ምርጥ ለቡፌ የሚሆን ቁርስ አሰራር በተለይ ለከተሪንግ በጣም ተመራጭ ነው
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- እንደዚህ አይነት ምግብ ዝግጅት ለፓርቲ ፡ለምረቃ፡ ለልደት ፡ ለስብሰባ ፡ እና ለሰርግ በጣም ተመራጭ ነው
ከዝህ በፌ ት የሰራኋችው ቪድዬዎች አሉ ለተጨማሪ ማየት ትችላላችሁ
ግብአት ለሀመስ
250 ግ እሽት አተር
4 ሾ/ማ የሰሊጥ ታሂኒ
2 እ/ነጭ ሽንኩርት
1 ሎሚ ጭማቂ
10 የናና ቅጠል
1/4 ኩባያ ዘይት
1 ሻ/ማ ቁንዶ በርበሬ
ለሶሱ
1/2 ሽንኩርት
5 የሚሆን ናና ቅጠል
4 ሾ/ማ የወይራ ዘይት
ትንሽ ሎሚ ጭማቂ ቃርያ ፡ትንሽ ቁንዶ በርበሬ
ለዳቦ
3 እንቁላል
120 ግ ዱቄት
60 ግ ዘይት
50 ግ ወተት
1ሻ/ማ ጨው
1 ሾ/ማ ቤኪንግ ፖውደር
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም በጣም በጣም ቆንጆ ጤናማ ቁርስ ፈጠራሽ የመሶብ ቅርፅ... አያልቅብሽ ... የምትገርሚ እጅሽን ይባርከው በርቺ በጣም ነው የወደድኩት።
ወይ ሚሉዬ... ጭራሽ ...ማፍን
በሞስብ ቅርፅ... አቺን ጉደኛ ነሽ
ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩ
ፕሊስ... ላይክ... ስብስክራይብ
ሼር ሼር ሼር... መልካም ኮመንት
🙏🙏🙏💚💛❤️👈
ፅድት ያልሽ ሁሌም የምትተሜመኝበትን እኛም የምንደሰትበትን ስራ ይዘሽ ነው የምትመጭው እናመሰግናለን
Wowww Watching # 1 gobez berchi 🙏💓 bless you 🙏
GobZe
Maahallahe
ዋው ጋደኛዬ ቀላልና ለአይን የሚማርክ ቁርስ እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕👏👍
ሜሉ ባለሙያዬ ምን ልበልሽ ሁሌም አዲስ ነገር ፈጠራሽ የምር ኦላላላ ነው 👍👍👍👍👍
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ስያዩት እራሱ ያስጎመጃል በርቺ 😍🙏
Betam arif new
ኦላላ ነው ሜላችን👍👍👍👍🏆
ሚሉ ልዩ ሴት እጅሽ ይባረክ 👍👌👌👌
Healthy N eye catching love it bravo
its so nice idea & recipe
Thanks a lot 😊
Bet arfie wow😋
በጣም ድንቅ ስራ ተወዷል😋መልካም ቀን 🙏🏾
Melliye u deserve millions views የሴት በላይ
ሜሉዬ በጣም ባለሞያ ነሽ ከሁሉ ደግሞ ቅንነትሽ አላህ ይጨምርልሽ ከፍ በይልኝ❤❤❤👍👍👍🙏
I don’t know what to say about you!! . You’re very talented,creative and beautiful 😍 I am so proud of you 👏. God bless you and your family 🙏🏽
አሜን
👍👍♥️🌹👌👌sehr sehr leckeres Frühstück (betam arif Kurse nwu)
Pepepep pepepep 👌 yammy
አያልቅብሽ ብዬሻለሁ ሜሊዬ ተባረኪ
👍👍👍
ሜሊዬ አንደኛ እኮ ነሽ 👌
woww
Meliyo endiet nesh abiet you are such an amazing awesome talented lady. I will love you always. 😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍💝💝💝💝
ውይ ሜሉ የማፍን መስሪያሽን በጣም አድንቄአለሁ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሌም ታስደምሚኛለሽ
እስቲ እዚህ ውስጥ ወደ 5.000 ሰው አይቷል እና እስቲ ሁላችንም ለየጏደኞቻችን ለቤተሰቦቻችን share እናድርግላት እህታችን እንዲህ እየደከመች ይህንን ሁሉ ሙያየምታስተምረንን እናበረታታት እባካችሁ
ሜሉ ግሩም ነው እና እንብላ አይባልም 😍
አረ እንብላ በሞቴ ጂዬ
@@Mellyspicetv እሽ መጣው
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ቤተሰብ ሆኛለሁ እኔም አዲስ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏
እሺ ማርቲ
ዛሬም በስአቱ ተገኘሁ ቤትሽ መምጣት ለመደብኝ 👌🏾❤️
🥰🥰🙏🙏❤❤👌👌
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
አይ ሜሉዬ ሁሌ እዳስደመምሽኝ
አንደኛ እኮ ነሽ ቅመም ባለሞያ በጣም ነው የምትመቺኝ “እንከን የለሽ" ብየሻለሁ::
ትክክል😍
Olala new melusha.
ጎበዝ ባለሙያ አጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ሜላዊት እባክሽ ጥምዝ የሚባለውን ቅመም ማግኘት አልቻልኩም ነበሱ ካልተገኘ ዱቄቱንም ቢሆን በእንግሊዝ አፍ ምን እንደሚባል ሹክ በይኝ አመሰግናለሁ 🌻🌿
long pepper ሳርዬ
🙏🌹
እመት አያልቅብሽ ብዬሻለው። ኦላላ
Selam mely zare degmo mine amtaslen. Your voice what happened
ምንም አልሆንኩም ሀይሚዬ ምናልባት ጠዋት ስለሆነ ይሆናል
ቁርስ እንደ ሃብታም ነው ሚበላው አሉ ነው!አሉ!!!እንዳንቺ ቡፎ ስርቶ!!!
የምትገርሚ ነሽ ጥበብን ሰጥቶሻል።