bermel Georgis 800 በላይ ህዝብ የተሳተፈበት የ2017 ድንቅ ጉዟችን ይህን ይመስላል ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 140

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 9 วันที่ผ่านมา +12

    በርሜር ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ የውስጤን ህመም ታውቀዋለህና በሚስጥር ፈውሰኝ ከስደት በሠላም መልሰኸኝ ለደጅህ አብቃኝ ለአለም እመሰክርሀለሁ አብረው እርዳኝ አሜን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 9 วันที่ผ่านมา +6

    እሰይ እልልልልልልል እንኳን ሰላም ገባችሁ እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን🙏🙏

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 9 วันที่ผ่านมา +7

    ታድላቹሁ ❤❤❤እንኳን በስላም ገባቹህ❤❤❤

    • @AbiMekasha-c2h
      @AbiMekasha-c2h 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አንችንም ለደጁ ያብቃሺ እህቴ!

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd 9 วันที่ผ่านมา +6

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅ አብቃኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 9 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ደስ ይላል እግዚሐብሄር ይርዳችሁ እኔም የምፈልገው ለረዝም ግዜ ነበር ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን

  • @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
    @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም ገባችሁ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 9 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ተመሰገን አምላኬ

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui 9 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልልልልል በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚያቢሔር ይመሥገን በእፁብ ድንቅ ነው አገልግሎቱ ይለያል ወድሞቻችን እግዚያቢሔር ያበርታችሁ በእውነት በረከታችሁ እስከነቤተሠቦቼ ሠማእቱ ቅዱሦ ገብረኤል አባቴ ይርዳን

  • @Meme-v1b9n
    @Meme-v1b9n 9 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን❤❤❤❤ ለሀገሬ ያብቃኝና ቤተሰብም ሳልሄድ አብራቹህ መሄድ እፈልጋለሁ. ከጨለማ ህይወት የወጣሁ ነኝ ተፈውሼ ለምስክርት ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤

    • @mekedis
      @mekedis 9 วันที่ผ่านมา

      ሰማአይቱ ቅድስ ገዎርጊስ ለደጁ ያብቃሽ🙏🙏🙏

    • @Meme-v1b9n
      @Meme-v1b9n 9 วันที่ผ่านมา

      @mekedis አሜን ፫ ይሁን ይደረግልኝ❤❤❤

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 9 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እካን በሰላም ተመለሳችሁልን አሁንም በሰላም ለቤታችሁ ይብቃችሁ የሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከት ለኛም ይድረሰን አሜን ፫

  • @SadSadd-oh6fb
    @SadSadd-oh6fb 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን አምላኬእእእእእእልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 9 วันที่ผ่านมา +1

    በረኩታችሁ ይደርብን ❤

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉ጀግኖች ናችሁ አላዬ እና ዳዊት እውነት ድንቅ ስራ ነዉ እኔ እወዳችኋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FreweyniGoytom-q7i
    @FreweyniGoytom-q7i 8 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን በሰላም ተመለስን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን❤❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቅ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲረዳት በፀሎታችሁ አስቡልኝ አላዬ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታሆይ ለሀገሬ ያብቃኝ😢😢😢

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 9 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴሰማይቱቅዱስጌዎርጊስአተትችላለህለደጅህአብቃኝ❤❤❤

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅ ያብቃኝ

  • @Sadat-iy7ue
    @Sadat-iy7ue 7 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 9 วันที่ผ่านมา +1

    የአግእዚአብሔር ቤተሰቦቻችን ውድ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ደህና ገባቹልን አናንተን የረዳ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን እኔንም ለደጁ ያብቃን

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሠላም ተመልሳችሁ 🙏🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 9 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልል እልልልል እልልልል እግዛብር ይመስገን 😭😭😭🤲🤲🤲

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 9 วันที่ผ่านมา +1

    እኳን በሰላም መጣችሁ ልልልልልልል

  • @selamawitworku
    @selamawitworku 6 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ልጆቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እወዳችኋለሁ ጉዞአችን በጣም ደስ የሚል ነበር ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከናንተ ጋር ይሁን ።

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልል

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ

  • @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
    @ወለተእየሱስ-ቀ1ደ 9 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልል እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 9 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልል የውነት ሰማቱ እንዴት ብትወደው ነው ለደጅክ አብቅተክ ስመኝው የነበረው
    አቡነ ሃራ ድንግል ያስረገጥክልኝ ኡፍ ቃል አጣው ሰማቱ ክብሥር ላንተ❤❤❤

  • @እቴናት
    @እቴናት 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣቹህ የኔ ውዶች ሰማቱ ይጠብቃቹህ

  • @efrembelay-yo6de
    @efrembelay-yo6de 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ደርሰን ተፈውሰን መጥተናል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብሩን የውሰድ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @betlhel3164
    @betlhel3164 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይል ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃችሁ ሁላችሁንም ኪዳነ ምህረትም ሄደን ደስ ብሎን መተናል ከሰማነው በላይ አይተን መተናል ። ኤልሻዳይ ማህበር በጣም እናመሰግናለን እየዘመርን እየተማርን ነው የሄድነው የመጣነው በጣም እግዚአብሔር ይሰጣችው

  • @KonjitKonjit-i3w
    @KonjitKonjit-i3w 9 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen yanagewa guragisa kasida malisa ladjika abaqayee

  • @efrembelay-yo6de
    @efrembelay-yo6de 8 วันที่ผ่านมา +1

    እኔን ሀጢያተኛዋን ደጁን አስረግጦ ምሮኝ ትልክ ትምህርት ሊሰጠኝ ወደ ቤቱ አቅርቦኛል ክብር ምስጋና ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁንልኝ የኔ አባት

  • @haimont9075
    @haimont9075 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በጆሮ የሰማነውን በአይናችን አየነው ክብር ምስጋና ይድረሰው ኤልሻዳይ እናመሰግናለን አይለይን

  • @hannagirma179
    @hannagirma179 9 วันที่ผ่านมา +1

    ,እልልልልልልልል❤❤❤❤🎉

  • @MisrakAssefa-n4e
    @MisrakAssefa-n4e 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቀሪውን ጊዚያችሁነ የአምላከ ቅዱስ ጊዮረጊስ አምላክ በሰላም በጤና ወደባእታችሁ ያግባችሁ ለኛም የናተ በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን እእእእ ልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 9 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁልን ።❤❤❤❤
    የሰባታችን የአቡና አራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን ለደጆት አድርሱኝ ተሰዬ ሰለቴ ደርሶልኛል ለመባረክ ሰለቴን ለማሰገባት ያብቃኝ አባቴ ፀሎት ልመናዎት በረከትዎ ለሁላችን ለህዝበ ክርሰትያን ይደረብንለ
    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለእመቤቴ ምርት ደለጎ ኪዳነምህረት ለቅዱሳን አባቶቼ ለደጃችሁ አብቁን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistfise9764
    @tigistfise9764 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤enkuan beselam betachihu

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 9 วันที่ผ่านมา +1

    ነገእኮ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yerosidatagnew
    @yerosidatagnew 9 วันที่ผ่านมา +1

    Elelelelelelelelelelel selamaynegar sototawu egzaber yimasgen enkuwan baselam gabachu❤

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልሻዳይ ሚዲያ አላዬ ልጂ ወደ በርሜል ጉዬርጊስ ከመኼድ ቀን ያመቻቸነውና ፈጣሪ እንዲህም በፀሎታችሁ አስቡን አላዬ

  • @wadiramasfen2056
    @wadiramasfen2056 8 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ይመስገን በእውነት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርካቹ እኛንም ለደጁ ያብቃን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 9 วันที่ผ่านมา +1

    Kedus giorgies semaetu adera enenem endtgobegnen yewusten ante takaleh❤❤❤❤❤

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 9 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ ቅድስ ጊዬርጊስ እኔም በልቤ ቤተሰቤን ሰብሰቤ መጥቻለሁ ከጠራሀቸው ጋር አጥምቀኝ ፈዉሰህ ባርከን

  • @AqrAqr-j1x
    @AqrAqr-j1x 9 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለደጂሕ አብቃኝ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HenaTube-wf3py
    @HenaTube-wf3py 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን አምላኬ እኔ መሄድ ባልችልም በቤተሰቦቼ በረከት እንዳገኝ የረዳኸኝ የሰማእቱ አምላክ ክብር ይግባህ በሰላም ለቤታችሁ ያብቃችሁ

    • @freyfaris7227
      @freyfaris7227 9 วันที่ผ่านมา

      Why didn't you go?

  • @yayayaya1455
    @yayayaya1455 9 วันที่ผ่านมา +1

    Alayena zemari dawit Fetari Amlak Abrehamu selass kememenanu gar bebermelu kidus georgis tebakinetna Ajabinet Enkuwan beselam ledeju adreso beslam melesachu Amen Amen

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
    @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 9 วันที่ผ่านมา +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ በሆነነገር አስተካክልና ላገሬ አብቃኝ

  • @Genet-m5e
    @Genet-m5e 9 วันที่ผ่านมา +2

    Enkuwan be selam gebachu betsboche ewnet ye Tikemet 8 guzo abirachu neberku ahun demo digame meqnat jemerku eshi sematu yene wodaje le dejek be digame indemeitabekeny bale mulu tesfa neney abate ❤

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 9 วันที่ผ่านมา

    ወለተ ይህንስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 9 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabher ymesgion semyte ldej abken❤❤❤❤

  • @Aby-d8u
    @Aby-d8u 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ገባችሁ

  • @surafelbeletu2618
    @surafelbeletu2618 8 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እንኳን በሰላም ገባችሁ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 9 วันที่ผ่านมา

    እኳን በሰላም ተመለሳቹልን እኛንም ከስደት ወደ ሀገራችን ገብተን ለደጁ ያብቃን

  • @habtamunegash2416
    @habtamunegash2416 9 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome back

  • @BREKETMla
    @BREKETMla 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግ/ር ይመስገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ የደረሰ ለናንተም ይድረስ እኔ ያየሁትን ተአምር ኦርቶዶሳውያን ሁላቹም አይታቹ ለመመስከር ያብቃቹ

  • @BiniHagos-t6t
    @BiniHagos-t6t 8 วันที่ผ่านมา +1

    ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣቦይ ሓጥያተይ ኣርጊፍካ ንፁህ ሰብ ግበረኒ 🙏🙏

  • @tirsitgmarime
    @tirsitgmarime 8 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኤልሻዳይ ኤልሸዳይ ኤልሻዳይ እውነተኛና ሰማእቱ ያለበት እኔ አልሔድኩም እህቴ ሔዳለች እኔ ም በሀሳብ አብሬ በሰላም ተመለስኩ ተባረኩ ደስ ብሎናል።

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat 6 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን.ለደጁ.አብቅቶኛል.የኔ.አባት

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጀርመን የመጣህው ወንድሜ የፃዲቁ አቡነ ሃራ ድንግል እምነት አምጣልኝ እኔ ኤርፎርት አካባቢነኝ በፃዲቁ ስም

    • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
      @BIRUKFILMENTERTAINMENT 6 วันที่ผ่านมา

      ስልክህን ላክልኝ ብዙ የለኝም ቢሆንም ያለኝን ከፀበል ጋር ጨምሬ እልክልሃለሁ።

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሰመዓቱ አባቴ እኔ ሃፀተኛዋን ልጅህን አስበኝ ታምርክን ከሚመሰክሩልህ ልጆችሁ አንዱዋ አድርገኝ 😢😢😢

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 9 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ በጉጉት መሞቴነዉ እባክህ ለደጅህሳልደርስ ነፍሴ ከስጋዬ እዳትለይ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እርዳኝ ከስደት መልሰህ ለንሰሀአብቃኝ

  • @YashiS-yk9zj
    @YashiS-yk9zj 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 9 วันที่ผ่านมา +2

    ህዳር 27 የምትሔዱ ምዕመናን ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዬ እለምናችኋለሁ እህተጊዮርጊስ ብላችሁ አስቡኝ ከቻላችሁ ፅፋችሁ መጠመቂያ ገንዳ ዉስጥ ጨምሩት እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @derenigus664
    @derenigus664 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሕር ከናንቴ ጋር ይሁን፡፡

  • @AbiMekasha-c2h
    @AbiMekasha-c2h 3 วันที่ผ่านมา

    የፈጣሪ ስራ ዕፁብ ድንቅ ነው!
    በእኔ አቅም ምንም ብል ስለማሪካ 🌍🌍🌍 ዓለም ላይ ያለ ወገኔ በሙሉ ፈጣሪ ፈቃዱ እየሆነ ለዚህ የተባረከ ቦታ ለአሸዋ ማዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሌሎቹም ገዳማት እየመጡ ካለባቸው ጭንቀትና ፈተና ሁሉ ለመፈታት ያብቃቸው ለማለት ነው ምወደው!
    የኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚድያ ጉዞ አዘጋጆች ወንድሞቻችን አላየ እና ዳዊት ዘመናችሁ ይባረክ ፈጣሪ ዘመናችሁን ሁሉ ከፊት ይቅደምላችሁ!

  • @NatiSmartwa
    @NatiSmartwa 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኤልሻዳይ ኦርቶዶክስ ሚዲያዎች በፀሎት አስቡኝ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላችሁ ። ስሜ ብርሃነ ስላሴ ይባላል ። አቤቱ ስለ እመቤታችን ብለህ , አቤቱ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ለቤትክ አብቃኝ ።

  • @BirtukanGebru
    @BirtukanGebru 9 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ተው ግን ውሰዱኝ እባካችሁ 😢😢😢 የተቸገረ ስው አትረድም እባካች ውለታችሁን አንድ ቀን እከፍላለሁ እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Meme-v1b9n
      @Meme-v1b9n 9 วันที่ผ่านมา +4

      @@BirtukanGebru እኔ ልርዳሽ እህቴ በረከትሽ እድደርሰኝ እና ሂጂ አብረሻቸው

    • @BirtukanGebru
      @BirtukanGebru 9 วันที่ผ่านมา

      @Meme-v1b9n እሽ

    • @freyfaris7227
      @freyfaris7227 9 วันที่ผ่านมา +1

      I will help you.

    • @BirtukanGebru
      @BirtukanGebru 9 วันที่ผ่านมา

      @@freyfaris7227 OK

    • @BirtukanGebru
      @BirtukanGebru 9 วันที่ผ่านมา

      @freyfaris7227 OK

  • @Asterfekadu
    @Asterfekadu 9 วันที่ผ่านมา

    Medanalem uoy lkdus gorges adersen❤❤❤❤❤❤

  • @waqayootikseekootii5834
    @waqayootikseekootii5834 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 5 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @beto-r9q
    @beto-r9q 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማአቱአባቴለድጂህአቢቃኝአባቴእእእእእእእልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @alain647
    @alain647 8 วันที่ผ่านมา

    Egizabehri yimazigen ameleka kidusan simu yemazigen yehun elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele essyyyyyiiiiii sematu dej abekegh 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 8 วันที่ผ่านมา

    Enken beselam gebastelt

  • @GenetNegash-gu8br
    @GenetNegash-gu8br 9 วันที่ผ่านมา

    አቡነ ዘራቡርክስ

  • @adesebogale
    @adesebogale 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድም አላዬ ከባህርዳር ለሚነሱ ምዕመናን የት ነው የምትመዘግቡት እዛው በምታርፉበት ቤተክርስቲያን ዉስጥ መመዝገብ እና አብሮ መጓዝ ይቻላል ወይ ግልፅ ብታደርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @YordanosFisshatsien-g7v
    @YordanosFisshatsien-g7v 8 วันที่ผ่านมา

    Abet metadel selamachu yebza bexelot asebun ❤❤

  • @EskedarGizaw
    @EskedarGizaw 7 วันที่ผ่านมา

    ebakachu lawalat madhen dagehe lamargte iybekat belchu tsaluleny keduse gorgese kananeta gaa iyhun bsallam iymalsacu

  • @RahwaMebrahtom-c4c
    @RahwaMebrahtom-c4c 9 วันที่ผ่านมา +1

    Wendmochea keberketachu yakaflen abune hara dngl demo ledegachewyabkugnfetari ybarkachu

  • @Meme-v1b9n
    @Meme-v1b9n 9 วันที่ผ่านมา +1

    ስልካችሁን አስቀምጡልኝ❤❤❤❤

  • @BemenetMulat
    @BemenetMulat 3 วันที่ผ่านมา

    ፈጣኑ ጌዎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 9 วันที่ผ่านมา +2

    ምን እደሆነ አላውቅም እናቴን ልካት ነበር በ13 ከናላየ ጋር ነው የሄደችው ደውላልን እግሬን አሞኛል አለች በጣም ደግጫለሁ የገጠመው ካለ

    • @muha72
      @muha72 9 วันที่ผ่านมา +1

      አትደንግጭ ምንም አይሆኑም

  • @raheltelnatkadelenerekifla2580
    @raheltelnatkadelenerekifla2580 9 วันที่ผ่านมา +1

    geweregs bebetin tiran sematu

  • @emebetgebeyehu9093
    @emebetgebeyehu9093 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይመስገን አንኳን በሰላም ገባችዉ ወድሞቼ ታድላችው ሰማይ ለደጀ አብቃኝ ። አምናስ በኤሌሻዳይ በጎ አድራጎት መንፈሳዊ ጉዞ ማህበር በተሰጠኝ የነፃ እጣ እድል ተሰቶኝ ተጉዤ ነበር አመሰግናቹዋለዉ

  • @BontuuDarajjee
    @BontuuDarajjee 8 วันที่ผ่านมา

    Galanii waqayofii haa ta'u dhugaa ani wani jedhu dhabe gamachutii gutame keessii koo qulqulluu Gorgiis gura akuma agefacha jiruu akka mana isa dhaqee galatefadhu naa tasisuu Ameen 😢

  • @ayuwello
    @ayuwello 8 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Jonney-m4u
    @Jonney-m4u 9 วันที่ผ่านมา +1

    እርዱኝ እባካቹ በፈጠራቹ መኤድ እፈልጋለው ግን ገዘብ የለኝም እርድኝ 😢

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 9 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ።እስኪ የሚያስፈልገውን የገነዘብ መጠን ግለፁልኝ።

  • @selimichael5148
    @selimichael5148 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም እንካዕ ብሰላም ተመልስኩም ግን ሕቶ ኣለኒ ናይ መቀለ ኣድራሻኩም ኣበይ እዩ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 9 วันที่ผ่านมา +1

    የገዳሙን አካውንት ለምን አትፅፉም

  • @TsehayGebremichael
    @TsehayGebremichael 9 วันที่ผ่านมา +1

    Semaetu keduse geyoriges kn batseba asbaige ebakhe abate

  • @Kalkidan-kc3ml
    @Kalkidan-kc3ml 6 วันที่ผ่านมา

    Sematu kidus giyorgis ledeji abkagn

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw 9 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ የውስጤን ችግር ታውቃለህ ሀጢያቴ በፊት ናትና እባክህ ከስደት መልሰህ ለቤት አብቃኝ እባክህ ማረኝ እባክህ ሰማእቱ

  • @Mazza9899
    @Mazza9899 วันที่ผ่านมา

    ከጎንደር ወደ በርሜል ጊዮርጊስወይም ከባህርዳር ለመሄድ ትኬት መቁረጥ ይቻላል

  • @abdullahd630
    @abdullahd630 9 วันที่ผ่านมา

    💞💞💞🙏🙏🙏👏👏👏💚💚💚💚

  • @wadiramasfen2056
    @wadiramasfen2056 8 วันที่ผ่านมา

    በውነት ሁላቹም የምታዉት ላይክ ሳብስክራይ አርጉ 👍👍🙏