Part 2 / My Wedding / Dev and Merry / Apostolic Wedding / Beautiful Ethiopian Wedding

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati6109 2 ปีที่แล้ว +14

    አሜን እየሱስ አሁንም በቤተክርስቲያን ዉስጥ ያሉ ወጣቶቻችን ጠብቆ ለክብር ጋብቻ ያብቃቸው ከአመጽና ከእርኩስ ይጠብቃቸው የአባቶቻችንም ልብ የእግዚአብሔርንም ቃልኪዳን እንዲጠብቁ እየሱስ አቅም ስጣቸው 😭😭😭🤲ከሳምሶን አይነት መንፈስ ጠብቀን እየሱስ በጌታ በኢየሱስ ሲም ይራቅ 😭😭🙅‍♂️🙅‍♂️ጌታ ሆይ ትዉልድን ታደግ 😭😭😭🤲የአሊ ልጆች አይነት በቤተክርስቲያን ዉስጥ እያሉ እግዚአብሔርን የማያዉቁ የምመነዘሩ በጌታ በኢየሱስ ሲም ይራቅ ከእኛ 🙅‍♂️🙅‍♂️😭😭😭

    • @chosen-generation
      @chosen-generation ปีที่แล้ว

      Yes!!!
      In Jesus name
      Marriage between man and women is the plan of God!!!

    • @Ethiotalent1
      @Ethiotalent1 ปีที่แล้ว

      amen

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 2 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ♥️♥️
    ተባረኩ በብዙ ♥️♥️♥️♥️

  • @selamyeapostolicliji6330
    @selamyeapostolicliji6330 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልል 💝💝💝💝💝💝💝

  • @Saraghkj-ph4jx
    @Saraghkj-ph4jx ปีที่แล้ว +2

    Betam nw metamrut zemnachun hulu endzi demekuu❤❤❤❤

  • @hawime1263
    @hawime1263 2 ปีที่แล้ว +3

    Devye betam naw yemitamrut! hulum neger yamral!Amlak yibarkachu🙏

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu3814 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN hallelujah how beautiful it is have a blessed new chapter😇

  • @tiganishtiganish8974
    @tiganishtiganish8974 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen get iysse yetwdni gabcha yitadgi❤❤malkami tidri yhnlchu ❤❤❤

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo 2 ปีที่แล้ว

    አመን አመን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Mizganaapostolicchurch
    @Mizganaapostolicchurch 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen yesus yibarekachu tebareku 🙏🙏💓💓💓🙌🙌👏👏👏💓💓💓💓

  • @DayaD-zq9fc
    @DayaD-zq9fc 6 หลายเดือนก่อน

    እንዃን አደርስቹ ወንድማቸ ና እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo ปีที่แล้ว +1

    Melkam ye tidar zemen Yihunlachu ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @imanabedane1833
    @imanabedane1833 2 ปีที่แล้ว +2

    Yesus yibarkachu tebareku

  • @Dalia-i8y
    @Dalia-i8y 11 หลายเดือนก่อน

    አ ምን፡አሜንእየሡሥ፡ሁላችንም፡ለዚክብር፡ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwo8831
    @hiwo8831 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @asnakhagame674
    @asnakhagame674 2 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mathematicsforall1256
    @mathematicsforall1256 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @martamarta507
    @martamarta507 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

    • @chosen-generation
      @chosen-generation ปีที่แล้ว

      Ayeeee
      Read the Bible, don't west your time seeing wrong visions and day dreams,
      Wake up and read the bible!

    • @yeshurun_tube_YT
      @yeshurun_tube_YT  ปีที่แล้ว

      Yhe yante Raey Ke Sergu Miyagenagnew ngr yenor yehon algebagnem

  • @alamituwomech886
    @alamituwomech886 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንን

  • @MegenesaChala-dn2bg
    @MegenesaChala-dn2bg 9 หลายเดือนก่อน

    Ebbifaamaa

  • @jojowondukicWonde
    @jojowondukicWonde ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekuuuu

  • @adhambakri7652
    @adhambakri7652 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @chosen-generation
    @chosen-generation ปีที่แล้ว +1

    YESUS YEBARKACHU!YABZACHU ENDEQALKIDANU!

  • @fatmaFatma-qu5xp
    @fatmaFatma-qu5xp ปีที่แล้ว

    Ameeeen. Amennn❤❤❤❤💔💔☝️🙏🕎📖🙌🤲

  • @eskindr-mn9hw
    @eskindr-mn9hw 7 หลายเดือนก่อน

    Aesus.yibarecachu

  • @markosbirru-g6w
    @markosbirru-g6w หลายเดือนก่อน

    ye andi amilak lijochi eske mecherechawu yishekemachu eyesus

  • @Marta-mt1rt
    @Marta-mt1rt 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamituwomech886
    @alamituwomech886 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @XvbVb-xu1lq
    @XvbVb-xu1lq ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @MuhratTaku
    @MuhratTaku ปีที่แล้ว

    🍇🍇🍇🍇🍇💖💖💌💌ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ

  • @Ethiotalent1
    @Ethiotalent1 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እየሱስ አሁንም በቤተክርስቲያን ዉስጥ ያሉ ወጣቶቻችን ጠብቆ ለክብር ጋብቻ ያብቃቸው ከአመጽና ከእርኩስ ይጠብቃቸው የአባቶቻችንም ልብ የእግዚአብሔርንም ቃልኪዳን እንዲጠብቁ እየሱስ አቅም ስጣቸው 😭😭😭🤲ከሳምሶን አይነት መንፈስ ጠብቀን እየሱስ በጌታ በኢየሱስ ሲም ይራቅ 😭😭🙅‍♂🙅‍♂ጌታ ሆይ ትዉልድን ታደግ 😭😭😭🤲የአሊ ልጆች አይነት በቤተክርስቲያን ዉስጥ እያሉ እግዚአብሔርን የማያዉቁ የምመነዘሩ በጌታ በኢየሱስ ሲም ይራቅ ከእኛ 🙅‍♂🙅‍♂😭😭

  • @Hanna-d8f
    @Hanna-d8f ปีที่แล้ว

    amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤