ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬድ በዚህ አገልግሎት እየተባረክን ነው ዘመንህ ይለ ምልም! እየሱስ ይመጣል!አሜንንን
ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤❤
ብሩክ ነህ ❤ አባታችን ሊመጣ በደጅ ነው
ተባረክ ወንድማችን
ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
ማራናታ...thankyou yared
“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤” - ገላትያ 6፥7
Amen 😢
በግልፅ እግዛብሄርን እንደፈለጉእየተናገሩ እግዛብሄር ተቆጣእግዛብሄር አይዘበትበትም
😢😢😢😢
አንዴ ቃጠሎ ሆኗል ለቀሪው የአለም ክፍል መንቃት መነሳት መመለስ ይሁንልን😮
ይህ በግልጽ የእግዚአብሄር ቁጣ ነው እግዚአብሄርላይ እየተዘባበቱበት እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ እያለ እንዴት ቁጣው ሰው ሊቆጣጠረው ይችላል የሰውን ጥፋት ሰው ይቆጣጠራል የእግዚአብሄርን ቁጣ ምንም ሊያሰቆም አይችልም
ወንድም ያሬድ እንዴት ትጠራጠራለህ ቁጣ ወይስ ዩፎ ? መጥምቁ ዬሐንስ ሆንክብኝ አንተን እጠብቅ ወይስ ሌላ። ታይትል አስተካክል
@@danielmuluneh3100 ዳንኤል ሙሉነህ ተትክክል ነህ። የተዘባበቱበት ጌታ ቅጣት አመጣባቸው
ጌታ ይባርክህ ወንድም ያሬድ በዚህ አገልግሎት እየተባረክን ነው ዘመንህ ይለ ምልም! እየሱስ ይመጣል!አሜንንን
ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤❤
ብሩክ ነህ ❤ አባታችን ሊመጣ በደጅ ነው
ተባረክ ወንድማችን
ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
ማራናታ...thankyou yared
“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤”
- ገላትያ 6፥7
Amen 😢
በግልፅ እግዛብሄርን እንደፈለጉ
እየተናገሩ እግዛብሄር ተቆጣ
እግዛብሄር አይዘበትበትም