แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024
  • “ #ብዙ_አስተዋፅኦ_እንዳደረገ_ሰው_አድርጌ_ራሴን_አልቆጥረውም” I #ዘማሪ_አዲሱ_ወርቁ I #kiya_talk_show I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #abiy_taddele ( #abiy_kiya )
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial

ความคิดเห็น • 32

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 2 วันที่ผ่านมา +15

    ኪያ ሸዉ ተባረክ አንተን የሚመጥን የጸጉር አቆራረጥ ይህ ነው እንወድሀለን

    • @alemkiru2012
      @alemkiru2012 วันที่ผ่านมา

      እኔም እስማማለሁ

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዘማሪ አዲሱ
    ዘመንህ ይባረክ፣ በዝማሬዎችህ፣ በህይወትህ እንደባረከን የአንተም ዘመን እድሜ ጤና የተባረከ ይሁን
    ከሞትም ያድናል
    ከሞትም ያድናል
    ከሞትም ያድናል #ኢየሱስ
    አ ሜ ን❗❗❗
    ይህንን መዝሙር ሁሌ ስሰማው እንደአዲስ ያስነባኛል! በዚህ ዝማሬ ሁሌም ልቤ ያርፋል። ተባረክልኝ🙏

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 2 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም እኮ ነው የሚገርመኝ የቀድሞ የወንጌል አማኞች ያላቸው ትህትና፣አይኮፈሡ ከራሳቸው አንዳች እንዳልሆነና ከራቸው አንዳች እንዳልሆነ ክብሩ የጌታ እንደሆነ በኩራት የሚያወሩ።ጋሼ አዲሱ ተባረክ።እናንተን እንደተምሣሌት ያቆየልን ጌታም ክብሩ ለርሱ ይሁን።

  • @TamiratSenbeto
    @TamiratSenbeto 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዘማሪ አዲሱ ከነፍሴ የምወደው ዘማሪ በሁለቱም አልበሞቹ ብዙ ተባርኬያለሁ መስቀሉን ተኮር የቀራንዮ ጀብደኛው የፍቅር ታጋዩን የኢየሱሴን ገድል ተራኪ መዝሙሮች ናቸው።❤

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞ አዲሱወርቁ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ መልዕክት ነው ለትውልዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ማራናታ❤❤❤❤❤

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 วันที่ผ่านมา

    ጌታችንን ብቻ ደስ ማሰኝት❤❤❤❤❤ዋው ዋው

  • @getahuneidajohn8064
    @getahuneidajohn8064 2 วันที่ผ่านมา +6

    አብይ ፀጉርህ አሁን ተመቸኝ ተባረክ።

    • @eyasugensa
      @eyasugensa 2 วันที่ผ่านมา

      እኔደሞ ሌላ ሰው መሰለኝ

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዘማሪ አዲሱ ወርቁ ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏❤❤❤ የድሮ አማኞች እኮ ትትናቸው ይገርማል ተባረኩ🙏

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp วันที่ผ่านมา

      እባካችሁ ሁሌ የሚገርመኝ ከኦርቶዶክስ ለምን እንደወጣችሁ ነዉ:: ኦርቶዶክስ ኦሪጂናል ቤተክርስቲያን ነች..ከዛም አልፋ በሀገራችን ግንባታ ላይ የራስዋ ምሰሶዎችን ተክላለች..ታደያ ይህን እንደማጠናከር ከአፍራሽ ፕሮቴስታንት ጋር መቆም ባንዳነት መሆኑን አታውቁመ?

    • @Taredan77
      @Taredan77 วันที่ผ่านมา

      @@Ya-rm4qp ሳይጠሩት አቤት የማን ጎረቤት ልበል? ስለእናንተ ዶሜንሽን አላወራንም አልጻፍንም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም አዳራሽ ነው ሁለቱም በእንጨት ወይም በድንጋይ ነው የተሠራው ምን ልዩነት አለው እግዚአብሔር የሚፈልገው ልብ እንጂ ከእንጨት እና ከቆርቆሮ ቤት አይደለም የሚፈልገው ከዚህ ሁሉ መመፀደቅ አይንህን/ሽ ወደ ፈጠረሽ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ነይ/ና እየሱስ ይወድሀል ይወድሻል የመዳን ቀን ዛሬ ነው ።እየሱስ ያድናል። የድናል እየሱስ ።

  • @negashworku4594
    @negashworku4594 2 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you all. I got a lesson about how God helped his disciples more decently when we approached his glory.

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ሆይ የማይሆኖ ጥቅስ በማይሆን ቦታ አትጠቀስ አንተ የጠቀስከው ግዝሽ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 2 วันที่ผ่านมา +3

    God Bless you Pastor Adisu we love you

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 2 วันที่ผ่านมา +7

    Nice hair cut 😍
    Well done ✅

  • @bizubizu4421
    @bizubizu4421 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thegurhi.yamral.Tabark.🎉🎉❤❤

  • @MekaduLemu
    @MekaduLemu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Abiy tebarek belijinete begeta kasadegengi zimareochi ke zemerut andun wendim silakerbk tebarek

  • @zed8788
    @zed8788 2 วันที่ผ่านมา +3

    እነደ ፀጉሮህን ሁልግዜ አሳጥረው ከዛኛው ስታይልል ጋር ፍፁም ተቃራኒ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord22 2 วันที่ผ่านมา

    የህይወት ብስለት እንዲህ ነው

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 2 วันที่ผ่านมา +2

    😍

  • @mesfinl9425
    @mesfinl9425 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሌ የፀጉሩ ነገር የማይመቸኝ እኔን ብቻ ይመሰለኝ ነበር ! ለካስ ሁላችንም አይመቸንም ነበር ። ፀጉርህ በዚህ ይፅና በሉልኝ !

  • @Sarina-A-b7r
    @Sarina-A-b7r 2 วันที่ผ่านมา

    ኪያ ሾው ፀጉርህን ተቆረጥከው, ተመስገን

  • @endaleenja8065
    @endaleenja8065 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኪያ የዛሬው ፕሮግራምህ ድምፁ አይሰማም

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጠቅላላው፡ የድሮዎቹ፡ መዝሙሮች፡ ምርጥ፡ የዛሬዎቹ፡ ጨፋሪዎች፡ ማለት፡ አይቻልም። እንቅልፍ፡ የሚያመጡ፡ የጥንት፡ መዝሙሮች፡ አሉ! አዲሶቹ፡ ደሞ፡ ወደ፡ ባሕል፡ ጭፈራ፡ ነሽጥ፡ የሚራጉሙ፡ አሉ። ተመጋገቡ!!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp วันที่ผ่านมา

      ከምትጨቃጨቁ የሀገራችሁ ለቅዱስ ያሬድ ከሰማይ የወረደለት ማህሌተ ያሬድ እያለ..ስትባክኑ ሳይ ታሳዝኑኛላችሁ:: የኦርቶዶክስ ሽብሸባ 2000 አመት ሙሉ መስጦን አለ..ወደፊትም አለምን ሲመስጥ ይኖራል::

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ሆይ ጥቅስ ስትጠቅስ ተጠንቀቅ መፅሐፍ ቅዱሱን በደንብ አንብብ አጥና😂😂😂

  • @azarialemma8227
    @azarialemma8227 2 วันที่ผ่านมา

    Why did you trim your hair? It was beautiful! Anyways this is not too bad too!

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 2 วันที่ผ่านมา

      This podcast transmitted way back 9 or 10 years ago. If you are worried that much about his hair, it is to long for shuruba. now.