስጢን ወንድም እህቶቻችንን በዱአ እናስባቸው
Best show ever ❤❤❤❤❤❤ 2:17
በጣም ደስትላለ❤😂
የዛሬ ትልቅ መልህክት ነው ምንም ቢሆን በሀገር ስንት መሰዋት የሚከፍሉ ስዎች አሉ ሲወራና ሲታይ የተለያየ ነው ሰላም ለሀገራችን ስላም ለስው ዘር በሙሉ ሰላም ለአለማችን በየቅጣጫው ስላምን ያውርድልን
amin❤
አሁን ላይ ስደት ሳይሆን አስከፊ የሆነው ሀገር ውስጥ መኖር ነው😢 ይህ ጊዜ አልፎ ሀገራችን ሰላም ሆኖ የምናየው ያድረገን
lovede
You guys showed us the reality of how people act. Exactly this is what happened.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
በስንቱ ዛሬ ከትክክለኛ ሚስቱ ጋር ፊልም ሰራ❤
እርግጠኛ ናችሁ
@@sintayehuyohanes3387 አወ
@user-nq5ne9ik2d ኤኔን ነው?
የመጀመሪያው አይደለም። በምዕራፍ አንድ ላይ ሰርተዋል።
@@sintayehuyohanes3387አወ ናት አታቂያትም ጀጎል ቶብ ላይ ይሰራሉ ባል እና ሚስት
በስንቱ እንደት እንደምወደው❤ ግን በሰንቱ አይነት ባል ከኖረ እንደ ህሩት እንችላለን ሰቶች😂
አናቱን ብዬ ነው የምገላግለው ሆ ምን አቃጠለኝ😏😏😏😏
@@atti13😂😂😂😂
እኔ አልችልም አንድ ቀንም አላድር😂😂
አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ይማርህ
ሀገራችን ወደ ዘመናዊ ባርነት እየተቀየረች ስለሆነ ስደት ከሚሊየን በላይ ይሻላል::::::
Guguncher
አይ በስንቱ የኔ አዝግ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሑ
በስቱ ምርጥ ተዋናይ መጀመሬ ፊልም ያየሁት ድሮ ነበረ ያተን ነበር አሁንም አልተቀየረም አያረጂም ደሞ
፩ ናቹ❤
በስንቱ መጃጃሉን በጣም አበዛህው ትንሽ ቀነስ አድርገው
ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ለሚያልፍ ቀን ተስፋ አትቁረጡ አይዟችሁ ዛሬ አለቀ በፈጣሪ ፍቃድ ነገ ሌላ ቀን ነው ሰላም እንደወጣን ሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አሚን
Besintu is the best ❤❤❤❤
አሀ የበስንቱ ባለቤት ነች በርቱ
ክክክክክክክክ በሳቅ ሄኖክ ኩበት ይሸተኛል ሂሩቴ ወይኔ ድስጤ ክክክ
ስደት ደስ ይላል💕💖❤️💋
_ቡዙ ነኝ የተካ ልጅ ተካ ማነው የድንቁ ወንድም አይ በስንቱ😂😅_
Echalechebeteme
ወይ ሄኒ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
I love this movie
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
በስንቱ ፊልም ደስ ይላል
ምረጥ ትወና ነው ❤❤❤😂😂😂😂
ሰላም ቢኖረን ሁሉም በአገር ነበረ ሚያምረው😊ግን ሆኖም ማን እንደ ሀገር ኢትዮጲያየ እንወድሻለን ከነችግሮችሽ የተወለድንብሽ የትም ዞረን መመለሻችን ነሽ
❤❤❤
Besintu በስንቱ ምርጥ ቤስት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎጆ ከፈረሰ ያፈሳል 🤣🤣🤣 ፈርሶ የሚያፈስ በሚል ለበስንቱ ይመዝገብ 😅😅😅😂😂
አላሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
Ebs tv ማህተብ እንደሚያሶልቅ በማርታ ( ፀዲን ሆና የምትተውነዋን) የአሌክስ ሚስት ላይ በደንብ ይታያል 😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል
ቆዩኮ በጣም ያሳዝናል
@@mariouset142 በጣም የምናደደው እኮ በቅዱስ ቁርባን ተጋብተው መንፈሳዊ ቦታዎች ላይ ከፊት ሆነው ማህተባቸውን ጎላ አድርገውት ሲታዩ እዚህ ጋር ደሞ ማህተባቸውን አውልቀው ፊልም ሲሰሩ እንደው ምን ይሰማቸው ይሆን ከሀዲዎች ናቸው
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤
ከበተአይሸታችሀም ሂረት ወይኔ ድስቴ ወላሂ እንእዴት እደሳኩ 😂😂😂
በስቱየ የሳቂ ምጭ 😍😍😍 😆😆😆😆😁
Bravo
Arada midia my #1 coice
በስዬ አንደኛ እኮ ነክ ትችላለክ😂😂😂😂😂😂
ኢትዮጵያ በጣም ምርጥ ሀገር ነች ግን ዘረኞች ተረ በተረ አሰቀዩዋት ስድት 50% ይሻላል
የዛሬዉ ይለያል አይ ሂኒ የኩበቱ ሺታ አላለም ምን በሬ አለናነዉ ኩበት የሚናፍቀዉ አነፍራችሆኝ በሳቅ 😂😂😂ኑሮልኝ ወዳችኋለሆ ሁላችሆንም አሬፍ አስተማሬ ነዉ😂
በስቱየ በትክክል ❤👍👍👍
Laughed and cried
እስቲ በስንቱን የሚወድ
በጣም አጠረሳ😢
ያዘሬው ቤተቸውን ትቶ ለሚሰደዱት ጥሩ ትምህርት ናው ያበስንቱ ውሰኔ በለመሄዱ
Best House Wife Best 😂😂😂😂😂😂
እባካችሁ ሰአቱ ትንሽ ጨምሩት
ወልሂ እኔ ምኖረው ካናዳ ነው ከየትኛውም ሀገር የተሻለ ግን ማን እንድ ሀገር ገና አመቴ ነው ግን በይቀኑ ለመመለስ ነው ምፈልገው ምን አልባት እንደሌሎቹ ስቆይ ተስፉ ቆርጭ ካልቀረሁ ማን እንደሀገር ወላሂ ጭራሽ አውሮፓ ስንት ኢትዮጵያን በስቃይ ገብተው ግራ ተጋብተው ስንቱ አቅሉን ለሚስትበት ሀገር በጭራሽ አልመኝም ወላሂ
ትክክል ያየነው የሚያቀው
ውዴ እኔ ባሌ ሊወስደኝ ነው ብዙ ሰው ሀገሩው ያስጨንቃል ምናምን ይላሉው😢
@@የጅማዋቅመም በጣም ከባድ ነው በተለኝ ሀገርሽ ላይ ከሰወች ጋር መጫወት እና መሳቅ ለለመድ ሰው ሲበዛ ከባድ ነው ግን ደሞ ትዳርና ልጅ ላለው ሰው ይሻላል ተስፋ አትቁረጭ
Yemer eynoren nw
ebs ግን ለምድነዉ ስላ ሀገራችን ጦርነት የማይዘግበዉ የሰዉ ልጅ እደቅጠል እየረገፈፈ😢😢😢 አይ
የዛሬዉ ያበደነዉ😂❤
ስደት ለወንዶች በጣም ሚከብደው
እሄ በማርና በወተት አሳድጋኝ ሃገሬ ሚባል የቷ ሃገር ትሆን? ታሪካችን በረሃብ ያለቅንበት ዘመን እንዳለ ይነግረናል አሁንስ እያለቅን አይደል
Ayeee beseyeeee,❤❤❤we are going eroup
WOW BESINTU WONDERFUL STICOM DRAMA
😂😂😂😂😂😂😂😂 best sitcom
The writing has improved this week unlike the past few episodes.. please do work on that!
በርቱ ደሰ ይላል❤❤❤
ዓሌክሶ ትችላለህ ምርጥ ትወና
ሥደት ይሻላል ደደም ዶክተር መሪ ከሚያጋድለን ከወድሞቻችን ጋር
እውነት ነው ሽንት ቤት 🚽 የታፈነ ድምፅ 🔈🔉🔊 የሚፈነዳበት ቦታ ነው
የምር ግን የበስንቱ አይነት ጋዜጠኛ ቢኖር ሬድዮ 24 ሰአት ነበር ሬድዮ የምሰማው😂😂😂😂😂😂😂
ስደት እኮ ከሀገረችን ባለይ አክብሮናል ስንቱን ተሸክሞ አሸገረ በገዘ ሀገሩ የተጠለ ሁለ
ትክክለኛ ድራማ
I lough loudly when someone repeats a phrase 4 times. You can use that when you want to restart laughter.
ዎው በሰንቱ
ሀገሬ ኢትዮጵያ እማማማማማማማማማ ይሻላል
በስንቱ ጨጓራየን ይልጠዋል ሽማግሌው እና ሙሌ በሳቅ የሚገሉኝ
ምጡ😂 እንጅ ደቂቃው አለቀ እኮ😮
Sewdachehu .!!!💙💞
እኛበሰደትሀገራችንናፍቆናልየወዱልጅአነጋገረአስለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢
Basntu yesake minc ❤❤❤😂😂😂😂
የዛረው ይለያል😂😂ሉ
ማርቲ ዌል ብለናል ❤❤❤
ዳስኮራዋ የአለማየሁ ባለቤት ናት አደል ማለት ትክክለኛዋ
አው ባለቤቱናት ማርታ ጌታቸው
አዎ
#ላስ_ላስ የአራድዬ ልጆች #ላስ_ላስ አዲስ ሲትኮም ክፍል 01 #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ተለቋል መሳቅ የናፈቀው ብቻ የታችኛውን ሊንክ ጠቅ ያድርግ👇👇😜😜👇👇😜😜👇th-cam.com/video/-f3xCf6UZgg/w-d-xo.htmlSubscribe #yarada_lij_tube
በዚህ ሰአት ከዚህ አገር መውጣት እኮ እድለኝነት ነው፥ምናልባት እናንተ ተመችቷቹህ ስለምትኖሮ እውነታውን አታውቁት ይሆናል።
ከበስንቱ የሚያስቀኝ ቃላት ባንዳ የሚለው😂😂😂😂በስንቱን የሚወድ👍
@user-nq5ne9ik2dአመሠ
እዉነት ነው የእኛ ሰዉ ስኖርህ እንጅ ከሌለህ ቤተክርስቲያን የገባች ዉሻ ያደርግሀል ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
Esti EGTn yemtwedu ሰብስክራይ.. ena 👍
👍
@@aserlopwle ረ
🌿😅😮
ስደት በጣም አስከፊ ነዉ ነገር ግን የሰዉ ህይወት በረከሰበትና በራሱ አገር ስደተኛ በሆነበት አገር ከመኖር 10000000000000ግዜ ስደት ይሻላል።
በጣም
😂😂😂 ሁሉም ቦታ ያው ነው የሰው ልጅ ሁሉም ሀገር ነው የረከሰው
እኔም የወሰንኩበት እውነት ይሄ ነው
በትክክል 😢😢😢
@@ZorishMenjetaእሱ ለጥቂት ግዜ ነው በአለማችን አካሄድ እነሱ በውጪ ስላለነው የሚጨነቁበት ግዜ ሩቅ አይደለም:: አለም የጦርነት አውድማ ስትሆን ስልጣኔ ብለው የገነቡትን ሁሉ በገዛ እጃቸው ሲያወድሙት ያኔ ኢትዮጵያ ያለ ባለመውጣቱ ያመሰግናል
አንተ ምርጥና ድንቅ የሆክ ሰው አንተኮ ጥበብን ትጠበብባታለህኮ ትችላለህ አሌክስዬ ደስ የሚል የምዝናናበት ድራማ
ሃገሬ ላይ ኩበት ሳይሆን የናፈቀኝ ሰላም ነው።
እውነት ነው እኮ የኛ ስው ለዲያስፖራ የሚያሽቃብጠውን በደንብ ነው የስራችሁት❤
ያረቢ የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ያረብ የአላህ ፍልስጤም ያሉ የቆሰሉትን አንተ አሽራቸው የሞቱትን አንተው የጀነት በላቸው እኛንም ከጭቀት ከብቸኝነት ከሰው ቤት አውጣን ያረብ 😢😢
አሚን❤❤
አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤
ሃሃሃ ስደት የሚሻልበት ዘመንነው ያለነው ካገራችን ውጪ የተከበርንበት ሃገር ቤት የተውናቸው ቤተሰቦቻችን የተገደሉበት:: ኣገሬ የሚባለውን ተረት ተረት ኣይገባኝም
ወይኔ በሣቅ ሞትኩ በቃ የኛ አገር ሠው ሥደት ብቻ ይለውጣል ብሎ አምሮውን አሣምኖታል በጣም ያሣዝናል ለባርነት መሥገብገብ ሥደትን የቀመሠው ነው የሚያውቀው❤❤❤❤
ወረኛ
@@meron2256 😂😂😂
th-cam.com/video/5i5dTLWot9A/w-d-xo.html
እዉነትነው
ዋው አለማድነቅ ይከብዳል
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ጦርነቱን በፍቅር ይቀይርልን 😢❤❤❤
Bese betam mertenew ebs tv my first choice ❤❤❤
የሀሚስ ምሽት. ድምቀቶች. መተዋል. አላህ. ሆይ. ሀገራችንን. ፍልስጤምን. አተው. በራህመት. ሰላሙን. አስፍንልን. የቆሰሉትን. አላህያሽራቸው. የሞቱትን. አላህ. የጀነትያርጋቸው. እኛንም. መጨረሻንን. አሳምርልን. ጉሉአሚን. ሀባይቢ
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ለፍልስጤም ህዝብ ምን አገባችሁ አሽቃባጭ እነሱ እስከ መፈጠራችሁም አያውቋቹህ
@@eyerus982 ያገባናል. በግፍለሚገደሉ. ለሚሰቃዩ. ምስኪን ህዝቦች. ያገባናል.
@@aapp8779 በሀገራችሁ ላይ መስገጃም ሆነ ቁራን ላጡት አያገባችሁም ማለት ነው የነጭ አሸርጋጅ አትሁኑ
አሚንንንንንን ያረብ
ፈጣሪ ስል ምን ያውርድላቸው ሞት ለማንም አይበጅ ከሚዲያ ጦርነት ጠብቀን
አይ በስንቱ 😂😂😂 ባንዳ የሚላት ነገር ታስቀኛለች ባሌም ከበስንቱ ሰምቶ እኔን አንች ባንዳ ነዉ እሚለኝ😂😂😂😂
እስቲ ተሰዶ የሚያይ 👍
ene
Ena
ዋው በስንቱ ከትክክለኛ ሚስቱ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ሚስቱ ናትዴ ዋው እደዛ ከሆነ እድለኞች ናቸው ሁለት ብርቆች ስወዳቸው❤❤
እረ ከየት ወደት አገናኛችሁት እ🤣🤣🤣 እውነተኛ ሚሰቱ አደለችም
የምር ሁሌ ትስራ የሌክስ ሚስት ማርቲ ጎበዝ ተዋናይ ነች ግን የተደበቀች ናት አውጡልን❤❤❤❤❤
በሴ ሁላቺሁም ምርጦች ናቺው አስተማሪ አስቂኝ ጠቁዋሚ ለሆነው ስራቸው ክበሩን ቱልድን እያሳሳቁ ማስተማር እንጂ እያሳሳቃቺው ማጃጃልን ስላልመረጣቺው እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️ካበዛውት ይቅርታ ውዶቼ ❤️🙏
እኛ በሃገራችን ብንከባበር ጥሩ ነው የሰው ሃገር ክፉ ቢሆንም ግን ይሻላሉ ሃገር ቤት ያለ ሰው በልቡ ተሰዷዋል 😢
ሄኖክ እውነትህን ነው የኩበቱ ሽታ ይናፍቀኛል አላለም🤣🥰
ሀቅ ነው ምኑም ይናፍቃል ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
የዛሬው እጅግ ምርጥ የተዋጣለት ❤❤❤
ዋውውው ሚስቱ ጋር መጣ ዴስ ሲል
ያለዉ ሁኔታ አሰገድዶን ነዉ አንጄ አገሩንማ ማን ይጠላል ❤
እዴኔ የሠውቤት የመረረው ጧት ተነሥቶ ባልድ እና መወልወያ ሸፋጣ ክሎሪክስ ተሸክሞ እላይ እታች ማለት ያሥጠላው ላይክ 😢😢አልሃምዱሊላህ አለኩልሀል
አይዞሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን መልካሙን ሁሉ ያደርግልሻልና ተስፋ አትቁረጭ
አይዞን
ክክክክ አሳቅሽኝም አዘኩም የኛ ነገር አላህ ከዚህ ሂወት ይገልግለን ያረብ ሰው ጧት ተነስቶ ቁርስ ሰርቶ ባል እና ልጆችን ያበላል ያሰናዳል እኛ ጧት ተነስተን ሽትቤት አጠባ ያስጠላል ብቻ አልሀምዱሊላህ
ሁላችንም ነን አይዞን😢
አይዞን ከእንቅልፋችሁ ልክ ስትነቁ ቀናችሁን አልሀምዱሊላህ በጤናየ ያነቃሀኝ ብላችሁ በፈገግታ ጀምሩ ቀናችሁን ከዚያ አሏህ እኛ ያለንበትን ሂወት የሚናፍቁም አሉ ብለን ራስን ማሳመን ሁሌም የበታችችን እንጂ ከፍያሉትን አይቶ ራስን ከመውቀስ መቆጠብ አንድቀን እኔም የቤቴ ሀላፊ እሆናለሁ ብለን ስራችንን በታማኝነት መስራት በተቻለን መጠን የአሏህንሀቅ መጠበቅ የአሰሪወቻችንንም ሀቅ መጠበቅ እነሱቤት የገባንበትን አላማ አለመርሳት ሁሌ ነገሮችን ቀለልአድርጎ ማየት አሏህ በሰላም ሀገራችን ይመልሰን መጀመሪያ ግን አሏህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን በዚያውም ፍሊስጢን ወንድም እህቶቻችንን በዱአ እናስባቸው
Best show ever ❤❤❤❤❤❤ 2:17
በጣም ደስትላለ❤😂
የዛሬ ትልቅ መልህክት ነው ምንም ቢሆን በሀገር ስንት መሰዋት የሚከፍሉ ስዎች አሉ ሲወራና ሲታይ የተለያየ ነው ሰላም ለሀገራችን ስላም ለስው ዘር በሙሉ ሰላም ለአለማችን በየቅጣጫው ስላምን ያውርድልን
amin❤
አሁን ላይ ስደት ሳይሆን አስከፊ የሆነው ሀገር ውስጥ መኖር ነው😢 ይህ ጊዜ አልፎ ሀገራችን ሰላም ሆኖ የምናየው ያድረገን
lovede
You guys showed us the reality of how people act. Exactly this is what happened.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
th-cam.com/video/5i5dTLWot9A/w-d-xo.html
በስንቱ ዛሬ ከትክክለኛ ሚስቱ ጋር ፊልም ሰራ❤
እርግጠኛ ናችሁ
@@sintayehuyohanes3387 አወ
@user-nq5ne9ik2d ኤኔን ነው?
የመጀመሪያው አይደለም። በምዕራፍ አንድ ላይ ሰርተዋል።
@@sintayehuyohanes3387አወ ናት አታቂያትም ጀጎል ቶብ ላይ ይሰራሉ ባል እና ሚስት
በስንቱ እንደት እንደምወደው❤
ግን በሰንቱ አይነት ባል ከኖረ እንደ ህሩት እንችላለን ሰቶች😂
አናቱን ብዬ ነው የምገላግለው ሆ ምን አቃጠለኝ😏😏😏😏
@@atti13😂😂😂😂
እኔ አልችልም አንድ ቀንም አላድር😂😂
አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ይማርህ
ሀገራችን ወደ ዘመናዊ ባርነት እየተቀየረች ስለሆነ ስደት ከሚሊየን በላይ ይሻላል::::::
Guguncher
አይ በስንቱ የኔ አዝግ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሑ
በስቱ ምርጥ ተዋናይ መጀመሬ ፊልም ያየሁት ድሮ ነበረ ያተን ነበር አሁንም አልተቀየረም አያረጂም ደሞ
፩ ናቹ❤
በስንቱ መጃጃሉን በጣም አበዛህው ትንሽ ቀነስ አድርገው
ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
ራሳችሁን ጠብቁ ለሚያልፍ ቀን ተስፋ አትቁረጡ አይዟችሁ ዛሬ አለቀ በፈጣሪ ፍቃድ ነገ ሌላ ቀን ነው
ሰላም እንደወጣን ሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አሚን
Besintu is the best ❤❤❤❤
አሀ የበስንቱ ባለቤት ነች በርቱ
ክክክክክክክክ በሳቅ ሄኖክ ኩበት ይሸተኛል ሂሩቴ ወይኔ ድስጤ ክክክ
ስደት ደስ ይላል💕💖❤️💋
_ቡዙ ነኝ የተካ ልጅ ተካ ማነው የድንቁ ወንድም አይ በስንቱ😂😅_
Echalechebeteme
ወይ ሄኒ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
I love this movie
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
በስንቱ ፊልም ደስ ይላል
ምረጥ ትወና ነው ❤❤❤😂😂😂😂
ሰላም ቢኖረን ሁሉም በአገር ነበረ ሚያምረው😊
ግን ሆኖም ማን እንደ ሀገር ኢትዮጲያየ እንወድሻለን ከነችግሮችሽ የተወለድንብሽ የትም ዞረን መመለሻችን ነሽ
❤❤❤
Besintu በስንቱ ምርጥ ቤስት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎጆ ከፈረሰ ያፈሳል 🤣🤣🤣 ፈርሶ የሚያፈስ በሚል ለበስንቱ ይመዝገብ 😅😅😅😂😂
አላሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
Ebs tv ማህተብ እንደሚያሶልቅ በማርታ ( ፀዲን ሆና የምትተውነዋን) የአሌክስ ሚስት ላይ በደንብ ይታያል 😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል
ቆዩኮ በጣም ያሳዝናል
@@mariouset142 በጣም የምናደደው እኮ በቅዱስ ቁርባን ተጋብተው መንፈሳዊ ቦታዎች ላይ ከፊት ሆነው ማህተባቸውን ጎላ አድርገውት ሲታዩ እዚህ ጋር ደሞ ማህተባቸውን አውልቀው ፊልም ሲሰሩ እንደው ምን ይሰማቸው ይሆን ከሀዲዎች ናቸው
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤
ከበተአይሸታችሀም ሂረት ወይኔ ድስቴ ወላሂ እንእዴት እደሳኩ 😂😂😂
በስቱየ የሳቂ ምጭ 😍😍😍 😆😆😆😆😁
Bravo
Arada midia my #1 coice
በስዬ አንደኛ እኮ ነክ ትችላለክ😂😂😂😂😂😂
ኢትዮጵያ በጣም ምርጥ ሀገር ነች ግን ዘረኞች ተረ በተረ አሰቀዩዋት ስድት 50% ይሻላል
የዛሬዉ ይለያል አይ ሂኒ የኩበቱ ሺታ አላለም ምን በሬ አለናነዉ ኩበት የሚናፍቀዉ አነፍራችሆኝ በሳቅ 😂😂😂ኑሮልኝ ወዳችኋለሆ ሁላችሆንም አሬፍ አስተማሬ ነዉ😂
በስቱየ በትክክል ❤👍👍👍
Laughed and cried
እስቲ በስንቱን የሚወድ
በጣም አጠረሳ😢
ያዘሬው ቤተቸውን ትቶ ለሚሰደዱት ጥሩ ትምህርት ናው ያበስንቱ ውሰኔ በለመሄዱ
Best House Wife Best 😂😂😂😂😂😂
እባካችሁ ሰአቱ ትንሽ ጨምሩት
ወልሂ እኔ ምኖረው ካናዳ ነው ከየትኛውም ሀገር የተሻለ ግን ማን እንድ ሀገር ገና አመቴ ነው ግን በይቀኑ ለመመለስ ነው ምፈልገው ምን አልባት እንደሌሎቹ ስቆይ ተስፉ ቆርጭ ካልቀረሁ ማን እንደሀገር ወላሂ ጭራሽ አውሮፓ ስንት ኢትዮጵያን በስቃይ ገብተው ግራ ተጋብተው ስንቱ አቅሉን ለሚስትበት ሀገር በጭራሽ አልመኝም ወላሂ
ትክክል ያየነው የሚያቀው
ውዴ እኔ ባሌ ሊወስደኝ ነው ብዙ ሰው ሀገሩው ያስጨንቃል ምናምን ይላሉው😢
@@የጅማዋቅመም በጣም ከባድ ነው በተለኝ ሀገርሽ ላይ ከሰወች ጋር መጫወት እና መሳቅ ለለመድ ሰው ሲበዛ ከባድ ነው ግን ደሞ ትዳርና ልጅ ላለው ሰው ይሻላል ተስፋ አትቁረጭ
Yemer eynoren nw
ebs ግን ለምድነዉ ስላ ሀገራችን ጦርነት የማይዘግበዉ የሰዉ ልጅ እደቅጠል እየረገፈፈ😢😢😢 አይ
የዛሬዉ ያበደነዉ😂❤
ስደት ለወንዶች በጣም ሚከብደው
እሄ በማርና በወተት አሳድጋኝ ሃገሬ ሚባል የቷ ሃገር ትሆን? ታሪካችን በረሃብ ያለቅንበት ዘመን እንዳለ ይነግረናል አሁንስ እያለቅን አይደል
Ayeee beseyeeee,❤❤❤we are going eroup
WOW BESINTU WONDERFUL STICOM DRAMA
😂😂😂😂😂😂😂😂 best sitcom
The writing has improved this week unlike the past few episodes.. please do work on that!
በርቱ ደሰ ይላል❤❤❤
th-cam.com/video/5i5dTLWot9A/w-d-xo.html
ዓሌክሶ ትችላለህ ምርጥ ትወና
ሥደት ይሻላል ደደም ዶክተር መሪ ከሚያጋድለን ከወድሞቻችን ጋር
እውነት ነው ሽንት ቤት 🚽 የታፈነ ድምፅ 🔈🔉🔊 የሚፈነዳበት ቦታ ነው
የምር ግን የበስንቱ አይነት ጋዜጠኛ ቢኖር ሬድዮ 24 ሰአት ነበር ሬድዮ የምሰማው😂😂😂😂😂😂😂
ስደት እኮ ከሀገረችን ባለይ አክብሮናል ስንቱን ተሸክሞ አሸገረ በገዘ ሀገሩ የተጠለ ሁለ
ትክክለኛ ድራማ
I lough loudly when someone repeats a phrase 4 times. You can use that when you want to restart laughter.
ዎው በሰንቱ
ሀገሬ ኢትዮጵያ እማማማማማማማማማ ይሻላል
በስንቱ ጨጓራየን ይልጠዋል ሽማግሌው እና ሙሌ በሳቅ የሚገሉኝ
ምጡ😂 እንጅ ደቂቃው አለቀ እኮ😮
Sewdachehu .!!!💙💞
እኛበሰደትሀገራችንናፍቆናል
የወዱልጅአነጋገረአስለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢
Basntu yesake minc ❤❤❤😂😂😂😂
የዛረው ይለያል😂😂ሉ
ማርቲ ዌል ብለናል ❤❤❤
ዳስኮራዋ የአለማየሁ ባለቤት ናት አደል ማለት ትክክለኛዋ
አው ባለቤቱናት ማርታ ጌታቸው
አዎ
#ላስ_ላስ
የአራድዬ ልጆች #ላስ_ላስ አዲስ ሲትኮም ክፍል 01 #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ተለቋል
መሳቅ የናፈቀው ብቻ የታችኛውን ሊንክ ጠቅ ያድርግ👇👇😜😜👇👇😜😜👇
th-cam.com/video/-f3xCf6UZgg/w-d-xo.html
Subscribe #yarada_lij_tube
በዚህ ሰአት ከዚህ አገር መውጣት እኮ እድለኝነት ነው፥
ምናልባት እናንተ ተመችቷቹህ ስለምትኖሮ እውነታውን አታውቁት ይሆናል።