የፋና ቀለማት ስቱዲዮ እንግዳ ዶክተር ወዳጄነህ ማህረነ- ስለ ጽናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 94

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 2 ปีที่แล้ว +31

    የማስተማር ጸጋ አለህ እድሜህ ይባረክ ዶር ወዳጀነህ ።

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 2 ปีที่แล้ว +22

    Dr. Wodajeneh is an Ethiopian icon. We have a lot to learn from his brilliance. Much respect🙏

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 ปีที่แล้ว +8

    ደ/ር ወዳጀነህ ምርጥ ኢትዮጵያውያ ልጅ ትልቅ ስው
    እናከብርሀለን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +16

    ካንተ ቡዙ አየተማርን ነዉ ለሀገርና ህዝቡ በማንቃትና በማስተማረ ትልቅ ሰራ አየሰራክ ያለህ ቡርቅዪና ድንቅ ወድማችን ነህ እንወድካለን

  • @hiruttesfaye2269
    @hiruttesfaye2269 2 ปีที่แล้ว +15

    በቂ ችሎታ ኣለህ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ወዳጄነ ረጅም እድሜ ይስጥክ ሁሌም የአንተን ኢንተርቪው ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም የራስክ ዩትዩብ ቢኖርክ ብዙ ከአንተ እንማር ነበር አውነት ነው ማን እንደአገር እኔም ከአሜሪካ ልጆቼን ይዥ ለመግባት እያሰብኩ ነው ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 2 ปีที่แล้ว +8

    Dr Wodajeneh great ,brellient Ethiopian, we proud of you, God bless you my dear.

  • @getahunhailu9916
    @getahunhailu9916 2 ปีที่แล้ว +17

    አንተ እግዚአብሔር ያስቀመጠህ የህዝብ አስተማሪና አርአያ ነህ እግዚአብሔር የባርክህ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የምንወድህ የጥበብ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @vokvoiceofkorea
    @vokvoiceofkorea 2 ปีที่แล้ว +10

    It is Wonderful!!!! Thank you Dr and Both Journalist!!!!

  • @akewman7346
    @akewman7346 2 ปีที่แล้ว +9

    He's Ethiopia and big man . Have huge respect as always

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 2 ปีที่แล้ว +8

    ታላቅ መምህር ነህ እናመሰግናለን

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ ምን ያህል ትውልዱ እንዳስተዋለ ባላውቅም ይሄ ቀላል ምክርና ትምህርት አይደለም የተባረከ ድንቅ አዕምሮ ነው ያለህ ዶ/ር ወዳጅዬ ልጆችህ ይባረኩልህ ምንጊዜም አከብርሃለሁ:::
    አንተ ለቤተሰብህም ለቤተክርስቲያንም ለአገርህም ብርቅና ውድ ስጦታ ነህ
    አዕምሮህ ይባረክ🙏

  • @ethiopiayeneyene8265
    @ethiopiayeneyene8265 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ያጣሁለት የማከብረው ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሰው ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለኢትዮጵያም ለቤተሰብህም!!!!😍❤

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ መልክት እግዚአብሔር ይህንን የመከራ ዘመን ያሳልፍልን

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo6133 2 ปีที่แล้ว +8

    Great man longlive Dr.👍

  • @bereketbalcha1649
    @bereketbalcha1649 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ዶክተር..ቀጣይነት ይኑረው

  • @zewduassefa7663
    @zewduassefa7663 2 ปีที่แล้ว +21

    This is what we need to hear. Please invite him again and again

    • @wodeineshjimma6661
      @wodeineshjimma6661 2 ปีที่แล้ว +1

      Absolutely

    • @shshehehhehehedj8379
      @shshehehhehehedj8379 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የምወድክ ዳክተር ኑርልን ብዙተምሪያለዉ ኮተ

  • @asmarsmile5177
    @asmarsmile5177 2 ปีที่แล้ว +14

    From Schweiz, I love this man, always inspired

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት እንደምወድክ ብታውቅ ዶ.ር ወዳጄነህ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 2 ปีที่แล้ว +5

    የምወደው እና የማከብረው ሰው ዶክተር ወዳጀነህ !!!

  • @seifet.k.afrikano1415
    @seifet.k.afrikano1415 2 ปีที่แล้ว +2

    As always, he is a fountain of knowledge

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ !! ተባረክ ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ!! የኔ አንደበተ እርቱ!

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @meka9442
    @meka9442 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር በየቀኑ አዲስ ነገር አውቃለሁ አያልክ ነው እኔ ደግም አንተ ከምትናገረው ብዙ አያወቅሁ ነው አንደበትህ ይባረክ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +5

    ከሚዲያ ከማቃቸው ሙሕሮች ለኔ አንደኛ ነሕ ዶክተር ወዳጄነሕ

  • @solomonhabite8612
    @solomonhabite8612 2 ปีที่แล้ว +4

    Amazing idea.

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye1138 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Doctor Wodajeneh!!

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow what a wisdom be blessed even more

  • @freekik7163
    @freekik7163 2 ปีที่แล้ว +4

    Dr wadajeneh ijig betam tiru sew

  • @Tiklife5
    @Tiklife5 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህን ሰውየ ግን ለምንድን ነው ሰላሳ ደይቃ መጠይቅ ለመጠየቅ ምጠሩት በናታችሁ ሀያ አራት ስሀት መጠይቅ ካለ ጠይቁልን እርጅም እድሜ ለርሰዎ ዶክተር

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +6

    ደር ወዳጄነህ እንወድካለን

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ወዳጄንህ እግዛብኤር ይባርክ ክበርልን❤️❤️

  • @yesmiyesmi4601
    @yesmiyesmi4601 2 ปีที่แล้ว +4

    Betam new mewidek rejem eidema

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 ปีที่แล้ว +5

    a wise man!

  • @DigitalDesignET
    @DigitalDesignET 2 ปีที่แล้ว +4

    The book is worth a read.

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dawit3135 that's not true a lot of people read book maybe not people around you

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነው ያልከው መርዳት ማጠናከር እንጂመተቸት ካለ መማር የሚመጣ አስተሳሰብ ነው የተማረ የነቃ ህብረተስብ ስሌሆነ ነዉ

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም የምወደው የማከብረው ባሌ ምናል እንዲህ አይነት ሰዉ በሆነ ብዬ በምናቤ ያለውን ባሌን የሚመስለኝ ስነምግባር ዕውቀት ስርዓት ያለው ሰው

  • @hqqseybahiru4341
    @hqqseybahiru4341 ปีที่แล้ว

    ወዳጄ ነህ ምርጥ የ ሀገሬ ሰው

  • @eteneshwamisho1661
    @eteneshwamisho1661 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ወዳጄነህ ቀጣም አከብርሃለሁ፤ እውነተኛ ሰውም፣ መምህርም አባትም ነህ።
    ግን በጣም የምጠላውን በአንተ አፍ ተነግሮ ልሰማው የምጠላውን የውሰት ቃል ደጋግመህ ስትለው ምነካው ምሁር ሆኖ ሳለ እንዴት ቃላት ተዋሰ ብዬ አዘንኩኝ። እባክህን ትክክለኛውን ቃል ተጠቀመው። ተግዳሮት የሚለው ቃል በጣም የምጠላው ቃል ነውና ቀደም ብለህ ትናገረው የነበረውን ችግር ወይም ችግሮች የሚለውን ቃል ብትጠቀም። ሽሙንሙኑን እና የተንቆለጳጰሰውን ቃል ለአራዳው ጠሚዬ (ጠቅላይ ሚኒስተሩ ተውለት)።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 ปีที่แล้ว

      እንዴ ተይ እንጂ አንቺ የውሸት ቃል ነው ስላልሽ እኮ የውሸት አይሆንም:: ምክንያቱም "ተግዳሮት" የሚለውን ቃል የወሰደው ከመፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ያ ደግሞ የሚኖርበት ህይወቱ ነው::

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ሰው ዶ/ር ወዳጄ ነህ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️Kefe Beyiey

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +3

    አሁን የሚገባ የህፃናት ክትባት መንግሥት መዳኒቱ እንዲመርመር የራሴ መንፍሳዊ ፡ ሀሳብ ነው ህፃናት ሳይከተቡ በፈት ፡ ቢመርመር

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 ปีที่แล้ว

    Dr❤

  • @soltelavivetube4539
    @soltelavivetube4539 2 ปีที่แล้ว

    Tnx

  • @danielkifle5302
    @danielkifle5302 2 ปีที่แล้ว +5

    Please fix the seat as it is making a noise and very distractive

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 2 ปีที่แล้ว +2

    Swedew

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 2 ปีที่แล้ว +2

    No Habesha loves and have a sence moral to respect authorities. The highest authority is God. But who looks up to Him? No one. So learn to obey God first then try at least learn what is authority? And follow them with love and the fear of the Lord. Don't be Godless.... Please think twice before twitting or Facebook. Thank Dr. W for your encouraging words.

  • @robelabraha6984
    @robelabraha6984 ปีที่แล้ว

    ቅዱሳን መጻሕፍት

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 2 ปีที่แล้ว

    የመከራ exiting አለው::
    እውነትም:: እናልፈዋለን::

  • @Hope-yt7vn
    @Hope-yt7vn 2 ปีที่แล้ว

    ተደማሚው እንዲህ አይነት ተናጋሪዎች ቀልቡን እንደሳቡት ሳይ እንደ ሕብረተሰብ ምን ያህል እንደወረድን ያሳያል።

  • @girmachewabate2717
    @girmachewabate2717 2 ปีที่แล้ว

    Very accomplished American actor’s name is DENZEL WASHINGTON.

  • @loveyourmindalittle
    @loveyourmindalittle 2 ปีที่แล้ว

    My boss would like to invite Dr. Wodajeneh. Is it possible to have his contact? he does not have a website, Facebook etc. I have tried many ways to reach him.

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ የራሱ ዌብሳይት የለውም:: ምናልባትም አይፈልገው ሊሆን ይችላል

  • @wodeineshjimma6661
    @wodeineshjimma6661 2 ปีที่แล้ว +2

    Abt sewdek ytbark sw abzeto yebrkek

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ปีที่แล้ว

    በዚህ ቀዉጢ የአገር ህልዉና ጥያቄ ባለበት ወቅት ስለ አንዳዶች ህይወት ማዉራት ምን ማለት ነዉ;: የሚያስፈልገዉ ጠንካራ አገር መሪ ነዉ በአሁኑ ሰአት;; ያልፀኑት የሚሞቱት ደሀ ገበሬዋች ናቸዉ ወይይይይ?

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 ปีที่แล้ว

      ከገባህ ይሄ ለሁሉም ሰው የሚጠቅም ምክርና መልዕክት ነው ሁሉም እንደመረዳቱ ነው:

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 2 ปีที่แล้ว +1

    አየርላንድ ፖቴቶ ፋሚን ሲባል ለምንድነው ሳማንታ ፓወር ትዝ የምትለኝ!???
    እቺ የችጋር ተጠቂና በዙሪያዋ ያሉ አጋሮቿ ናቸው እንግዲህ ሀገራችንን እያመሷት ያሉት። የድፍረቷና የንቀቷ ብዛት ደግሞ የብብት ፀጉሯን አበጥራ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ካላገኘሁ ማለቷ።

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 2 ปีที่แล้ว +2

    Woyne ant kwose swo kedusan mnfst eko nwo yaljwo tsnwtwohal malt nwo asfari

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 2 ปีที่แล้ว +1

    ምና አለ የነጮች ስኬት ትተህ የሀገራችንን በፅናት ያለፉ ሰወች አለመግለፅህ።በአሉ ግርማ በአማርኛው ትምህርት ቤት ይሳቅበት ነበር።ነገር ግን አስደናቂ መፅሀፎች ፅፎአል።
    በተለምዶ ማሞ ካቻ የሚባሉ ጫማ ጠራጊ የነበረ ሰዉ በኢትዮጵያና ላይ ባለ ብዙ አዉቶብስ ባለቤትና ትልቅ የትራንስፖርት ድርጅት ባለቤት ነበሩ።ስለ እነ አበበ ቢቂላ።ስንቱ፣ኸኸኸኸኸኸኸ

  • @hirutalemu4968
    @hirutalemu4968 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ያለ እሱ አላያችሁም እንዴ እባካችሁ ሌሎች ብዙ አሉ ውይይይይይይይይይ አረ የት እንሂድ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 ปีที่แล้ว

      በሱ አዕምሮ የተቀመጠ ለትውልዱ የሚጠቅም ብዙ የሚቀዳ ነገር ካለው እሱስ ይሄን ያክል ቢናገር ምን አስከፋሽ?

  • @tesfana
    @tesfana 2 ปีที่แล้ว +1

    የቤንጤ ዓለም የህልም ዓለም ነው ። ለዚ ነው ኣሁን ሰው ልጅ እየተፈጀ ለብልጽግናኖው ይሉናል። ኣረ ጠጋ በሉት።

  • @user-pn8ej3zm4o
    @user-pn8ej3zm4o 2 ปีที่แล้ว +1

    የመናፍቃን ወሬ ነው አውሬውን ያደነዘዘው። ኢትዮጵያ ያለ ጦርነትና ረሀብ ያለፈችበት ዘመን አለ ወይ?በደም የቆመች አገር ትሏት የለ? ሾርት ሚሞሪውን ህዝብ ከአውሮፓና ሌሎች ያደጉ አገሮች ጋር ማወዳደር አይከብድም? መቼ ነው መከራዋ የሚያቆመው? 🙄

  • @anuuyusufe3318
    @anuuyusufe3318 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopiam iko Asalifalech ,Rehabunim,torunim ;Aykbekam wey naw tyakew WTF

  • @DaveDave-hg5xb
    @DaveDave-hg5xb 2 ปีที่แล้ว

    ከኣብይ በላይ መጠየቅ ያለበት ኣንተና መሰሎችህ ናቸው ለዚ ጉድ የዳረጉት እመነኝ ለዚ ዋጋ ትከፍልበታለህ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 ปีที่แล้ว

      የምን ዋጋ ነው የሚከፍለው? አብይንና እሱን ምን ያገናኛቸዋል? ሰውየው እኮ ፖለቲከኛ አይደለም::
      እንዲያብራራ በተጠየቀው ርዕስ መሰረት የተሰማውን ነው እያብራራ ያለው::
      ስለ ከንቱ ግምታዊ ንግግርህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ🙏

    • @DaveDave-hg5xb
      @DaveDave-hg5xb 2 ปีที่แล้ว

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 ሲጀመር ጫፍ ይዛቹ ስለምትፈሱት ሰዎች እሱ እናንተን ይቅር ይበላቹ። ሲቀጥል ትግራይን እንዴት በርሃብ መቅጣት እንዳለበት የተናገረዉን ኣድምጪና ከዛ ማን በስተት መንገድ እንዳለ ለማየት ይጠቅምሻል። እርግጠኛ ነኝ ኣንቺ ጴንጤ ነሽ ጥያቄው ግን እምነትሽ ምንም ሆነ ምንም ባንቺ እምነት ዉስጥ ህዝብን በርሃብ እንዲያልቅ የሚፈቅድ ኣማኝም ሆነ ፓስተር ያለ ኣይመስለኝም ነገር ይህ ሰው ከኣንደበቱ ሲለው ሰምቼዋለሁ ከዚ ቀደም የዛሬ ሁለት ወር ገደማ በመድረክ ላይ ወጥቶ የተናገረዉን ማየት በቂ ነው

  • @Hope-yt7vn
    @Hope-yt7vn 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉድ ነው። ሙቱ እያልከን ነው? ማን ሞቶ ማን እንዲወርሰ ነው? ሳንሞት መበልፀግ አንችልም?
    ሞተው የበለፀጉትን ሳይሆን ሳይሞቱ የበለፀጉትን ምሳሌ ማድረግ አንችልም?

  • @birukhaile4035
    @birukhaile4035 2 ปีที่แล้ว +2

    He doesn't have PhD. (Doctorate degree) in medecine, he earned a B.SC. in medecine.
    Always hollow talk!

    • @hehea100
      @hehea100 2 ปีที่แล้ว +3

      You are here commenting, and he is there reaching out to many. 🤦‍♀️

    • @birukhaile4035
      @birukhaile4035 2 ปีที่แล้ว +1

      what is he reaching out with? If you have known my breadth of influence, you wouldn't respond to me like that. To you, any one who talks sweet, is an influencer, what a pathetic creature are you!
      I know him personally and what I said was that he doesn't have a PhD., just ask him so.

    • @hehea100
      @hehea100 2 ปีที่แล้ว +1

      @@birukhaile4035 If you know him personally tell him that personally. Thank you for telling me what kind of person I am. I guess you dont know me personally, and I kind of got hint what kind of person you are. Any ways get lost 🤫

    • @birukhaile4035
      @birukhaile4035 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hehea100 ayzosh gelete.

    • @hehea100
      @hehea100 2 ปีที่แล้ว

      @@birukhaile4035 ሲሉ ሰምታ😜

  • @enushkinfe1082
    @enushkinfe1082 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አንተን ብሆን ቡና ጠጡ ከፍቼ የወሬ ጥማቴን እንግዳው ላይ እወጣው ነበር

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +5

      አንተ/አንቺ እሱን መሆን አትችልም/ችይም፣ መሀይም ደንቆሮ ስለሆንክ/ሽ sorry😢 So, please go to school & try to educate yourself 👩‍🎓

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 2 ปีที่แล้ว +1

      Endat aynte balga nashe or nahe dadabe

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 4 หลายเดือนก่อน

    ቀውስ