ማዕበሉ ቢያይልም መቅዘፊያችንን አንጥልም Pastor Fasil Hilemariam መጋቢ ፋሲል ኃይለማሪያም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 82

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 3 หลายเดือนก่อน +14

    ጌታ ሆይ መሐሉን እንድሻገር ጉልበት ሁነኝ መቅዘፊያየን አጥብቄ እንድይዝ እድቀዝፍ ጉልበት ሁነኝ ። ወንጌላዊ ፋሲል ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ለኔ ዛሬ ትልቅ መዳን ነው የሆነልኝ ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን።

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 3 หลายเดือนก่อน +9

    አንደበተ ማር አባቴ ከማር ወለላ ይልቅ ጣፋጭ ቃል የሚመግብን የእግዚአብሄር ሰው ለምድር በረከት ኖት ብሩክ ኖት

  • @eden6633
    @eden6633 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከው። እግዚአብሔር ዛሬም ስለሚናገር ድካማችንን ስለሚያይ ሊረዳን መጨረሻ ሊያደርሰን ታማኝ ስለሆነ ስሙ ይባረክ።

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 2 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ❤📖✊🙏

  • @erbika9657
    @erbika9657 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ameeeeeen Ameeeeeen geta yibarek ❤❤❤babyee 🙏🙏🙏🤲🤲

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ይባርከውት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤

  • @user-ih3xe9hr4h
    @user-ih3xe9hr4h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ እርዳኝ መቅዘፌያየን እንዳልጥል እርዳኝ

  • @hanalekew8312
    @hanalekew8312 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አየሱስ ዘመናችሁ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @GeteMom
    @GeteMom 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጋቢ ፍሲል ጌታ እየሱስ እድሜዎትን ይጨምርልን ኡሄንን ድምፅ አንጣው ጌታ ይባርክህ አዲስ ክርስቲያን ሆኝ አራት ኪሎ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስትያን ሲያገለግሉ የተባረኩትን ባርኮት ሁል ጊዜ አስታውሰዋለው

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማታ በጣም ግራ ገብቶኝ አልቅሼ ነበር ለአባቴ ነግርሬው ነበር ልጥያቄ መልስ አደረገልኝ በዚህ ቃል አሜን መቅዘፌያዬን አልጥልም እየሱስ ይመጣል❤

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛሎት🙏❤️❤️❤️

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen geta abizitew yibariki

  • @GetiSima-pu9zn
    @GetiSima-pu9zn 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አየሱስ ጌታ ነው 🙌🙏💕💕

  • @user-gs2zn2gz7e
    @user-gs2zn2gz7e 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ እውነት ነው ጌታ መቅዘፊያችንን ያፅናልን እንዳይወድቅምን በደንብ ያሲዘን መንፈስ ቅድስ ከእኛጋር ይሁን😊😊

  • @LEGACYofChristFullMinistries
    @LEGACYofChristFullMinistries 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen😢😢😢😢😢😢😢
    This message is for me,
    I listen it in tears!
    Thank you for sharing pastor .

  • @user-ih3xe9hr4h
    @user-ih3xe9hr4h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክዎት

  • @user-ki9gp5lt9j
    @user-ki9gp5lt9j 3 หลายเดือนก่อน +3

    Pastor Geeta zemenotin yibarikew!!!

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 3 หลายเดือนก่อน +2

    በ ኢየሱስ ስም አሜን 🤲የኔ ነው ♥️‼️‼️‼️

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ሆይ ስለመከርከን ተባረክ እስከመጨረሻው የምንደርስበትን ፀጋ አብዛልን አግዘን ወንድሜ ፋሲል እስከዛሬ የረዳህ ጌታ ይባረክ

  • @botin6076
    @botin6076 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 2 หลายเดือนก่อน

    You are always welcome. Dear pastor Fasil we love you! ❤💐
    God bless you abundantly. 🙌

  • @user-wt1ek3vg4z
    @user-wt1ek3vg4z 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ታባረክ እየሱስ ጌታ ነው 🤷🏻‍♂️🤷🏻‍♂️🙏🏻🙏🏻

  • @HjFf-ee1us
    @HjFf-ee1us 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር

  • @Z84g8-cf8oxm
    @Z84g8-cf8oxm 3 หลายเดือนก่อน +1

    Paster Fasil thank you for your God words

  • @esayasmehari8102
    @esayasmehari8102 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አብዝቶ ይባርኮት አባ

  • @botin6076
    @botin6076 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnn tabarki wedimeee ❤❤❤

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን!

  • @zewdneshgirma9529
    @zewdneshgirma9529 3 หลายเดือนก่อน

    Yeiyesus siim indemifes zeyitnewu. P/r tebareku.

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @user-ih3xe9hr4h
    @user-ih3xe9hr4h 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 3 หลายเดือนก่อน +1

    Geta ybarek❤

  • @abaynehkebededegaga427
    @abaynehkebededegaga427 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን። መቅዘፊያውን ይዘው ከሚተጉት ጋር ለመሆን ያብቃን። መ/ቢ ጸጋውን ጌታ ያብዛልህ።

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንን ተቀብያለሁ።

  • @getahunbogale5334
    @getahunbogale5334 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክዎት

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 2 หลายเดือนก่อน

    Amennnn zemenachu ybarek❤❤❤

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን!God bless you and more Grace for you❤

  • @zedzed-cm3sk
    @zedzed-cm3sk 3 หลายเดือนก่อน +1

    amennnnn geta eyesus yibarkot❤

  • @GeniRTRetta
    @GeniRTRetta 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ❤❤❤

  • @Gech302
    @Gech302 3 หลายเดือนก่อน

    በግልጽ ያለንበትን ሁኔታ ነው እግዚአብሔር የተናገረን እግዚአብሔር ይባርኮት ፖስተርዬ።❤️❤️❤️

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen ጌታ ሆይ ፀጋህ በእጥፍ ጨምርልን ፓሰተር ጌታ ይባርኮት

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amenn 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @DavidElias-xc2hg
    @DavidElias-xc2hg 3 หลายเดือนก่อน

    GETA YEBARKACHU GOD OF ABRHAM GOD OF ESACH AND GOD OF YACOB BLESS YOU ALL❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @user-sj6vx7hk7b
    @user-sj6vx7hk7b 2 หลายเดือนก่อน

    እየሱሲኤ መልስ የሆንከኝ ጌታዬመዳኒቴ ተመስገንልኝ ስለኝህ አባት አመሰግንህአለው ጌታ ይባርኮት

  • @user-gz6sd5oz7r
    @user-gz6sd5oz7r 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 2 หลายเดือนก่อน

    ameeen ameeeeeen ameeeeen

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennn❤❤❤❤

  • @user-io8pl8ki9d
    @user-io8pl8ki9d 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @doranfasil1285
    @doranfasil1285 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ❤❤❤❤

  • @alfyiamoh
    @alfyiamoh 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን አሜንንን

  • @Elsabtelsrel
    @Elsabtelsrel 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen amen Amen 💚🙏🏽😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🤲🤲🤲🤲🤲

  • @c2beca272
    @c2beca272 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ Amen 🙌🙏

  • @fatumayesuf326
    @fatumayesuf326 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen geta yirdan

  • @user-bi1yx1gg4g
    @user-bi1yx1gg4g 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj7ye7hh7j
    @user-yj7ye7hh7j 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen 🙏 ❤

  • @GeniRTRetta
    @GeniRTRetta 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnnn

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ከእየሱስ ጋር መሻገር ይሆናል❤❤❤

  • @fikrumaereg8193
    @fikrumaereg8193 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ።

  • @YacobBezabh
    @YacobBezabh หลายเดือนก่อน

    GOD bless You .

  • @lifebridgeprayers
    @lifebridgeprayers 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you .......

  • @user-rn6sl7ks1b
    @user-rn6sl7ks1b 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amennnamennnn❤❤❤❤

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 3 หลายเดือนก่อน +1

    Egizabher melkam new !!!

  • @yenebrqiyesus596
    @yenebrqiyesus596 3 หลายเดือนก่อน

    Amennnn🙏😍

  • @sultanalemu4439
    @sultanalemu4439 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @genet4110
    @genet4110 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ih3xe9hr4h
    @user-ih3xe9hr4h 2 หลายเดือนก่อน

    አልጥልም

  • @user-sj4zy6go6f
    @user-sj4zy6go6f 2 หลายเดือนก่อน

    Geta hoy agizegn ebakih

  • @TemnitAbraham
    @TemnitAbraham 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 3 หลายเดือนก่อน +1

    Geta hoy erdagn

  • @gelanawakjira7632
    @gelanawakjira7632 2 หลายเดือนก่อน

    Amen God bless you pastor 🤎🤎🤎

  • @user-ws5kl4su2h
    @user-ws5kl4su2h 3 หลายเดือนก่อน

    እኔስ የሚያስረዳኝ ካለ
    ጌታ ወልድ እግዚያብሔር ሆኖ ሳለ ለምን ይፀልያል?
    ተባረኩ

    • @TemnitAbraham
      @TemnitAbraham 3 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ፍጹም ሰው ፍጹም ኣምላከ ሆኖ ወደ ምድር የመጣው ለዛ ነው ሚጸልየው "🙏🙏🙏

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 3 หลายเดือนก่อน

    ኢሳይያስ 46:10፤ በመጀመሪያ መጨረሻውን፥ ከጥንትም ያልተደረገውን እነግራለሁ፤ ምክሬ ትጸናለች ፈቃዴንም ሁሉ እፈጽማለሁ እላለሁ።

  • @MessiEmbat
    @MessiEmbat 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን!

  • @botin6076
    @botin6076 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @sultanalemu4439
    @sultanalemu4439 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen

  • @user-oe3xk1ky5z
    @user-oe3xk1ky5z 3 หลายเดือนก่อน

    Amen