ያችን ቀን እናፍቃለሁ ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ወንድወሰን በላይ L/D wondwosen belay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 539

  • @hoseayohanneskasahun6089
    @hoseayohanneskasahun6089 4 ปีที่แล้ว +63

    ይህን መዝሙር ባዳምጥ ባዳምጥ አልጠገብ አለኝ።ፀጋው ይብዛላችሁ።

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +5

    *🌸ያቺንቀን እናፍቃለሁ🌸*
    ያቺን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ
    ምስክር እሆነዋለሁ በአውደ ምህረቱ
    ቆሜ
    ደግሞም ባይሆንልኝ ያሰብኩት በቀኑ
    ለእኔ አስቦልኝ ነው አባት በመሆኑ
    ድጋይ ዳቦ መስሎኝ ለማግኘት ስሞክር
    ጌታ ከለከለኝ ጥርሴ አንዳይሰበር /2/
    ፡፡፡፡፡፡።።።፡፡፡፡፡አዝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
    ስላደረክልኝ ስለፀሎቴ መልስ
    ተመስገን አምላኬ ስምህም ይቀደስ
    ያልተቀበልኩትም ያልሆነው በህይወቴ
    ለበጎ ነውና ተመስገን አባቴ
    ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡አዝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
    እድል ፈታዬነህ ተስፋ አደርግሀለሁ
    የማዳንህም ቀን እጠባበቃለሁ
    አንተን ለናፈቀች ለተጨነቀች ነፍስ
    ትደርስላታለህ እንባዋን ልታብስ
    ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡አዝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
    ወድሞቼን ጠልተው ሊሸጡኝ በአንድነት
    በጢፋራ ጎጆ ብኖር በባርነት
    በሀሰት ወንጅላ በወህኔ ባድር
    ለእኔ መሰላል ነው መውጫ ወደክብር
    ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡አዝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
    ልጁ ዳቦ ሲለው ድንጋይ የሚሰጠው
    ከሰው ልጆች መሀል ከቶስ እሱ ማነው
    መልካም ካደረገ የምድራዊው አባት
    ከዚህም ይሰፋል ያንተ መልካምነት
    ///
    *ዲ/ን ወንደሰን በላይ*
    *ወሰበሐት ለእግዚአብሔር*

  • @እመቤትመብራት
    @እመቤትመብራት 7 ปีที่แล้ว +35

    ያችን ቀን እናፍቃለዉ አይቀርም ይሣካል ህልሜ ምስክር እሆነዋለዉ በአዉደ ምህረቱ ቆሜ ደግሞ ባይሆንልኚ ያሠብኩትበቀኑ ጌታ አስቦልኚ ነዉ አባት በመሆኑ ድንጋይ ዳቦ መስሎኚ ለማግኘት ስሙክር ጌታ ከለከለኚ ጥርሴ እንዳይሠበር
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን

  • @LyuwerkMularu
    @LyuwerkMularu ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልንበጣም ሠምቸዉ እማል ሰለቸዉነዉ

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 3 ปีที่แล้ว +22

    ያችን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልማሜ ምስክር እሆነዋለሁ ከአውደ ምህረቱ ቆሜ አሜን 🙏🙏🙏

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ይህን መዝሙር ባዳምዉ መቼም አልጠግበዉ ለኔ የተዘመረ ይመሥለኛል በእዉነት ቴዲየ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ💚💛❤

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 ปีที่แล้ว +6

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ ቀሲስ ወንድወሰን በላይ

  • @እማትርታዬመቅዲ
    @እማትርታዬመቅዲ 6 ปีที่แล้ว +4

    በህይወቴ ሙሉ ይህንን መዝሙር ሳላዳምጠው ወዬ አለውቅም በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ የፀናችሁ

  • @ናትናኤልየማርያምልጅነኝ
    @ናትናኤልየማርያምልጅነኝ 8 ปีที่แล้ว +60

    ለወንድማች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
    አፍፍፍፍፍ የእኔም ምኞት ናፍቆት ከመቅደስህ መገኘት ነው እና እባክህ አምላኬ እርዳኝ ጓዶሎዬ መቸም አልሞላልኝ ቀዳዳው በዛብኝ ምን ልሁን እኔ ከርታታዋ ልጅህ ድንግል ሆይ እርጅኝ እር ልቤን እይልኝ እመብርሀን😢😭😭

    • @zeaidetefera5338
      @zeaidetefera5338 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ያሪግልህ ናት

    • @mohamdalice2206
      @mohamdalice2206 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያስማልን

  • @ዋሴነሽማርያምጠበቃየ
    @ዋሴነሽማርያምጠበቃየ 8 ปีที่แล้ว +83

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቻችን አሜን
    አላክ። ሆይ መልሰኝ በመቅደስህ ልኑር ስደት መረረኝ ድንግል ሆይ አትርሽኝ

    • @tigestlata1836
      @tigestlata1836 8 ปีที่แล้ว

      Ayizoshe eht laa hulum gezw alwo AMLKACHEN yatamna nwo

    • @aiops9110
      @aiops9110 8 ปีที่แล้ว +3

      ዋሴ ነሽ ማርያም ጠበቃየ አይዞሽ ድንግልን የያዘ አፍሮ አያውቅም። ከእናትም በላ እሷ በምልጃዋ ላመኑ ትደርሳለች እሺ ሆዴ

    • @ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ
      @ስብሀትለእግዚአብሔርለወላ 8 ปีที่แล้ว +6

      ዋሴ ነሽ ማርያም ጠበቃየ አይዞሽ ሆዴ አንድ ቀን መቸም ስደት ያበቃል ማለትም ሀገራችን የምንገባበት ጊዜ ይመጣል በትእግስት እንጠብቀው ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደው እሚሆነው እኔም በመቅደሱ መመላለስ ናፈቀኝ ሳውዲ ምንም ከሌለበት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሌሎች ሀረብ ሀገራ ያሉ እድለኞች ናቸው ብቻ ምን እደምል አላቅም ግን መቸም ተስፋ አልቆርጥም ሁላችንም ተስፋ እናድርግ

    • @rahleejiguhanekonjodeseyla3715
      @rahleejiguhanekonjodeseyla3715 8 ปีที่แล้ว

      ስብሀት ለ እግዚአብሔር ለ ወላዲቱ ድንግል

    • @ያለድንግልማሪያምህይወትባ
      @ያለድንግልማሪያምህይወትባ 8 ปีที่แล้ว

      ዋሴ ነሽ ማርያም ጠበቃየ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ይሔ የኔም ህልም ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ነ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ5ነ 8 ปีที่แล้ว +57

    ያችን ቀን እናፍቃታለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ
    ምስክር እሆነዋለሁ ከአውደምህረቱ ቆሜ
    ደግሞም ባይሆንልኝ ያሰብኩት በቀኑ
    ለኔ አስቦልኝ ነው አባት በመሆኑ
    ድንጋይ ዳቦ መስሎኝ ለማግኘት ስሞክር
    ጌታ ከለከለኝ ጥርሴ እንዳይሰበር
    እልልልልእልልልልእልልልል እልልልልእልልልልእልልልል እልልልልእልልልልእልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @እመቤቴየዘለአለምስንቄነሽ
      @እመቤቴየዘለአለምስንቄነሽ 8 ปีที่แล้ว +1

      Hanan Goshu ቃለሂወት ያሰማልኝ

    • @jdndndhsjjs4071
      @jdndndhsjjs4071 7 ปีที่แล้ว +2

      እመቤቴ የዘለአለም ስንቄነሽ ወድሻለሁ

    • @zainm7296
      @zainm7296 7 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው። መዝ 22

    • @MariaMaria-vb1cv
      @MariaMaria-vb1cv 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው። መዝ 22 elelelelelelelellelelelelelellelelelelelelelellleeellleellleeelllleeellleeellleelleeellleeelleeelllllleeellleelleeelllll

  • @ማህሌትገብረሚካኤል
    @ማህሌትገብረሚካኤል 7 ปีที่แล้ว +13

    ያችን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ
    ምስክር እሆነዋለሁ ከአውደ ምህረቱ ቁሜ
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋና በረከቱ ያድልልን
    ጌታየ ሆይ አደራህን በሰላም ወደ አገራችን መልሰን አሜን

  • @gememan2189
    @gememan2189 4 ปีที่แล้ว +1

    ያገሬ ልጆች መዝሙር ስስማ ውስጤ ይረበሻል አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ግን እምነቴ ሙስሊም ነኝ የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ ለምድነው ያገሬልጆች

    • @ሓማል
      @ሓማል 3 ปีที่แล้ว

      😥😥😥ደግግመሺ አዳምጭዉ ዉደ ከዛስብከትም አዳምጭ❤❤❤❤😔❤⛪❤👏

  • @ድንግልማርያምእናቴናትድን
    @ድንግልማርያምእናቴናትድን 8 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    አሜንን አሜንን አሜንን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜንን

  • @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን
    ያችን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ
    ምስክር እሆነዋለሁ በአውደ ምህረቱ ቆሜ
    ደግሞም ባይሆንልኝ ያሰብኩት በቀኑ
    ለኒ አስቦልኝ ነው አባት በመሆኑ
    ድንጋይ ዳቦ መስሎኝ ለማግኘት ስሞክር
    ጌታ ከለከለኝ ጥርሴ እንዳይሰበር /፪/

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 3 ปีที่แล้ว +3

    ብሠማው ማልጠግበው መዝሙር ያችን ቀን እናፉቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ ምሥክር እሆነው አለሁ በአውደ ምህረቱ ቁሜ ሠማእቷ አርሤማ ህልሜን አሳኪልኝ ያችን ቀን እናፉቃለሁ 😥🙏🙏🙏❤

  • @GizachewFentie
    @GizachewFentie 5 ปีที่แล้ว +10

    ያቺን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ
    ምስክር እሆነዋለሁ በአውደ ምህረቱ ቆሜ
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን።

  • @ahnedmohame9660
    @ahnedmohame9660 7 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ተሰፍ መንግሰተ ሠማያትን ያዋርሰልን ወንደማችን ወንዷሠን ለዘላለም ኑርልን የአገልግሎት እደሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን

    • @ahnedmohame9660
      @ahnedmohame9660 7 ปีที่แล้ว +2

      የደንግል ማሪያም ልጅ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞክር
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞክር 7 ปีที่แล้ว +88

    *🌸ያቺንቀን እናፍቃለሁ🌸*
    ያቺን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ
    ምስክር እሆነዋለሁ በአውደ ምህረቱ
    ቆሜ
    ደግሞም ባይሆንልኝ ያሰብኩት በቀኑ
    ለእኔ አስቦልኝ ነው አባት በመሆኑ
    ድጋይ ዳቦ መስሎኝ ለማግኘት ስሞክር
    ጋታ ከለከለኝ ጥርሴ አንዳይሰበር /2/
    ፡፡፡፡፡፡።።።፡፡፡፡፡አዝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
    ስላደረክልኝ ስለፀሎቴ መልስ
    ተመስገን አምላኬ ስምህም ይቀደስ
    ያልተቀበልኩትም ያልሆነው በህይወቴ
    ለበጎ ነውና ተመስገን አባቴ
    ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡አዝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
    እድል ፈታዬነህ ተስፋ አደርግሀለሁ
    የማዳንህም ቀን እጠባበቃለሁ
    አንተን ለናፈቀች ለተጨነቀች ነፍስ
    ትደርስላታለህ እንባዋን ልታብስ
    ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡አዝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
    ወድሞቼን ጠልተው ሊሸጡኝ በአንድነት
    በጢፋራ ጎጆ ብኖር በባርነት
    በሀሰት ወንጅላ በወህኔ ባድር
    ለእኔ መሰላል ነው መውጫ ወደክብር
    ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡አዝ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
    ልጁ ዳቦ ሲለው ድንጋይ የሚሰጠው
    ከሰው ልጆች መሀል ከቶስ እሱ ማነው
    መልካም ካደረገ የምድራዊው አባት
    ከዚህም ይሰፋል ያንተ መልካምነት
    ///
    *ዲ/ን ወንደሰን በላይ*
    *ወሰበሐት ለእግዚአብሔር*

    • @sameerahayat3034
      @sameerahayat3034 6 ปีที่แล้ว

      የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ ክርስቶስ አምላኬ !ታዲያስ

    • @እግዝአብሄርፍቅርነው
      @እግዝአብሄርፍቅርነው 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 6 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልያችንቀን እነፍቃሌው

    • @leletealemayewe289
      @leletealemayewe289 4 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላክት ያሰማልን

    • @አድስወለተትንሳኤ
      @አድስወለተትንሳኤ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @እግዝአብሄርእረኛየነ-ጀ8ነ
    @እግዝአብሄርእረኛየነ-ጀ8ነ 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝሜሬ መልእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዝአብሄር ይባርከው
    ቤተ መቅደስህ ናፍቆኝል አምላክየ ሆይ እባክህን ስደት በቃቹሁ በለን ወደ ቤተ መቅደስህን መልሰኝ እንደ ድሮየ ላገለግልህ

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 ปีที่แล้ว +4

    ድንጋይ ዳቦ መሰሎኝ ለማግኘት ስሞክር
    ጌታ ከለከለኝ ጥርሴ እንዳይሰበር
    #የማይጠቅመኝን አስቀርተህ የሚጠቀመኝን የሠጠኸኝ ጌታ ክበር #ተመስገንልኝ ❤💞👏⛪

  • @ወለተጊዮርጊስ-ቐ5ደ
    @ወለተጊዮርጊስ-ቐ5ደ 7 ปีที่แล้ว +1

    የማይጠቅመንን አሶግደህ የሚጠቅመንን የሰጠኽን የዘላለም አባት ቅዱስ መድኃኒያለም ክበር ተመስጌን
    አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ ปีที่แล้ว +1

    ይችን ቀን እናፍቃለሁ ⛪⛪💒💒💘💘💘👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @ራያራዩማ-በ7ዘ
    @ራያራዩማ-በ7ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ያችንቀንእናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካልህልሚ ምስክር እሁነዋለሁ በአውደምህረቱ ቁሚ ደግሙም ባይሁንልኝ ያሰብከት በቀኑ ለኔአስቡልኝነው አባትበመሁኑ በእውነት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @ወለተሰንበትየድንግልልጅነ
    @ወለተሰንበትየድንግልልጅነ 8 ปีที่แล้ว +13

    አሜን እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ የተዋህዶ ልጅች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጠና ይጠብቅልን ርስት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lemlemabirham
    @lemlemabirham 7 หลายเดือนก่อน

    ዘማረይ መላእከት ያሰማልን ወንደሜ

  • @habtamunega7203
    @habtamunega7203 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ፫
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    💐ያችን ቀን እናፍቃለሁ 💐
    💐አይቀርም ይሳካል ህልሜ💐

  • @TixieMraad
    @TixieMraad ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔም ያቺን ቀን እናፍቃለው 😘😘😘😘😘

  • @haymanotkebede8507
    @haymanotkebede8507 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም የምፅናናበት መዝሙር ነው ምስጋና ይሁን ለልኡል እግዚኣብሔር ❤❤

  • @andnet2276
    @andnet2276 6 ปีที่แล้ว +2

    ያችን ቀን እኔፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ሀሳቤ
    ምስክር እሆነዋለሁ በአውደ ምህረቱ ቆሜ
    እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @selamkonjo4205
    @selamkonjo4205 8 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላክትን ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልክ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @በእየሱስአዲስሕይወትጀምሬ
    @በእየሱስአዲስሕይወትጀምሬ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ይቀድስልህ በቤቱ ለዘላለም ያፅናህ የእመቤቴ ምልጃ ጥበቃዋ አይለየክ የስደት አገልጋያችን ነህ እንወድሃለን ተባረክልን

  • @ቡርቴሁሉምያልፋል
    @ቡርቴሁሉምያልፋል 6 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥት የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @KenstCharo
    @KenstCharo ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል 👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🎉🎉🎉

  • @hayatilove4198
    @hayatilove4198 8 ปีที่แล้ว +14

    የዝማሬው ባለቤት ልኡል አምላካች የተመሠገነና የከበረ ይሁን አሜን(3) እልልልል ለወድሞቻችን ዝማሪ መለአክትን ያሠማልን

    • @fantofanto5558
      @fantofanto5558 7 ปีที่แล้ว

      Amen Amennn

    • @furoodatyopiya9063
      @furoodatyopiya9063 7 ปีที่แล้ว

      Hayati Love

    • @Kነው
      @Kነው 7 ปีที่แล้ว +1

      🌻🌻🌻🌻⛲⛲⛲⛲⛲⛲⛲⛲💅👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💝💝💝👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዐ1ኸ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ዐ1ኸ 8 ปีที่แล้ว +22

    ዝማሬመላእይክትን ያሰማልን ወድሞቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ
    ያችን ቀን እናፍቃለሁ
    አምላኬሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @እናንየነጋአስበኝአምላኬ
    @እናንየነጋአስበኝአምላኬ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏

  • @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና
    @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና 7 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ዝማሪ መላክትን ያስማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sarahana4759
    @sarahana4759 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያስማልን ሁሉም ነገር ለበጉ ነው የማያልፍ ነገር ሁሉም ያልፋል

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ከስደት ተመልሰን በቤተ መቅደስ ሁነን ስምህን ለማመስገን ያብቃን😢😢😢😢😢😢💚💛❤️

  • @ትግስትወለተስላሴ-ቀ6ኸ
    @ትግስትወለተስላሴ-ቀ6ኸ ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል.ዝማሬመላእክትን.ያሰማልን.ወንድሞቸ.ውድድድድድድ.ፀጋውን.ያብዛላችሁ.የኔን.እድሜ.ጨምሮ.ይስጥልኝ.እመብርሀን. ትጠብቃችሁ

  • @yeshi7740
    @yeshi7740 7 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፀ9ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፀ9ጘ 7 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልንን የተባረከች መንግተሠማያት ያዉርሥልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን ፫

  • @Eነኝየማየናፋቂ
    @Eነኝየማየናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ ይህን መዝሙር ስሰማ ውስጤ ይሰበራል እግዚብሔር አምላክ ከስደት መልሶ ለመቅደሱ ያብቃን

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልዝማሪመላእክትንያሰማልን፣እኔምያችንቀን፣እናፍቃታለሁ፣ከስደትገላግሎኝ፣በቤቱ፣እዲቆምያዲርገኝእፍፍፍፍ

  • @segiarab4117
    @segiarab4117 8 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዚመሬ ማእላክት ያስማልን ቃለ ህይዎት ያስማልን ❤❤❤💚💚💚💛💛💛እግዚእቤሔር ጠባቂ ነው ውድድድድድ ያኔ ውቦውቺ

  • @KanNaeguuHinRafuu
    @KanNaeguuHinRafuu ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰

  • @እስመአልቦነገርዘይስሀኖ
    @እስመአልቦነገርዘይስሀኖ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @fjfdfhgf9539
    @fjfdfhgf9539 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያስማልን

  • @salameneshdniglmariyamsisa2017
    @salameneshdniglmariyamsisa2017 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ
    @ወለተሚካኤል-ኘ1ፀ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wahamobilw2072
    @wahamobilw2072 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @ገኒየማርያምልጅ-በ8ሐ
    @ገኒየማርያምልጅ-በ8ሐ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tinsaehaile5832
    @tinsaehaile5832 2 ปีที่แล้ว +1

    ባዳምጥ ባዳምጥ የማልጠበው መዝሙር ፀጋው ይብዛልህ!!

  • @alyazia9300
    @alyazia9300 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመነክህን ፈጣሪ ይባርክልህ።

  • @sisaytilahun7351
    @sisaytilahun7351 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክ ያሰማልን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
    @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
    ደስ መዝሙር

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ይሔን መዝሙር ማነው እንደኔ የሚወደው

  • @mimitankermimitanker3893
    @mimitankermimitanker3893 8 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @everydaywithkise5746
    @everydaywithkise5746 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክታት ያሠሙልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል

  • @zelekashlove8559
    @zelekashlove8559 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @haregasefa2084
    @haregasefa2084 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያደማልን

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 2 ปีที่แล้ว

    ይሔን መዝሙር ድጋሚ ስሩልን በናታችሁ በጣም ደስ ይላል ድምፁ ግን ልክ አይደለም

  • @ሰላምየተዋህዶልጅ-ወ4ጠ
    @ሰላምየተዋህዶልጅ-ወ4ጠ 7 ปีที่แล้ว

    ያችን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ ምስክር እሆነዋለሁ በአውዴ ምህረቱ ቆሜ አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ
    @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ 3 ปีที่แล้ว

    ተመሰገነ አገኘሁ ቻናላቸውን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mazamaza110
    @mazamaza110 7 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @salamkassie1694
    @salamkassie1694 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @መሲደኜ
    @መሲደኜ 7 ปีที่แล้ว

    ያችን ቀን እናፊቃለሁ አይቀርም ይሰካል ህልሜ
    ምስክር እሆንለተለሁ በአወደምህራቱ ቆሜ ........
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞችችን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ያፀናቹ

  • @yeyeneyemareyamlijyeyeneye6599
    @yeyeneyemareyamlijyeyeneye6599 7 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zemar melaekitn yasemalin egzabher edem na tenane abezto yestlin kebetu ayeleyehi segawen yabezalhi👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 7 ปีที่แล้ว +11

    ድንጋይ ዳቦ መስሎኝ ለማኘክ ስሞክር
    ጌታ ከለከለኝ ጥርሴ እዳይስበር!!!ኝ

  • @Eነኝየማየናፋቂ
    @Eነኝየማየናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልን ውድሞችን

  • @A05Sam-hx2gd
    @A05Sam-hx2gd 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @እኔየድንግልልጅነኝአትምጡ
    @እኔየድንግልልጅነኝአትምጡ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ፀጋውንብያብዛልህ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ghkvkhvhdu5774
    @ghkvkhvhdu5774 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @hasanmhm9731
    @hasanmhm9731 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል🍃🍃🕊️💐💐💐💐🕯️🕯️🕊️🕊️💐ዝማሬ መላእክት ያሰማለን 🌾🌾🌷🌷🌹🌹🌹

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ዠ3ዘ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ዠ3ዘ 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን💞💞💞💞💞

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ጐ 8 ปีที่แล้ว

    ያችን ቀ እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ አሜንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ቃለህይወት ያሰማልን ድንግል ማሪያም ፅሎትሽ ምልጃሽ አይለኝ

  • @hananalebachew269
    @hananalebachew269 7 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @erfekrnew6511
    @erfekrnew6511 8 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንንንንዝማሬመላክትያሰማልን
    ለወድማቺንበእድሜበፀጋይጠብቅልን amen
    amen
    amen

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ5ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ5ሠ 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ

  • @alainnalain
    @alainnalain 8 ปีที่แล้ว

    አዎ ብዙ የምናፍቀው ቀኖች አሉ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mikaelmeleakuhan3370
    @mikaelmeleakuhan3370 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @እጽብድንቅየተዋህዶልጅ
    @እጽብድንቅየተዋህዶልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ያችን ቀን እናፍቃለሁ አይቀርም ይሳካል ህልሜ ምስክር እሆነዋለሁ ከአውደምህረቱ ቆሜ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላኬ ጉዙዬ ካላንተ ከንቱ ነው ቅደም ከፌቴ

  • @ewniteyemimeseleginwesheti8743
    @ewniteyemimeseleginwesheti8743 3 ปีที่แล้ว

    Zemare melaketi yasemalen bewnite Betam Yetebareke Sera New Yemitafete Mezemur Atenten Yemeyalemelem Reste mingesti Semayate Yemeyawarise Mesgana Yehunilen ❤🙇‍♂️🙏

  • @cgifjfgh7449
    @cgifjfgh7449 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማቼ😥😥😥

  • @shitanshbadeg1924
    @shitanshbadeg1924 6 ปีที่แล้ว

    ያቺን ቀን እናፈቃለው ወድማችን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን

  • @tachawtmelese7560
    @tachawtmelese7560 8 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላይክትን ያሰማልን መንግስቱንም ያወርስልን

  • @memihertarikugfdsawelalash8078
    @memihertarikugfdsawelalash8078 8 ปีที่แล้ว +13

    እልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

    • @selamethiopian7400
      @selamethiopian7400 8 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @kh-k9076
      @kh-k9076 6 ปีที่แล้ว

      memiher tariku Gfdsa ልልልwelala shibeka እልል

  • @djdhdhdhhdhdhuf2987
    @djdhdhdhhdhdhuf2987 7 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ.መላይክት.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን.

  • @gegegege7472
    @gegegege7472 8 ปีที่แล้ว +6

    amen amen amen amen amen amen zemari melekot yasemaln

  • @ameletadesse1308
    @ameletadesse1308 8 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያብዛልን

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 7 ปีที่แล้ว

      amele tadesse

  • @ማሪያናየዜድየዜድ
    @ማሪያናየዜድየዜድ 7 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን ♥

  • @berchikomelekam8634
    @berchikomelekam8634 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @isalemisalem2960
    @isalemisalem2960 8 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @ZainabZainab-zv5fv
      @ZainabZainab-zv5fv 7 ปีที่แล้ว

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን