ፍሬው በዛ የፈጠረው የራሱ ብቻ ሥላሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @Chernet-ux1vl
    @Chernet-ux1vl หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬውን ጠይቁልኝ ሥላሴዎች ናቸው ተስማምተው ሟች ሰው የላኩልን ወይስ ከነሱ አንዱ ነው የመጣው ?
    ሦስቱም እኩል አምላክ

  • @WoinshetSimon
    @WoinshetSimon หลายเดือนก่อน +3

    በኢየሱስ ስም ከሐዋርያት ከሰበኩት ትምህርት የተለዬ ትምህርት 😪

  • @teshbuchi254
    @teshbuchi254 24 วันที่ผ่านมา

    በዚህ አገላለጹ ከሆነን የታረቀን አብ ሳይሆን በኢየሱስ የነበረው ሌላ ሞሎኮት ነው ሀይ ፍሬው😢

  • @tmbbezu
    @tmbbezu หลายเดือนก่อน +3

    እንዲህ ነው እየዘቀጡ መውረድ!!!

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም ፍሬው ወደ የት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ።

  • @adanedegaga8182
    @adanedegaga8182 หลายเดือนก่อน

    እንዴት አንዱ ሞቶ ሁለቱ ከእርሱ ጋር እኩል ሊሆኑ ይችላሉ ፌር አይደሉም ስላሴዎች

  • @Sisaymerkin-p5p
    @Sisaymerkin-p5p 29 วันที่ผ่านมา

    Wondimoch zemenu alquwal entsely, enslqise lenefsachin

  • @Sisaymerkin-p5p
    @Sisaymerkin-p5p 29 วันที่ผ่านมา

    Ke silaswochu andu meto sewu hone keza buhala ya melokot yet xefa ahun ale?

  • @enbakomyonas6495
    @enbakomyonas6495 หลายเดือนก่อน

    1ኛ ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።

    ⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?

  • @yimaregubena4019
    @yimaregubena4019 27 วันที่ผ่านมา

    ናና ወደ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ብዙ ይቀርሀል

  • @tmbbezu
    @tmbbezu หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ አይነት መገለጥ እጅግ ከሰይጣን አብልጦ የመጠቀ እውቀት መሆን አለበት........ ከስላሴ ሌላ 4ኛ አካል (ሰው ብቻ) መሆኑ ነው?

  • @MihiretTumicha
    @MihiretTumicha 26 วันที่ผ่านมา

    Ande mefelasefi ketejemere makomiya yelewum eko abet🤔

  • @addisuendale6307
    @addisuendale6307 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ፍሬው አዘንኩልህ ምን አይነት እምነት ነው ደግሞ ያንተ ሲቀጥል የተጠየከውን መመለስ ስለማትችል ሌላሌላ ነገር ነው ምታወራው አይ ፉከራ ከሁት ያጣ ይሉሀል አንተ ነህ

  • @hl9677
    @hl9677 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬው ሥራው ጸጉር መከርከም ነበር ማለት ቁርበት ፋቂው ስሞዖን ማለት ነው ታድያ ስምዖን ጴጥሮስ ነው እንጂ ስለ እግዚአብሔር ልጅ መስበክ የሚችለው እንጂ ስምዖን ፋቂው አይደለም ። አንተ ጸረ ክርስቶስ ዝም ብለህ ጸጉርህን ከርክም።

  • @adanedegaga8182
    @adanedegaga8182 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰው መጽሐፍ ቅዱስ አስቀምጦ ፈላስፋ ቢሆን ይሻለዋል
    ደረቅ ትምህርት አይመችም።

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb 22 วันที่ผ่านมา

    አንተ መናፍቅ ነህ አንተ አሁንም ኦንሊ ጂሴስ ነህ የራስህ አስተምህሮ ነዉ ያለህ እኛን አትወክለንም
    ደፍረትህ ይገርመኛል
    ክርስቶስ የሚባል አምላክ የለም ትላለህ???😢😢
    “አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”
    - ሮሜ 9፥5
    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለም ትላለህ??😢😢
    “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20