የወልቃይት ነጻነት ትግል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 243

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 ปีที่แล้ว +36

    ያአማራው መብረቅ ኮ/ል ደመቀ አዲናቂህ ነኚ አባቱን ብታቀርቡልን ዛሬ ስለልጁ ምን እደሚል መስማት የሚፈልግ አለ እደኔ ይቅረብ የምትሉ ላይክ?

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 3 ปีที่แล้ว +37

    ደሜ የኔ ጀግና የአማራው መከታ 💚💛❤️አንበሰው ለአንተ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 💚💛❤️

    • @heyablisan4214
      @heyablisan4214 3 ปีที่แล้ว

      Yes you tell truth

    • @mkki9066
      @mkki9066 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen yen wed

  • @josefemack2206
    @josefemack2206 3 ปีที่แล้ว +11

    ወልቃይት ራያ አማራ ነው በልዩ ሀይላችን በጀግናው ፋኖ አጥንት እና ደም በከፍተኛ መስዋእትነት እርስታችን ተመልሷል!!ጀግናው ኮ/ር የምጊዜም ጀግናችን ነህ!!!🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🔥🔥💪💪💪

    • @tekwameg8694
      @tekwameg8694 3 ปีที่แล้ว +1

      💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍🏾👍🏾👍🏾

  • @ysolnet
    @ysolnet 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆራጡ ነፍጠኛ ጀግናችን ኮ/ል ደመቀ አምላክ እድሜ እና ጤናውን ይስጥህ።

  • @ethiopiasamira1259
    @ethiopiasamira1259 3 ปีที่แล้ว +54

    አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ጀግናችን💯💝እንኳን የእኛ ሆንክ😍😍😍😍💚💛❤

  • @bertukaneaeyluecall3307
    @bertukaneaeyluecall3307 3 ปีที่แล้ว +17

    የኛአ ዘመን ቴድሮሰ በረተልን የድግል ማርያም ልጂ ሁሌም ከእናተ ጋር አይለያችሁ ወገኖቸየ በርቱ ተበራቱ💚💛❤

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና፡ኮሌረል፡ደመቀ፡መኮነን፡በርታ፡አማራ፡ሁለየም፡እንዳቸነፈ፡ነዉ፡በርቱ፡ከስደት፡መልስ፡ወልቃይት፡እራያ፡ጠለምት፡እንመጣለን

  • @AHMEDMohamed-jm1ud
    @AHMEDMohamed-jm1ud 3 ปีที่แล้ว +55

    አምበሳዬ ይመችህ የተናገርከው እውነት ብቻ ነው

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👌👌👌

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 ปีที่แล้ว +26

    ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ ጀግናችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን፫

    • @asdrasdr7357
      @asdrasdr7357 3 ปีที่แล้ว

      ኮሎኔል..ደመቀ..ዘዉዱ..ጀግናችን...አላህ..ከከፈ..ነገር..ይጠብቅለ...የአማራ..ጀግናችን

  • @alemushiferaw1040
    @alemushiferaw1040 3 ปีที่แล้ว +18

    ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ! እንኳን እናትህ ወለደችህ !!!

  • @Rana-qf4hd
    @Rana-qf4hd 3 ปีที่แล้ว +7

    የወያኔ መዳኒት ጀግና ነህ እውነት አንተን የወለዱ እናት ሺአመት ይኑሩልን

  • @ድሬ
    @ድሬ 3 ปีที่แล้ว +17

    የንጉስ ቴዎድሮስ ድም ያልብህ ጀግና ነህ።

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      ዋው 🙏

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 3 ปีที่แล้ว +17

    ጀግናው ነፍጠኛ እረጂም እድሜ

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 ปีที่แล้ว +18

    አማራ ክልል መንግስት ሁኑ ባስተዳድር የምትሉ ላይክ በሉኝ ደስታችሁ ደስታየ ነው ከወሎ ነኝ ጎደሬወች ዘላለም ኑሩልኝ ❤😘አገፕሁ ተሻገር አማራ አይመስለኝ አማራ ሆይ አማራ ነኝ የሚለውን መርጠን ብናስቀምጥ እዳንባቸው እንደ አሳምነው ጀግና መውለድ ግድ ይላል አማራ ሆይ የውጭም የውስጥም ሌበሉን አሰፍስፈዋል💔💔😭😭

    • @tesahaytube4972
      @tesahaytube4972 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ዉሎየ ነኝ ኮ/ሎ ደመቀ ጀግናየ ነው የአማራ ክልል መሪ ቢሆን እኔ በ10 ጣቴ እፈርማለሁ ❤ አዎ ጎንደር የጀግና መፍለቄያ ነች ። ግን አገኘሁ ተሻገር እግዳ ልጅ ይመስለኛል አለቀላቂ በራስ መተማመን የለለዉ ነው

    • @Aነኝወሎየዋ-c3f
      @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 ปีที่แล้ว

      @@tesahaytube4972 እንግዳ ልጅ አይገልፀውም ሰካራም መለስን ሳመልክ ደግሞ አብይን ማምለክ ይዛል ብአዴኖችን በወቅቱ ይገልግለን

  • @ፍሬሚዲያ
    @ፍሬሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +26

    በርታ አንበሳይ አሻጥረኞችን ያጥፋልን አገረ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የወያኔ ነገር ተወርቶ አያልቅም ስንቱን ከርስቱ ነቀለች ገደለች

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 3 ปีที่แล้ว +5

    We love you so much God bless you for your hard work you are wonderful 💐💐💐💐💐💐💐

  • @selamyeagersewu8307
    @selamyeagersewu8307 3 ปีที่แล้ว +7

    የኞ አንበሳ እድሜና ጤና ይስህ ከዚህ የበለጠ እምንደሰት ያድርከነ ፈጣሪ 😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 ปีที่แล้ว +4

    ኮረኔል ደመቀ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ። ያግዝእ ጀግኔ ክብር በተጋድሎ ለተሰውት ጀግኖች እግዚአብሔር ያማራን እዝብ ይጠብቅ 💚💛❤️

  • @tamer8965
    @tamer8965 3 ปีที่แล้ว +25

    እስይይይይይ ወልቃይትየ ደመቃችን የኛ። አልማዝና ወርቅ መተክልንም። ማስመለስ አለብን ህዝባችን እየበሉት ነው ሊያክብሩት ስላልቻሉ ጉምዝ ነፍስ በላው ማስመለስ አለብን ድራንም እንደዛው

    • @nasredinedz4958
      @nasredinedz4958 3 ปีที่แล้ว +1

      Aykreme mtkel ymlsal💪💪💪💪

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +1

      @Book of solomon ለዘራፊ ሰራቂ ጁንታ መልስ አንሰጥም ።

    • @tamer8965
      @tamer8965 3 ปีที่แล้ว

      @Book of solomon ሌባ ክናንተ በላይ ታረክ አልባ ቅናታሞች ያለ አይመስለነም ውሻ በማያቀው ነው እሚጬህው። የሌባ የግም ዝራያ ልጆች ዞር በይ ዲቃላ

    • @tamer8965
      @tamer8965 3 ปีที่แล้ว

      @@nasredinedz4958 በትክክክል ማርየ

    • @ab.t8680
      @ab.t8680 3 ปีที่แล้ว

      @Book of solomon እንግዲህ ጉራ ዎጋ የለውም ከዚህ በሆላ ከናንተ ጋር አብረን መኖር አፈልግም አበቃ ጎረቤት ሃገር

  • @thomasta2161
    @thomasta2161 3 ปีที่แล้ว +14

    ጀግናችን። እድሜና ጤና ይስጥልነ።

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 ปีที่แล้ว +9

    ጀግናችን ❤️ለእውነት❤️ የምትኖር ❤️አስተዋይ❤️ ነፍጠኛ ❤️ሺ ዓመት ❤️ ኑርልን❤️ እግዚአብሔር ይጠብቅ💚💛❤🙏

  • @alemudesta1884
    @alemudesta1884 3 ปีที่แล้ว +14

    " ደሜ : በርታ ድምፅህን አጥፍተህ ስራህን እየሰራህ እንደሆነ እርግጠኞች ነን:: የጀግኖች ጀግና!!!

  • @ድሬ
    @ድሬ 3 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ። ኣነበሳ።

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 3 ปีที่แล้ว +8

    The man who broke the TPLF back bone in Gonder and ignited the revolution.

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለዝህ አበቃን በነፃነት የምናገርበት ኮነሬል ደመቀ ሁሉም ወልቃይት ጠገዴ አሌም የወገራ በአጠቃላይ የጎንደር የአማራ ክልል ወገኔ ትግሉሲጀመር በጀግንነት የተፋለመው ወጣት የዳባት ልጂ በለጠ አሰፉ እባካችሁን የምታውቁ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 3 ปีที่แล้ว +13

    በሰላም ኑርልን ወንድማችን💚💛♥️🙏🙏🙏

  • @amasmart1793
    @amasmart1793 3 ปีที่แล้ว +28

    ትለያለህ አንተ ....ጀግናየ

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 3 ปีที่แล้ว +79

    እናቱ የወለደችው ወንድ 🙏respect

    • @Aነኝወሎየዋ-c3f
      @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 ปีที่แล้ว +9

      @Book of solomon ጭራሽ ሰፋሪ ትግሪ ነው ልመና ወሎ እስከ ልጅ ልጃቸው ተዛዝላችሁ ያምትመጡት ነበር ችግርም ወራሪወች የሰውም ማንነት ለመቀማት የምትሮራጡ ችጋራም እኛ ሸዋ ለምለም ነው ወሎ ለምለም ነው ጎጃም ለምለም ነው እናት ናችሁ የኛ ማንነት ልትቀሞ የምትመጡት ችጋራሞች👎👎👎

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +5

      @Book of solomon 27 አመት በጉልበት የተዘረፈ መሬትና ህዝብ ወደ ማንነቱ ተመልሷል ከተከዜ ወዲያ ያለው ጁንታ ዳግም የአማራን ምድር አይረግጣትም ።

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 3 ปีที่แล้ว +1

      @Book of solomon WHO ARE YOU THINKING ABOUT?

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Aነኝወሎየዋ-c3f THEY ARE NOT COMING NO MORE.......

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +31

    ወያኔን ያስጨነቀ የረፈረፈ ክንዴ ጋሻዬ ውድድድድድ❤❤❤❤

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for exlent explain, yes you are very struggling for your people freedom
    I am proud and respect you, God bless you 🙏 🇪🇷😍

  • @jaberabdolrahim6204
    @jaberabdolrahim6204 3 ปีที่แล้ว +16

    ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ሂወትህ እና ወልቃይት የደመቀ ይሁን

  • @ይቻላል-ሠ7ቨ
    @ይቻላል-ሠ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +14

    ሳተናው ደሜ እንኩዋን ተኩሶ ዝምታው ራሱ ወያኔን ያሸና እኮነው እንኩዋን ካንተ ዘር ካንተ ከተወልድክባት ምድር ተወለድኩ 💚💛❤️💪💪🥰🥰🥰

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 3 ปีที่แล้ว

    አቤተ የጀግና ልጅ ጀግና ነው የቁርጥ ቀን ልጅ💚💛❤️ክብር ለጀግናውች ክብር ለእናተ💚💛❤️ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ💚💛❤️ ኑሩልንን ሺ አመት የኔ አባት💞💞💞

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅

  • @rozaabateayale6387
    @rozaabateayale6387 3 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጀግና እንኳን ተሳካልክ ዉዲ ጀግናየ

  • @zenidemisse7187
    @zenidemisse7187 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግንነት ማለት እደ አተ ነዉ ሺያርግህ ዘርክ ይባረክ ከነ አጋሮችክ

  • @todtod5393
    @todtod5393 3 ปีที่แล้ว +4

    Love This Guy !!!

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 3 ปีที่แล้ว +7

    Amhara 😍 wegnoche nurulg ❤️❤️ 👏🏾👏🏾

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና ጠላቶችህ ይውዶሙ ኑርልን ሽአመት

  • @zihonnews
    @zihonnews 2 ปีที่แล้ว

    ከምር ያገሬ ልጅ መሆንህ ኩራት ይሰማኛል አይዞህ በቻህን አይደለህም ከጀርባህ በሚልዮን የሚቆጠሩ አሉ እኔም አምስት አመት በአርበኝነት ታግየ አለሁ ከነ ለማ ከነ መስከረም ጋር አይዞህ 💚💛❤️💪💪💪

  • @elenikagnew8473
    @elenikagnew8473 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ ለአማራው አድና አድ መከታው ነህ

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 3 ปีที่แล้ว +19

    እውነቱን ቢመራችሁም ዋጡት በርታ ኮሎኔል 🙏💚💛❤️

  • @ethiopiasamira1259
    @ethiopiasamira1259 3 ปีที่แล้ว +39

    አሜሪካ ምን አገባቸው ሲጀምር ህዝቡ ማንነቱን ያውቃል🙄

    • @melatek5337
      @melatek5337 3 ปีที่แล้ว

      ከመቸ ወዲሕ ነው አሜሪካ የድምበር ዳኛ የሖነው?
      የአሜሪካ የከሰረ ፖለቲካ በሔዱት ሑሉ ቀውስ፣ማፍረስ፣ማፈራረስ ኬወስ መፍጠር ነው።
      ሱማልያ፣ዩጎዝላቢያ፣ሊብያ፣ኢራቅ፣ሶርያ፣
      አሑን ደሞ ኢትዮጵያ????
      Nope!!! ሕልም ነው።ኢትዮጵያ አትበተንም።
      በውጭ ጣልቃ ገብነትም ቀውስ አይፈጠርባትም።

  • @tsegayemergia3787
    @tsegayemergia3787 3 ปีที่แล้ว

    ደሜ እጅግ የምወድህ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ጤና እድሜ ይስጥህ
    አብይ ለምንድነው ወደ ስልጣን የማያመጣው

  • @omj326
    @omj326 3 ปีที่แล้ว +1

    የግድያው ልክ ወያኔ የፈጸመው ምንም ዘር እንዳይተርፍ ነበር። ግን የወልቃይት ጀግኖች ድል ማድረግ ከጥንት የተወረሰ ነው ! i salut you ወልቃይቲ !!!

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 3 ปีที่แล้ว +6

    የኛ ጀግና ኑርልን

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮረኔል ደመቀ እደርሷ አይነት እና አብይን እይነት የመሰለ መሪ ነው ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በርቱ እግዚአብሔር እስከቤተሰቧ እቅፍ ድግፍ አርጏ ይጠብቆት

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏👏very happy about it and we Ethiopians support you for years to come! We are delighted those sufferings are over!!! Game over Junta/Banda

  • @Abbe5126
    @Abbe5126 3 ปีที่แล้ว +3

    ያ ሁሉ በደል አልፎ ለዚህ ጊዜ ስላበቃችሁ በጣም ደስ ይላል።

  • @የወሎዋከረሚላ
    @የወሎዋከረሚላ 3 ปีที่แล้ว +13

    ጀግናየ!

  • @addislove6602
    @addislove6602 3 ปีที่แล้ว +2

    Congratulation to the people of Wolkite and Raya.

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 ปีที่แล้ว +5

    ማርያምን በጣም በጣም ነው እምወድህ ኮ ደመቀዬ 💖

  • @ሁሉምያልፋል-ዸ5ኰ
    @ሁሉምያልፋል-ዸ5ኰ 3 ปีที่แล้ว +6

    አሁን ሰላም ነዉ አልፏል ያፈተና አብሽር ወልቃይት ታብብ አለች ገና

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 3 ปีที่แล้ว

    ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱ እደእናተ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን /3/ አማራ ጥሩ ቆራጥ አመራር የላትም ባሁን ስአት ።

  • @mimigonderamare7792
    @mimigonderamare7792 3 ปีที่แล้ว

    God bless you for speaking out and fight for Amhara people.

  • @vazap6319
    @vazap6319 3 ปีที่แล้ว

    ኣዎ አንተ ጀግና ነህ ይህ የምስክርነት ቃል ብቻ ለሁሉም ኤትዮጵያዊ ነኝ ባይ ሁሉ ከበቂ በላይ ነው ። ይህ ሁሉ መከራ የሚፈጠረውም በመሪዎች ድክመት ነው መሪዎች ሌላው ሙቶ እነሱ እሺ አመት የሚኖሩ ስለሚመስላቸው ህዝቭንና ሀገርን አሳልፈው ይሰጣሉ በዚያን ጊዜ መከራው እጥፍ እያደገ ይመጣል ።

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 3 ปีที่แล้ว

    ኮሎኔል ደመቀ ጀግና ቆራጥ የህዝብ ልጅ ነው አሁንም ብዙ መስራት ይጠበቅባችሗል እራሳችሁንም ከሰርጎ ገብ ወንጀለኞች መጠበቅ አለባችሁ ሲቀጥልም ህዝቡን ከትንሽ እስከትልቅ አደራጁት ትህነህ ሴረኛ ነው ውስጥ ውስጡን ብዙ እንደሚሸርብ አውቃችሁ ማንንም ሳታምኑ አካባቢያችሁን ህዝባችሁን በንቃት ጠብቁ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 3 ปีที่แล้ว +10

    የኛ ጀግና 😍🙏❤

  • @اللهأكبراللهأكبر-ف5غ
    @اللهأكبراللهأكبر-ف5غ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና የጀግና ዘር የቁትጥ ቀን ልጅ ወይቃይት የኛ ነው ማንም አይናፍጥብንም

  • @Rana-qf4hd
    @Rana-qf4hd 3 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና ነህ ዘላለም ኑርልን

  • @netsanetdubai6851
    @netsanetdubai6851 3 ปีที่แล้ว +5

    እድሜና ጤና ዪሰጥህየኛ አንበሳ

  • @ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ
    @ወሎዩቲዩብ-ኀ5ከ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናው ኮሎኔል የአማራው💛❤️💛ዋስትና ነህ🇪🇹

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 3 ปีที่แล้ว +1

    Yes you are right love ❤️

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 3 ปีที่แล้ว

    Respect to you our hero 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️❤️❤️❤️thank you, for all you have done 🙏🙏🙏🙏💪🏾💪🏾💪🏾

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
    @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም 3 ปีที่แล้ว

    ኮ/ል,ደመቀ የአማራ ህዝብ መከታችን ነህ ከላህ ይጠብቅህ

  • @genatwalaye9744
    @genatwalaye9744 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ትልቁ አንበሳ የሚያወራዉ ሁሉም እዉነት ጀግና አማራ አይዞህ አይዟችሁ እዉነት እና ሀቅ ትጠብቃለች የአማራ ህዝብ ስንት ግፍ አለፈበት አሁን ተንሳኤዉ ደርሶ ነዉ መሰል ነፃ ወጣ 😭😭😭😭 💚❤💛💚❤💛💚❤💛

  • @amanmisganaw8239
    @amanmisganaw8239 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ግርማ ሞገስ ጀግናችን። አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ ።። 🙏🙏🙏 ሺ አመት ኑርልን

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 3 ปีที่แล้ว

    ኮረኔል ደመቀ ሺሺ ለእናቱ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን ወንድማችን

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 3 ปีที่แล้ว +3

    Ethiopian 🇪🇹👏🏻☝️🤲🏼☝️🇪🇹☝️⛪💖👏🏻☝️🙏🏿👑👍🏻💞🤍🙌👏🏻🤲🏼💘💘☝️🇨🇬🇪🇹☝️⛪. Ertrean 🇪🇷💝👏🏻🌹☝️🇧🇯☝️🇪🇷☝️

  • @addiswengel15
    @addiswengel15 3 ปีที่แล้ว

    Anbsa Berta egshber ybarkeh.

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 3 ปีที่แล้ว +3

    MY HERO .......

  • @AmharaNews9
    @AmharaNews9 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው የማልሰለቸው አንበሳ፡፡እናትህ ወልዳሃለች የነጻነት ተምሳሌት ልፋትክን እግዚያብሄር አይቷልሳልጠግበው ንግግሩ አለቀ:የማይረባ ፕሮግራም ቢሆን ኖሮ ቢዙ ደቂቃ ታስወሩ ነበር ለዚህ ጀግና 24 ደቂቃ ብቻ ዝግጅት ታናድዳላችው፡፡

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና እንኳን እሂን ነጻነት ለማየት አበቃህ የኛ ውድ እንቁ ኑርልን የኛ አበሳ የኛ ጎበዝ ቃላት የለኝም

  • @EjWj-kh4dm
    @EjWj-kh4dm ปีที่แล้ว

    ደግማዊ ቴዎድሮስ የዘመኔ ጀግና አባ ረፍርፍ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናየ አሜሪካያለች ወሮበላእዳይመጣብኝ ካገሬ ገዘቤን አልሰጥም ከትግራይ ይውጡ ይማር ልክ ሀይል ያለችው ገዥ ነኝ ባለው ቃልነውሲቀጥል ከወልቃይት ከራያይውጣአላለችም ይህን ደም ማስረዳት የኛ ፈታነ በትርፍ ግን ይቅር ብላ ውብ እድ እና ብልፅግና የስልጣንማራዘሚያአይደለም ልዋላዊነትማለት ሱዳና ኤርትራነውየደፈረን ወልቃይትእራያግን ያማራመሬትህዝቡም አማራነውምንምጥርጥርየለም ምእራብትግራይደግሞ ሽሬናሽራሮነውጎግላይብትገቡም ይታያ።

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የብረት ጅግና ነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 3 ปีที่แล้ว

    Wow thanks God bless you 🙏

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 3 ปีที่แล้ว

    ከታዘብኩት፤ ክርስቶስ እዪሱስ እንዳለዉ በጎቸ ድምፄን ይሰማሉ ሰምተዉም ይመልሱልኛል ሲል በህይወቱ እረኛቸዉ ጠባቂያቸዉና መጋቢያቸዉ እንደነበረና ግን አንድ ቀን እረኘዉም ይመታል መንጋዉም ይበተናል ብሎ ደግሞ ተነበዪ። የሱ መመታት ሳይሆን እረኛዉ ከተመታ በሁዋላ እንኳ የመንጋዉ ነገር ነበር ያሳሰበዉ። ከበጎች ቀድሞ ህይወቱን የሚሰጥ ለመንጋዉ የነፍስ አድን ጥንቃቄ እያደረገ ህልዉናቸዉን ለመታደግ የራሱን ህልዉና አስቀድሞ የሚሰዋ ታማኝና ፍቅር መሆኑን እንደተናገረ ቃሉንም እንዲሁ ራሱን በማዋረድ ተገበረ። ከፍ ማለት የሚፈልግ ራሱን ዝቅ ያድርግ እንዳለዉ በደግነቱ ቢዋረድም ከበረ። እዉነተኛ መሪ ህይወት ይሆናል። የጦር አዋጊ መሪም ግንባር ቀደም በመሆን አቅጣጫ እያስጨበጠ ለተከታዩ ከለላና ጠበቃ ይሆናል። በጎቸ ድምፄን ያቃሉ ሲልም ጥያቄዉ ምን አይነት ድምፅ ብለን መጠዪቅም ይገባል። ሄዋን የሳተችዉ በገነት ቤተመንግስቷ ተስቦ መልካም መረዋ ድምፅ ይዞ ብቅ ያለዉን ዳቢሎስን ነበር። ዲቢሎስ ምንም ያልጎደለዉ መልከ ቀና ባለ መረዋ ድምፅ ክብርና ሞገሰ የተላበሰ የብርሃን መላዕክ የሆነ በዉበቱና በግርማ ሞገሱ ፈጣሪዉ የመሠከረለት ምንም እንከን ያልነበረዉ አለቃም የነበር ነዉ። ታዲያ እንደዚህ ከመሠለ እንከን የለሽ ሥነ-ፍጥረት እንዴት በገነቷ ስፍራ መርገምና ሞት ይሆናል ተብሎ ይታሰባል? ሄዋንና አዳም ያልጠበቁት መቅሰፍት ዘራቸዉንም ሳይቀር የሚበክል ኃጢያት የሆነ በስም መላዕክ በሹመት ምርጥ በግብር እና በባህሪ ቅዱስ የሆነ ጋሀነምና ሲዖል ታቅፎ ይመጣል ብለዉ ለማሰብ ራሳቸዉ ፈጣሪ ካልሆኑ በስተቀር እንዴት ሊገምቱ ይችላሉ? በአፈጣጠር ሰዉ በብቃት የዋህ በመሆናቸዉ ግን ሰርጅቶ ጣላቸዉ። የሚነገረዉንና የተመከረዉን የማያሰላስልና የማያስተዉል ይስታልና ባለማዳመጥ ሳቱ። መስማትና ማዳመጥ ማዪትና ማስተዋል የዪቅል ናቸዉ። የዘመናችን ሰዉ ችግሩ ይህ ነዉ። ይህ ክፋት የሆነዉ የስህተት መንፈስ ብዙ ስምም የተሰጠዉ ዳቢሎስ የቀደመዉ እባብ ሳጥናኤል ዕኩይ የዚህ ዓለም ንገሥ መሠሪዉ ወዘተ የተባለ በክብር እንዳልተሽቆጠቆጠ በዉርደቱም በዛዉ መጠን ያን ያክል ክብሩ ተሽመደመደ። እልፍ አዕላፋትን በዙሪያዉ ያሰለፈ ስማቸዉም አጋንንት የሚላከፉ በሕዝብ መሀል እንዲኖሩ የተፈቀደላቸዉ ጊንጥ የተባሉ የሚናደፉ ደግሞ በጋሀነም እንዲቆለፉ የተደረገባቸዉ ጭምር ናቸዉ ። ዛሬ በአገራችን መሪ ገዥና ተመሪ ሕዝብ ቁርኝታቸዉ በዚህ መሥፈርት ቢመዘኑ ብዙ ነገሮችን ማስተዋል ይቻላል። እንደዚህ ተብሏል። "ለሞኝ ንገረዉ ምን ይሰማ ብዪ ለብልህ ንገረዉ ምን ይስት ብዪ።" ድሮ እልል ሲባል የማቀዉ በጀግንነት ጀብድ ተፈፅሞ የጀግና አቀባበል ሲደረግ ወይንም በጫጉላ የተዋቡ ሙሽሮች ሲወጡና ሲገቡ ነበር።የዘመኑ እልልታ ግን ግራ ያጋባል። መሪህና ጠባቂህ ገዳይህ ከሆነ መርምሮ የማይጠይቅ የተዋከበና በስሜት የቀወጠ በጫት የመረቀነ በወሲቪ የተቃጠለ በፖለቲካ ማሀይምነት የደነዘዘ የተማረዉ ካልተማረዉ እብዱ ከጤነኛዉ የማይለይበት ሞቶ ሞትን የሚፈራ በዉኃ በስብሶ ዝናብ የሚፈራ በወሬ ጡዞ ክፋት የሚዘራ የተሳከረና የዞረበት ትዉልድ ተፈጥሯል። ከማያቁት መላዓክ የሚያቁት ሰይጣን እዪተባለ ወያኔ ድረስልን የሚሉትንም ሰምተናል አወ "ጁንታዉ ይሻለናል" ግን ሁለቱም ሰይጣንና አጋንንት ናቸዉ። ትኩሱ ሬሳ አሮጌዉን ያስረሳ እንደተባለዉ ሆኖ እንጅ ሁለቱም ገዳይ ጠባብ ፋሽስቶች ናቸዉ። ወያኔ የምናቀዉ ሰይጣን ባላወቅነዉ መላዓክ ከአብዮት ካሳዪ ወደ አብይ መሀመድ ስሙ የተቀዪረዉ በቀደመዉ እባብ ተተክቶ ብዙዎችን ነድፎ እያደነዘዘ ገደለ? እንደ መላዕኩ ተሸልሞና ተጊጦ ተሽቆጥቁጦ በብዙ ስሞች የኢሱ ጓደኛ ቀለበት አጥላቂ ሙሴ አሻጋሪ መልከ መልካሙ ባለ ራዕዩ ተብሎ እዪተለቀሰለት ጡት ማስያዣ ሳይቀር ተዉለብልቦ ደረት ተገልብጥለትም ነበር። አዚም ከተባለ ይህ ነዉ።ግን በገነት እንደ ተቀመጠች ሰይፍ እዪተገለባበጠ ቆራርጦ እንደ መርዘኛ እንቁሪት ቆዳዉን እያብረቀረቀ ለክፎ የሚጨርስ የማደናገሪያ አጀንዳም እያበዛ በማሳሳት አነሁልሎ ሕዝባችን ፈጅቶ አገራችንን የእምብርክክ ያስኬደ ዛሬም ማደናገሩን ገፍቶበታል። አገራችንን በባዶ እግራቸዉ በሁዋላ ቀርም መሳሪያቸዉ ከፋርስ እስከ ግሪስ ከጣሊያን እስከ ሱዳን ከግብፅ ሱማሊና ኦቶማን ቱርክ ኢምፓዪር ከዉስጥና ከዉጭ መክተዉ ያስረከቡን ኢትዮጵያችንን በጠባብ ብሔርተኞች በእበላ ባይ ካድሬና የምሁራን ማሀይሞች ለመጀመሪያ ጊዜ ተንበረከከች። አሁን የሚታዪዉ በተቃራኒዉ ነዉ። ድመት ምን ጊዜም በገሌ ነዉ አለች። ይህ ትዉልድ ግን ሌላ በበላ ብስናት ያገሳል ባልበላዉ ይፈሳል። ማዕቀብ ተጣለብን በአሜሪካ ኡኡ ይላል በቻይና እና ራሻ ደገፉን እልል ይላል ግን እኮ አሜሪካ አትጎዳዉም ሌሎችም አይጠቅሙትም። ሁላቸዉም ለጥቅማቸዉ ነዉ።ችግርና መፍትሄዉ የዉስጥ ነዉ። ጥንካሬና የአቅም ግንባታም ሕዝብን ሳይፈጁ የሚመጣ ነዉ። ጥቅርሻ መስሎ የደረቀ ቋንጣም ሆኖ ጉድ ጓድ በጅምላ እዪገባ ለገዳዮቹ ጥብቅና ሽር ጉድ ይላል። "ሕዝቤ እዉቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ይኽኔ ነዉ ትንቢቱ የሚያሽረኝ። በኢትዮጵያ ለመወደስ ለመሸለምና ለመሾም ለመደነቅ ብዙ ወንጀል መስራት የግድ ሆኗል። ዉሸትና ግድያም አዲስ ተቋም ሆኗል። ሱዳን ወራን ሕዝብም በአማራ በትግራይና በአገዉ-ቅማንት ተብሎ እያለቀ ፅንስ ወጦ እዪተበላ በስደትና መፈናቀል በአረብ አገር እህቶቻችን ጉስቁልና ሰልፍ ያልወጣ መንጋ አሜሪካ በደለችን ኡኡ ቻይና ደገፈችን እልል ይላል። ኳስ ሲንከባለል ካድሬና ገዳዮች ካባ ሲሸላለሙ አበባ ሲተከል ተገንብቶ ሳያልቅ ላረጀ ግድብ ሽብሸባዉ እልልታዉ ጭብጨባዉ ዳንኪራዉ በመንጋ እዪተግተለተሉ አስፋልት ማሸት የደራ ገቢያ ሆኗል። ባዕዳን ደገፉንም እልልታ ተቃወሙን ኡኡታ በራስ መተማመን ተሰዉሮብናል። ራሻም አትጠቅምም አሜሪካም አትጎዳም። አሜሪካ ከፈለገች አመድ ታደርግሀለች። ሊቪያን ኢራቅን ሲሪያን ቨነዝዌላን ራሷን ራሻን ጠይቅ። ለሱዳንና ለኦነግ የሚሆን አቅም ያጣኸዉ በሴራ አፋጅተህ አገሪቱን ስላዳከምክ ነዉ። መንግስቱ ኃይለማሪያም አንድ ጥይትና አንድ ሰዉ ብሎ ነዉ የፈረጠጠዉ። የሚጠቅምና የሚጎዳ መነሻዉ ከዉስጥ ነዉ። አባቶቻችን ያቸነፉት አንድነትን በፍቅር ጠብቀዉ እንጅ የዘረኝነት ሴራ እዪገመዱና እዪገረፉ እርስ በእርስ አፋጅተዉ በማዳከም አልነበረም።
    ሌላዉ ወልቃዪት የታዘብኩት ነዉ። እኔን የገረመኝ በርብርቦሽ ወያኔ ብትመታም እርግጠኛ አይደለሁም ለመመታቷ የድል ፍፃሜዉ ያነ አይመስለኝም። በኦሮሚያ ትታረዳለህ ወልቃዪት ትጨፍራለህ። ሱዳን ለም መሬት ተረክባ በዪቀኑ ትገላለች ግን አስረሽ ምችዉ ትላለች። የሳትኩት ነገር ይኖር ይሆን?

  • @wasealene9343
    @wasealene9343 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ አበሳ ዳግማዉይ ቴድሮስ አተነህ፡፡እነወድህለዉ

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you My hero

  • @bekereedeo8567
    @bekereedeo8567 3 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for sharing

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 ปีที่แล้ว

    ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ ያላማ ፅንአት ያለው ለወገኑ ለትውልዱ ለወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ልዑላዊነት ያለመታከት ያለ ተሥፋ መቁረጥ ያለማቁዋረጥ የታገለ
    ጂግና ነዉ እንኩዋን ለታገክለት መስዋእትነት ለከፈልክለት ገድል አበቃህ አበቃን እምዬ ኢትዮጵያዊ ጂግና በርክቶ ይብቀልብሺ ሃገርር ውድ ኢትዮጵያችን
    በነጻነት በኩራት በብልጥግና ወደ ፊት እንድትራመድ ድህነትን እርዛትን ረሃብን አስወግዳ ልሁላችን ኩራት የህንች የምንወዳት የምንሞትላት ኢትዮጵያችንን ለመትይደግ ያብቃን እሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @loweyer345
    @loweyer345 3 ปีที่แล้ว

    corenel demeke enkuwan letagelekebet eske mote derese yetagelkebet hezebeh ga huneh mayete egziabher yemesegen enkuwan dese aleh

  • @negatube217
    @negatube217 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አንተ ጀግናችን ነህ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

    ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ምናለ ኢትዮጵያ ብትመራት ብየ ተመኛሁ የኔ ጀግና ጀግናሰ የአማራ እናት ትውለድ አቦ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 ปีที่แล้ว

    Thank you very much my lovely brother jegnaye 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹❤️💚💛❤️

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮሌኔሉ ቀላል ይናገራሉ እንዴ? አንበሳዬ

  • @tesahaytube4972
    @tesahaytube4972 3 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ መሪ ብትሆን እኔ በ10 ጣቴ እፈርማለሁ የኛ ጀግና ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ እና ኮ/ሎ ደመቀ ዘዉዱ አማራን ይምሩልን በራስ መተማመናቸው እደት ደስ እደሜል

  • @asalemengste8645
    @asalemengste8645 3 ปีที่แล้ว +1

    Ante tilehaleh yetegibar sew neh leza new yemiwodih betam. E/r enkuan hulun bayineh asayeh!

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 3 ปีที่แล้ว +2

    ህዝቡን ከውጭም ከውስጥም በማስተባበር በጀቱን በዛ መልኩ ሟሟላት ይሻላል! ሌላው አማራጭ ደግሞ ህዝብ መጥቶ ኢቨስት እንዲያደርግ ማድረግ ነው! ሰራተኛውን በአይነትና የመኖሪያ ቦታ የእርሻ ቦታ በሊዝና በቅናሽ መስጠት ነው! ከወር ክፍያ ፋንታ! እራሱን የቻለ ኢኮኖሚ መፍጠር ይቻላል! በርቱ!

  • @neking3868
    @neking3868 3 ปีที่แล้ว +1

    U are Our hero

  • @nasredinedz4958
    @nasredinedz4958 3 ปีที่แล้ว +4

    Amahara💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 ปีที่แล้ว

    አፋር የተቀማውን መልሶ ወሰደ? ይበጅ ብለናል

  • @footballworld8741
    @footballworld8741 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ኢንተርቪው በጣም ጠቃሚ ስለሆነ በውጪ ቋንቋ በጥራት ተተርጉሞ ሰብታይትል ተደርጎ ቢሰራጭ በጣም ጥሩ ነው።

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ወዳጅና አጋር እና በተለይም ከአማራ ጋር ልዩ ግንኙነት፣ ልባዊ ፍቅር፣ ሙሉ እምነት፣ መከባበር፣ መተሳሰብ፣ መረዳዳትና በአጠቃላይ በጥሩም ሆነ በመጥፎ በአንድነት በመቆም ዘላለማዊ አብሮነት ይኖራቸዋል የተባሉ አሸከናዚ ይሁዳዎች ናቸው ከድሮ ጀምሮ በአሜሪካ፣ እንግሊዝና በአውሮፓ ስም ሜዲያውን ጨምሮ ተቆጣጥረው ይዘው በሀገራችን ለደረሰ የውጪ ጥቃት ሁሉ ዋነኛ ተዋናኝና ተጠያቂዎች፡፡ አሁንም በአሜሪካ፣ እንግሊዝና አውሮፓም ሆነ ሌላ ተቋም ስም የአማራ ልዩ ሀይል ከራሱ መሬት ከወልቃይት ይውጣ ትረካና የሰይጣኖች፣ ዘረኞችና ጥቅመኞች በጪራሽ ተቀባይነት የሌለው ተረት ተረት ጨምሮ በሀገራችን እየሆነ ያለ ሁሉም የሚዘወር በእነሱ ነው፡፡ በረጅም ግን ማን እንደሚጎዳ ወደፊት ይታያል፡፡ የእነሱ ነገር ሞልቶ ስለፈሰሰ አለም ያንገሸገሸውና የበቃው ይመስላል፡፡
    ጀፍሪ ፌልትማን ማለት በሂትለር ዘመን የናዚዎች ወኪል እንደማለት ነው፡፡ በሀገራችን የፋሽስት ሞሶሎኒ ተወካይ ሳይሆን ራሱ ሞሶሎኒ እንደማለት ነው፡፡ እንደ አንቶኒ ብሊንከንና ሌሎችም ሜዲያውን ጨምሮ በኢትዮጵያ ላይ በሁሉም አቅጣጫ የዘመቱት እሱም ይሁዳዊ የሆነ ጀፈሪ ፌልትማን እንደ ሞሶሎኒ በትግራይ ስም በዘረ ባንዳዎች ተማምኖና በእነሱ ታዝሎ እየተመራ ነው በአለም አሸባሪ በአሜሪካ ለጥፋት ተወክሎ በሀገራችን እንደፈለገ እየገባና እየወጣ ይህን ለማሳካት እያሰላሰለ የሚመላለስ፡፡
    የአባይ ወንዝ ጉዳይ ከግብጽ አልፎ ሌላ ከባድ የሆነ ሰይጣናዊ ጠላት ፈጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ጉዳት አባይን መጠቀሚያቸው ለማድረግ በዋና ስትራቴጂግ ይዘው አዲስ የተፈጠሩ ጠላቶች እየሰሩበት ነው፡፡ እነሱም አሜሪካና እስራኤል ናቸው፡፡ በክፍት እስር ቤት በጋዛ የሚገኝ ሀማስ ሰሞኑን የቀጠቀጣት፣ ያንቀጠቀጣትና የቀጣት እስራኤል ፍርሀቷና ድንጋጤዋ በመብዛቱና በመክፋቱ በረጅም የሚሆናትን ሳይሆን የማይሆናትን በመምረጥ በአሜሪካ አማካኝነት ግብጽንና አረቦቸችን ወዳጅ ለማድረግ እየሰራች ሲሆን ይህም በአባይ ወንዝ በኩል ለእነሱ ውለታ በመዋል ነው፡፡ ይህም ማለት አላማው የአባይን ወንዝ ለግብጽና ፍልስጤም ደግሞ ለእስራኤል እንዲሆኑ ማድረግ ነው፡፡ የትራምፕ አላማም ይህ ነበር፡፡ ነገር ግን ምን ጊዜም አይሳካላቸውም፡፡ ወሳኙ በሙስና የተዘፈቁ፣ ያልተመረጡ፣ በጉልበትና በቤተሰብ ስልጣን ላይ ያሉ ግብጽን ጨምሮ ወንጀለኛ የአረብ ፖለቲከኞች ሳይሆኑ ህዝቡ ነው፡፡
    የፍልስጤምን ጉዳይ በከፋ ለማስቀጠልና ብሎም ፍልስጤምን እንደ ሀገር ከምድረገ ገጽ ለማጥፋት እንደ ዋነኛ መሳሪያ አድርገው የያዙት ግብጽን የእነሱ መጠቀሚያ አጋር በማድረግ ሲሆን የአባይን ወንዝ ለግብጽ በማደል እንደ መያዣና ውለታም በማድረግ ነው፡፡ ግብጽን በዚህ መልክ የእነሱ መጠቀሚያ በማድረግ ሌላውም አረብ የፍልስጤምን ነገር ከመርሳት አልፎ ፍልስጤሞችን እንዲያወግዝና እንዲቃወም ማድረግም ነው አላማቸው፡፡ እየሆነም ያለ ይህ ነው፡፡
    ጠላትን በዝርዝር ለይቶ ማወቅና በሚገባ መረዳት ግን ወሳኝ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ያላት አንድ የአለም ጠላት የሆነ አሸባሪ፣ ሀገር አፍራሽና ህዝብ በታኝ ጠላት አሜሪካ ሲሆን ከመገልገያ እቃወቹ ማለትም ከግብጽና ከባሪያ ሱዳን ጋር በመሆን ሲሆን ነገር ግን በጣም ብዙ የሆነ ጠቃሚና ታማኝ በመላው አለም ወዳጅ ያላት ነች፡፡ በአሜሪካም ጠላቷ የአሜሪካ ህዝብ ሳይሆን በተለይም የአሜሪካን የውጪ ጉዳይ ሚኒስተር፣ የገንዘብ ሚኒስተርና ተቋማት፣ እርዳታ የሚሉትን መሳሪያ፣ ሜዲያና የመሳሰለውን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተቆጣጥረው የያዙ አሸከናዚ ይሁዳዊያን ናቸው፡፡
    ለምሳሌ ያህል አሸከናዚ ይሁዳ ከሆኑ የኢትዮጵያ ጠላቶቸ ውስጥ ሄንሪ ኪሲንጀር፣ ትህነግን ከደደቢት አምጥቶ ስልጣን ላይ በማውጣት ያደረሰውን ሁሉ እንዲያደርስ ያደረገ ወንጀለኛ ሄርማን ኮሀን፣ የአባይን ወንዝ በአስገዳጅ ፊርማ ለግብጽ አልሰጠችም በማለት በኢትዮጵያ ላይ የዛተና የገንዘብ ማእቀብ የጣለ የትራምፕ የገንዘብ ሚኒስተር፣ በአሁኑ ወቅት ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላት የሆነ እና የአሜሪካን ውጪ ጉዳይ ሚኒስተር በእነሱ እጅ በቁጥጥር የያዘ አንቶኒ ብሊንከን፣ ሀገር ለማፍረስና ህዝብ ለመበተን ታቅዶ በአፍሪካ ቀንድ ስም በኢትዮጵያ ላይ የጥፋት ወኪል የሆነና በትጋት ለጥፋት እየሰራ የሚገኝን ጀፍሬ ፌልትማንን ጨምሮ በአሜሪካም ሆነ እንግሊዝና አንዳንድ የአውሮፓ ሀገሮች፣ የተባበሩት መንግስታትም ሆነ ሌሎችን አለማቀፍ ተቋማት በቁጥጥራቸው ይዘው ችግር በመፍጠር ላይ ያሉ እነሱ ናቸው፡፡
    መቀመጫቸውን ኢትዮጵያ ያደረጉ ጠላቶች እንደ ሮይተርስ፣ ሲኤንኤን፣ ሮይተርስ፣ ብሉምበርግ፣ ቢቢሲ፣ አሶሴሽን ፐረስ፣ ጋርዲያን፣ ሜይልና ሁሉም በሚባል ደረጃ የአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ፈረንሳይና ጀርመን ጨምሮ በወንጀል የተሰማራ የምእራባዊያን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ሜዲያና ጋዜጠኛ በእነሱ የሚዘወር ነው፡፡ እነሱም ናቸው በእርዳታ ስም እየመጡ በስለላ እና በሌላ ወንጀል በመሰማራት ከድሮ ጀምሮ ሜዲያን በመጠቀም የሀገራችንን ገጽታ የሚያጠፉና ክብራችንን ከመድፈር አልፈው ውሸት እያራገቡ ህዝብ በመበጥበጥ ውስጣዊ ችግር በመፍጠር ተሰማርተው የሚገኙ፡፡ በአሁኑም ውቅት በአሜሪካም ሆነ እንግሊዝ፣ አውሮፓ ህብረትም ሆነ የተባበሩት መንግስታትና በሌላም ስም ስለኢትዮጵያ ወንጀል የሚፈተፍቱ በዋነኛነት እነሱ ናቸው፡፡
    ስለሆነም ጠላትን ለይቶ ማወቅ ይገባል፡፡ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጥቂትና የሚታወቁ ሲሆኑ የሚዘወሩ አሸከናዚ ይሁዳ በሚቆጣጠረው የጆ ባይደን የአሜሪካ አገዛዝ ነው፡፡

  • @adanichzamana4746
    @adanichzamana4746 3 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪❤️❤️❤️

  • @shewa_media
    @shewa_media 3 ปีที่แล้ว +4

    My legend person ✌️😭

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ደመቀ ከዚህ በኋላ ወልቃይትን ለመውሰድ የሚያስብ አካል ቢኖር ምን ልታደርጉ ትችላላችሁ?የሚል ጠያቂ ቢያጋጥምህ መልሱ ከዚህ በኋላ የወልቃይት ጉዳይ ከጎንደር ጎጃም ወሎም አልፎ የምንጃርና የይፋት ጉዳይ ሆኗል በላቸው።

  • @yarab4997
    @yarab4997 3 ปีที่แล้ว +2

    ኮ/ር ደመቀ ዘውድ 👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏