Hanye, thanks for your program ...am proud of the South African and Kenyan community in Calgary.....where are they those who came from UGANDA? I came from Uganda, but I didn't see the community???
Hanye endet neshe betam nw yemwedeshe baleshebet hulu selam yegtemeshe....ebakeshe befit keserashachew film west airplane weha semto ke leju gar mnamn yemtawku titelun negerugn ena yet endemagegnew please
ሀንዬ በጣም እናመሰግናለን ሀሳባቸውን አክብረሽ ስለተገኝሽ ዞላ ምርጥ የጆበርግ ድምቀት ቅን ልብ ያለው በችግርሽ የሚደርስ ሰው የሚከብር ወንድማች ከነባለቤቱ ኑሩልን🙏
ሀንዬ እናመሰግንሻለን።የሳዉዝ አፍሪካ ( የጆሀንበርግ ) ድምቀቶች ስላየናችሁ በጣም ደስ ብሎናል።በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው በርቱ።እዚሕ ቶሮንቶ እና በቶሮንቶ ዙሪያ ያለንም የሳዉዝ ልጆች እንደ ካልጋሪዎች ብንሰባሰብ እና ብንረዳዳ ጥሩ ነው።
እኔ ከሳውዝ ተሰድጀ አሜሪካ ስገባ ትልቅ መዋኘት ማልችልበት ውቅያኖስ የተጣኩ ነበር የተሰማኝ ሰውም ስላልነበረኝ ከባድ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ ሳውዝ 2ለተኛ ሀገሬ ነች ሰውም
በፉቅር በመተሳሰብ ነበር ምንኖረው ደስ የሚል ማህበር ነው ብዙ የማቃቸውን ሰወች አየሁ ደስ ብሎኛል❤
ሃንዬ ❤
ቁምነገረኛ የእውነት ሰው ጨዋ ሐበሻ ነሽ
ሁሌም በስራሽ እደመማለሁ ይሄን የተቀደሰ ሥራ አሜሪካንም በነካ እጅሽ አደራ ግን ምን ያደርጋል እዚህ ህብረት የለም ሁሉም ተቆንኗል እስቲ እንሞክሪለን ከሆነ በጣም ብዙ ውገኖቻችን (ሐበሾች ) በየቦታው እየተንገላቱ ነው እኛም እንደ ካናዶች እንተባበር እላለሁ ፈጣሪ ይርዳን::
🙏🏻
የሳውዝ ልጆች ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ደሬ መልካም ሰው አሴ የኔ እህት
ሀኒ ባይሽ ባይሽ የማልጠግብሽ ጀግና እኮ ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ጥሩ መልካም ጠንካራ እህታችን እናከብርሻለን ተባረኪ ዛውዝ አፍሪካን አላቀውም ግን እንዲው በጣም ነው የምፈራው ያገራችን ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ❤❤❤❤❤
ሃኒ በርች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።
አይንዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንድ ዓመት ሆነሽ
መምጣትሽን ሳልሰማ እንኳን በሰላም መጣሽ።
አይዞሽ ካናዳ በጣም ጥሩ
ሀገር ነው ነፃነቱ ህክምናው
እረ ስንቱ ሰው በአሁኑ ሰዓት
ኢትዮጵያም ሰው በር ዘግይቶ
ነው የሚባለው እና አይዛችው ሁሉም ይለመዳል ።
እጅግ በጣም የሚደገፍ ሃሳብ ነው በርቱ አንቺም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
ሰላም ለናንተ ይሁ ሳያቹ በጣም ደስ ነው ያለኝ በዚሁ ቀጥሉ በርቱ እላለው በስቴት ብንለያይም አንድ ቀን በአካል እንገናኛለን መልካም ግዜ ተባረኩ
አይንዬ የእኔ እህት well come to canada እንኳን በደህና መጣሸ ከቬራ ሌባ ምጋርም ደጀኔም ካናድ ነው ያለው ደጀኔ ምረጥ ሰው ነው ቤንም እንደዚህ ብቻ የሳዉዝ ልጆ ሰለያሁችሁ በጣም ደሰ ብሎኛል ሳውዝ ፍቅር የሆነች አገር ነት ሌባዉ ነው እንጂ ችግሩ እኔም 12 አመት ኖሮዋል 🎉🎉🎉🎉
Beautiful & strong as always Hancho!!😍💚💛❤️
😂😂የሚገርም ነው በእውነት ሳውዝን አንዴት እደምወዳት ልነግርሽ አልችልም ግን ባለቤቴ ደከመኝ ወደካናዳ ሙቭ እናድርግ አያለ ነዉ ሀንዬ አሲስ ሊያረጉ ፍቃደኞች ካሉ please አገናኝን❤
እኔ አሁን ደቡብ አፍሪካ ነኝ ግን የደቡብ አፍሪካ ህይወት በጣም ሰልችቶኛል ሌባው ፖሊሲ ሁሉ ነገር አስጠልቶኛል ሃኒቾ እኔንም ካናዳ ውሰዱኝ🙏🙏
Mashiya I'm proud of you really
ሀኒቾ በርች ጥሪው ጥሪው ነገር እደምታቀርቢ ተስፋ አደርጋለሁ
Hanye, thanks for your program ...am proud of the South African and Kenyan community in Calgary.....where are they those who came from UGANDA? I came from Uganda, but I didn't see the community???
የካናዳ ድንጋይ አይምታችሁ ወዳጇቿ ተነግሮ አያልቅም የካናዳ ነገር ሳውዝዬ ክፍ አይንካሽ ሳናውቀው ጠላን 😢
Abesha who works in South Africa works wherever he goes in the world because Abesha who lives in South Africa is a hard worker
Wow 👏 great great job.
አሁንማ ሳውዝ አፍሪካ ኢሚግራንቶች ይውጡልን እያሉ ነው 😔 እግዚአብሔር ይርዳችሁ :: ስለ መልካም አሳባችው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ....
Ohhhh good unity is power ketelebet gobezoch 🎉
እረ ሀኒየ እኔም ከሳውዝ አፍሪካ ወደ ካናዳ ከመጣሁ ይህው 2 ወሬን ይዣለሁ ስራ አላገኘሁም በጭንቀት ልፈነዳ ነው ኤድመንተን ነኝ ሲንግል ማም ነኝ እዚህ እሜውቁት ሰው ካለ እረ በናታችሁ ስራ አስቀጥሩኝ ሳውዝ አፍሪካ ከደርባን ከተማ ነው የመጣሁት plc plc ስራ በማግኘት ተባበሩኝ!! አመሰግናለሁ❤
Good str
Obviously south africa is the best than any country
ደሬና አይንዬ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
God is too good ❤❤❤
ጎበዝ ሐኒቾ ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤
Kip it up guys we love u ❤💗💖
በእውነት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
🎉❤❤❤🎉🎉ሐንዬ ተባረኪ❤❤❤🎉🎉 ሁላችሁም ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሌላ ስደት ከፈለጋችሁ ወደ ባህሩ ነው! Well said mother!
Please I'm living in Johannesburg south Africa I lost everything so can you help me to go Canada 🇨🇦😢😢
ሀኒዬ እወድሻለው አንቺ የሌለሽበትን ድራማ ማየት ይደብረኛል
ሰው ሳይሆን እግዝአብሔር ነው የሰው ውለታ የሚከፋለው
ሃንዬ ዎዳ ካናዳ ላማሄድ የምራዳኝ ሰው ስጭኝ
ሀኒቾ😊😊😊
አይ አሁን እማ ቢዝነስ የለም እኮ እናተ በደና ቀን ሙቭ አደረጋቹህ😂😂😂😂
Tekekele
Hanisha Berchi. You are hero!
እኔም በቤተሰብ አይቻለው ከዛ የመጡ
በጣም ያስቸግራሉ
ተባረኩ
How can I join this program honey
Are u in Canada?
With respect Canada they are alot of bills and in Canada you have a plan to nuy house etc that is why❤.
Arif nw gin egnam endet ka south africa 🇿🇦 wode Canada 🇨🇦 enimta milawun nw please tell me 😊
Arfhe tekemet
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hanye endet neshe betam nw yemwedeshe baleshebet hulu selam yegtemeshe....ebakeshe befit keserashachew film west airplane weha semto ke leju gar mnamn yemtawku titelun negerugn ena yet endemagegnew please
ኮሞሮሰ
❤❤❤
Hanaya Jegna berci
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አይኒዬ መነን
ምን አለ አምስት አምስት እየሆናችሁ ስው ብትወስዱ south Africa ከባድ እንደሆነ ታውቃላችሁ ለእኛ ዘመድ
ለሌለን ዘመድ ብትሆኑን ከ20 አመት በላይ ለቆየን ልጆቻችን አደጉ። ለልጆች ይመቻል እያላችሁ አይደል እስኪ ዘመድ ሁኑን ገብተን የስው ጫና አንሆንም መንገዱንም ታሳዩናላችሁ። please
ኢትዮጵያ ላይ ሆኖ ወዴአዉሮፓለመሄድ ፕሮሰሱ ይቆያል እኔም ብዙ ገንዘብና ጊዜ ፈጁብኝ
ሳዉዝ ነዉ ያለሁት እንዴት ነዉ ካናዳ መምጣት የሚቻለዉ??
❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
Hi
Canada ዘመድ የለኝም sponsore የምሆነኝ ሰው እፈልጋለሁ Please ውስዱኝ
Arefesh hageresh tekemechi
😂😂😂@@twi2415
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤