Davo my Beloved Brother You are So blessed you are a good example for the New Generation Singers Let The Almighty Lord Keep Blessing you Much Love with Lots Of Respect
Amazing truth in a beautiful lyrics and music, i heard this song for the frist time while i was reading The Pilgrim's Progress by John Bunyan and when ever i hear it again it remembers me the story
መዝሙርን በውስጤ እየዘመርኩ ሳለው TH-cam ገና ስከፍት ይህ መዝሙር ፊት ለፊት አላየውትም አይ መንፈስ ቅዱስ ትለያለክ
ሀሌሉያ
Enim rasu search laregew sl fit lefit 🥰🥰🥰🥰🤗
Praise God
ዋው። መንፈስቅዱስ ይገርማል እኮ
Enem lelit sinesa bewiste yeneberew mezmur yihe neber silezih yegizew melikit new Geta yibarek
የሀጥያተኞች ወዳጅ ጓደኛ
የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ
የደሀ አደጎች ሁሉ አባት
የምታኖራቸው ባማረ ቤት
የመበለቲት ዋና ተሟጋች
ጠበቃ ነህ ለተጎዳች
ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ
የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እየፈለገ
ቀና አደረገን ከሸክማችን
ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
ተማርኬ በፍቅር
አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
በፈቃዴ ደስ እያለኝ
ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ
ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ
የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ
የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ
እንባን ከአይን ታብሳለህ
አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ
የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ
እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ
ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እያሳደደ
ቀና አደረገን ከሸክማችን
ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
ተማርኬ በፍቅር
አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
በፈቃዴ ደስ እያለኝ
ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ
እኔም ዋና ምስክር ነኝ
አውቃለሁ ከየት እንዳነሳኸኝ
በፍቅር እጆችህ እጆቼን እየያዝክ
ከስንቱ ጥፋት መለስከኝ
❤
አቤት ፍቅርህ
ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እየፈለገ(ከገባንበት እያሳደደ)
ቀና አደረገን ከሸክማችን
ፀጋህ ባይረዳን
ወድቀን ነበርን
.............
JESUS OUR SAVIOR
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እየፈለገ
ቀና አደረገን ከሻክማችን
ዋው ድንቅ መዝሙር ነው ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ይደርብህ 🙏🙏🥰
መዝሙርን ዳዊት ይዘምር ጨዋ ሁሌ እንደጣፈጠ ያለ ተባረክ
ጌታ ሆይ ዳዊትን ስለሰጠኸን ተመስገን ❤❤❤
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እየፈለገ
ቀና አደረግኋን ከሸክማችን
ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
ተማርኬ በፍቅር
አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
በፈቃዴ ደስ እያለኝ
ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ😇😇🥰
ሙሽሪት ለሙሽራዋ እንዲህ ትዘምር! ብሩክ ሁን ወንድም ዳዊት! ዘመንህ ሁሉ በጌታ እየሱስ እግሮች ስር ይለቅ!!🙏🏽🌿🌸
ስንት ጊዜ እንደሠማሁት እንኳን አላውቅም በጌታ በእየሡሥ ስም ሁላቹም ተባረኩ😍😍😍😍
አምላኬ የምድርን ግሳንግስ ትተን ወደ አንተ የምንገሰግስ ሰዎች አርገን እባክህን ዳዊት የኔ ወንድም ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋዉ አይወሰድብህ በጌታ ፍቅር በጣም እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
TEBAREK wendime beta nw yemiwedih tsega yinizalhi
ዳዊት ጌታቸው ባለ ቅኔ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስ የሰጠን የምህረት የፍቅር ፀጋ ልዮ ነው!!!!
አቤት ፍቅርህ
ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እየፈለገ(ከገባንበት እያሳደደ)
ቀና አደረገን ከሸክማችን
ፀጋህ ባይረዳን
ወድቀን ነበርን
የሴልኬ ጥሪ ነው ሁሉም ፍጥረት ይሰማዋል ሃሌሉያ
ዳዊት አግዚአብሔር ይባርክህ
ነፍሴ ረካች ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዴቭ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም የምወደው መዝሙር
ተባረክ በጣም የምወደው መዝሙር ❤❤❤❤❤❤
❤ተባረክልን የምንበረታብህ ስጦታችን
በዚህ መዝሙር ተባርኪያለው ወንድሜ ላንተ ያለኝ ፍቅር ላቅ ያለ ነው ብዙ ጊዜ እንደምወድ ነግሪሀለው ዛሬም ልበልህ dadi ወድሀለው ❤❤🙏
አቤት ፍቅርህ
የሀጥያተኞች ወዳጅ ጓደኛ
የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ
የደሀ አደጎች ሁሉ አባት
የምታኖራቸው ባማረ ቤት
የመበለቲት ዋና ተሟጋች
ጠበቃ ነህ ለተጎዳች
ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ
የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እየፈለገ
ቀና አደረገን ከሸክማችን
ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
ተማርኬ በፍቅር
አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
በፈቃዴ ደስ እያለኝ
ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ
ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ
የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ
የውስጥ የልብን ሁሉ ተረድተህ
እንባን ከአይን ታብሳለህ
አሮጌውን ልብስ አውልቀህ ጥለህ
የጸጋ ካባን ለእኛ ደርበህ
እዳችንንም በመስቀል ከፍለህ
ያጸደከን እንዲሁ በፀጋህ
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ
ከጠፋንበት እያሳደደ
ቀና አደረገን ከሸክማችን
ጸጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን
ተማርኬ በፍቅር
አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ
በፈቃዴ ደስ እያለኝ
ጌታ ኢየሱስ እወድሀለሁኝ
እኔም ዋና ምስክር ነኝ
አውቃለሁ ከየት እንዳነሳኸኝ
በፍቅር እጆችህ እጆቼን እየያዝክ
ከስንቱ ጥፋት መለስከኝ
🙆🏽 አቤት ፍቅርህ 🥰🥰
ተማርኬ በፍቅርህ አመልክሀለሁ ወድቄ ፊትህ በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ ወድሀለሁ😍🙏
What a christ revealing song!! God bless you our brother.
❤❤የኛ በረከት
Abet fekerh sentun tadege❤❤❤❤❤
Temarke be fekerh amelkhalew ❤❤❤❤❤
በጣም ነው ምወድሀ የመጀመሪያዬ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ የደሀ ደጎች አባት ነህ
አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገን
ኢየሱሴ💕
Davo my Beloved Brother You are So blessed you are a good example for the New Generation Singers Let The Almighty Lord Keep Blessing you Much Love with Lots Of Respect
Wow song Lord bless you ❤
ዋው ጌታ ዘመንክን ይባርከው
በጣም የምወደው መዝሙር ነው
አቤት ፍቅርህ ጌታ ድንቅ መዝሙር
Geta eyeus tsegawun yabizalih Ameeeeen ye eyesus fikirr liyuu new❤❤❤❤❤❤❤❤
ዴቫዬ ተባረክልኝ፣ አዎ ታድጎኛል ዳኝቶልኛል።እናንተን የሰጠን ይባረክ ።
Amazing heavenly songs and awesome band , orchestrated worship
God bless u ❤❤
ኦ! እግዚአብሔር ስለወደድከኝ እወድዳለሁ።
I really like the way u express the love of God. Bless u Dave.
What a Melody music,with amazing synchronisation.God bless you all , amazing generation
እግዚአብሔር ይባርክህ እወድሃለሁ ❤❤❤ 🎉🎉🎉
ፀጋህ ባይረዳን ጠፍተን ነበር 🥰
The most firee concert everr
Amazing truth in a beautiful lyrics and music, i heard this song for the frist time while i was reading The Pilgrim's Progress by John Bunyan and when ever i hear it again it remembers me the story
yen geta🙏🏻❤️😍😍😍
አቤት ፍቅርህ🙏🙏🙏 Dave የጌታ ጸጋ ይብዛልህ
Yetefawn mtfelig eregna eyesusachn😢😢😢😢🥰
Daveye geta abezeto abezeto berek yargeh tebarek bereketachen
Hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ደቭ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ በጣም ነዉ የምወድክ 🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አባት የፍቅር ብዛት፤ አቤት የምህረት ብዛት
What a song God bless you. Your a blessing for our nation loving the lyrics.
such a blessing song no words to express God's Love u r so blessed 🇪🇷 🇪🇷
My favorite song😭😭😭 Devaye bereketachin neh more love and respect!
Deva.... be blessed we love you 😍
አቤት ፍቅርህ🙏
Tebarek dave❤
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዴቭ
እግ/ር ጸጋውን ያብዛልህ
I'm thankful for his grace 🙏 what a wonderful song, God bless you all and keep shining ✨️
Dawit bless!! ye mentayesh & getachew lij kehonek pls lagegnachew felegalew
ዴቫዬ በረኸታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
Devishaaa our blessing and the star of JESUS!!! Be Braveee!!!❤❤❤
Dev Kin sew fetar yibarkih! Tsegawnim yichemirilih!😍
የሀጥያተኞች ወዳጅ ጓደኛ
የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ
የደሀ አደጎች ሁሉ አባት
የምታኖራቸው ባማረ ቤት
የመበለቲት ዋና ተሟጋች
ጠበቃ ነህ ለተጎዳች
ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ
የታመሙትን ደግሞ ፈዋሽ
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
God bless you Dave tilk neh milewn song begugut eyetebku new.
አቤት ፍቅርህ ኢየሱስ የኔ ንጉስ
Bless you Dave, your songs are incomparable in terms of message and melody!!
Tsegah bayredan teften nebern🥰
deva fikr stay blessd you grace blessed us so...
Devaye bexam enodehalen tebarek
Deva geta ybarkh ❤❤❤❤u
I am a living witness for his aboundent grace mercy n luv🙏🙌
Blessed dev
God bless you
Wow Wow Wow.... what a voice... and what a Beautiful Song
Specially i love this heavenly song ❤ Tebarek deveye😭
daveye i have no words for u tebarkehal eyesus bante ytayal
God Bless you Dave and 🥁🪘🎷🎸 🎹 🎤
Kesenetu tadegen fekereh ❤
God bless you Dave
ተባረክ ዴቭ
I can't stop Dave God bless u more and more leteweledu bereket hun
Tebaraku wendimina ihitoche
Dave ante teleyaleh berekkkkkk belelen
Oh God, blessed mika crew + dave band, ohhhhhh 4k video resolution , what is that Great work for God Kingdom. I'M BLESSED
Great song with great massage .... I am so blessed. God bless u dave
How much i luv you eko davye
Dave May God Bless you more by his grace💙
"የሚያሳድድ ፍቅር"
🔥To all Worship Band Crew, Thank you♥You did Great Job👏 May God keep you & Bless you as always... keep going Bro Dave 🙏
Yeyeyeyeyeyeye🎉🎉 I’ve been waiting for another one . Many more blessings Dave
Abet Fikreh❤❤❤ God Bless you 👐👐👐 😍😍
Eyesusi yedadig abat ameeeeeee
Davey, thank you for letting me worship Jesus Christ. stay blessed
በብዙ ተባረክ ዴቭሻ❤❤❤
yen geta❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏
Le tmherte amesegnalew,tebarek
What a powerful song, God bless you all
Devaye Geta yibarkh