G & B Ministry Worship and Prayer "ሥሙ ድንቅ መካር"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024
  • Getayawkal and Biruktawit have served the Lord from 1985 until now in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school.
    The entire video can be viewed on this post from G & B Ministry Worship and Prayer "ሥሙ ድንቅ መካር"

ความคิดเห็น • 71

  • @mengistualemu5495
    @mengistualemu5495 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን! ክብር ለስሙ ክብር ለስሙ ተባረኩ። ስሙ ከሁሉም በላይ ነው መልካም ዝማሬ ጌታ ፀጋውን ይጨምርላችሁ።

  • @Feven-f9d
    @Feven-f9d 4 วันที่ผ่านมา

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን የጌታ የእግዚአብሔር ሰምህ ይባረክ ለዘላለም አሜንንንን🎶🎵🎶🎸🎸🎼🎼🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻ተባረኩልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን!ስለ ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!ተባረኩ!ለምልሙ!🙌🙌🙏🙏❤❤🎉🎉

  • @gezahegntedesse6754
    @gezahegntedesse6754 4 วันที่ผ่านมา +6

    ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች ታማኝ አገልጋዮች

  • @fetenugelawseyoum6536
    @fetenugelawseyoum6536 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
    የኢየሱሴ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው።
    የአባቴ ብሩካን ጌታ ይባርካችሁ ይጨመርላችሁ ።

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 4 วันที่ผ่านมา

    ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልል አሜን ስሙ ይባረክ አሁንም ለበረከት ሁኑ ስወዳችሁ ዘራችሁ ዕድሜያችሁ ትዉልዳችሁ ጤናችሁ አገልግሎታችሁ ይባረክ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በብዙ ጸጋ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KebebushBeneti
    @KebebushBeneti 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም እምወዳችሁ የጌታ አምባሳደሮች ተባረኩልኝ በናነተ ሁሌ ስለምባረክ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከሞት ተነስቷል❤ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @mamed9004
    @mamed9004 4 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ! ተባረኩ! ተባረኩ! ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻

  • @danielp813
    @danielp813 4 วันที่ผ่านมา +1

    መዝሙሩን በፅህፍ ስላቀረባችሁ በብዙ ተባረኩ❤❤❤😊

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb 4 วันที่ผ่านมา

      ትክክል አብረን እንድንዘምር ይረዳናል

  • @mulualemderirssa7079
    @mulualemderirssa7079 4 วันที่ผ่านมา +1

    "ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤”
    - ፊልጵስዩስ 2፥9
    አሜን!!!!!!!
    ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ስምህን ጠርቶ ያፈረ የለም ጌታ ይባርካችሁ እናንት የእየሱስ አምባሳደሮች

  • @GenetSol
    @GenetSol 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ስሙ ያድናል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @BeziBe
    @BeziBe 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን
    የሚገርመው ስለ ልጆች ጉዳይ የፀለያችሁት ለኔ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሻሎም ቅዱሳን❤❤❤❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ለዘለዓለም ከእናንተ ጋር ይሁን።🙏🌲🌷🌹🙏🌲🌷💚

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 2 วันที่ผ่านมา

    Amen! I receive my healing. Jesus your name is above all names. God bless you both for this timely program.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 4 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️

  • @gezahegntedesse6754
    @gezahegntedesse6754 4 วันที่ผ่านมา +2

  • @wassanewollega5186
    @wassanewollega5186 4 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen God blezss you mor and more 🎉❤🎉

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን አሜን አሜን ተባረኩ❤❤❤❤

  • @hellohello3116
    @hellohello3116 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ታበረኩ ፀጋዉን ያብዘላችሁ❤❤❤❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @mewdedsintayehu7586
    @mewdedsintayehu7586 4 วันที่ผ่านมา +1

    Amen simu ybarek enantem tebareku egzaber ybarkachu yabzalachu

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሼር ፣ ስብስክራይ፣ ኮፒ ሊንክ እያደረጋችሁ ወገኖች

  • @yordanosteklu505
    @yordanosteklu505 4 วันที่ผ่านมา +1

    Amennnnn… we loved you always blessed 💞💖💞🌟🌟🌹🌹🙏

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሰላም በጤና በምህረቱ አደረሳችሁ አደረሰን ።ተባረኩ

  • @edentsegay6379
    @edentsegay6379 4 วันที่ผ่านมา +1

    አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስሙ ይባርክ

  • @tsegeredagezahegn5560
    @tsegeredagezahegn5560 4 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw1980 4 วันที่ผ่านมา

    Halleluja Amennnnn Lelelelelelele Lelelelelelele Lelelelelelele Lelelelelelele Lelelelelelele Lelelelelelele lezih kibur sem kbiryihun 👋👋👋👋👋👋👋👋❤❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ ያድናል ሃሌ ሉያ

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 4 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ!❤

  • @edengetanehgelaw1980
    @edengetanehgelaw1980 4 วันที่ผ่านมา

    Tebareku Wedachihualehu ❤❤❤❤❤

  • @zekariyaskere
    @zekariyaskere 4 วันที่ผ่านมา +1

    Amennnnnn

  • @AlbaZarello
    @AlbaZarello 3 วันที่ผ่านมา

    Amen amen ❤❤❤❤

  • @TsegaKiflemariam-j9p
    @TsegaKiflemariam-j9p 4 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you all.

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንወዳችዎለን ተባረኩ

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን እልልልልልልልልል

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ሰሙ ይባረክ

  • @abebabogale
    @abebabogale 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን ተባረኩ 🎉❤

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን! ስሙ ይቀደስ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา

    ከፍ ከፍ በል የእኛ ጌታ

  • @repentjesuschristiscomings5595
    @repentjesuschristiscomings5595 3 วันที่ผ่านมา

    Tebarekulign wogenoche!!!

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 4 วันที่ผ่านมา +1

    Amennne Amennne God blesse you All tame tebrku babzu Amennne 🙋🙋‍♀️🙆‍♂️🙋‍♂️🧎‍➡️🎤💞😍👏🌹💕👨‍❤️‍💋‍👨🥰💯🇿🇦🎊🙋‍♂️🎉✌️🙏❤️👋👋👋

  • @YishmanDesta
    @YishmanDesta 3 วันที่ผ่านมา

    ሃ ሌ ሉ ያ !!!
    ተባረኩ ለበረከት ሁኑ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 2 วันที่ผ่านมา

    የስሙ ኅይል ዝሬን ይሰራል

  • @bethlehempetros7146
    @bethlehempetros7146 3 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩልኝ!🙏

  • @danielp813
    @danielp813 4 วันที่ผ่านมา

    God bless you all abundantly ❤❤❤

  • @sisayborecha6636
    @sisayborecha6636 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewongelasrat5785
    @seblewongelasrat5785 4 วันที่ผ่านมา

    Trbareku❤🙏🌹❤️

  • @bekeltechbek5194
    @bekeltechbek5194 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ElysaIrakoze-p8r
    @ElysaIrakoze-p8r 3 วันที่ผ่านมา

    Amen from bujumbura you bless me

    • @ElysaIrakoze-p8r
      @ElysaIrakoze-p8r 3 วันที่ผ่านมา

      But i don.t understand your language but the melody is the same Be blessed

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 วันที่ผ่านมา

    በተለይ የመጽሐፍ ቅዱስን ቁጥር በመግለፅ ከሱ ላይም እያነበባችሁ የምትዘምሩት በብዙ መንገድ እንድረዳው አስችሎኛል

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 4 วันที่ผ่านมา

    Teberku eni bebezu bezy program tetekmelew

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሁኑ

  • @BeziBe
    @BeziBe 4 วันที่ผ่านมา

    እንደምናችሁ አርብ ማታን በጉጉት ነው የምጠብቀው መልዕክታችሁን ዝማሬዌቻችሁን ሁሉ

  • @shibbacaffee9206
    @shibbacaffee9206 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷amen

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 4 วันที่ผ่านมา

    Amennn

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 4 วันที่ผ่านมา

    Amennn

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 4 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንንን

  • @tsehayafeworkgebremdhin3144
    @tsehayafeworkgebremdhin3144 3 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንንንን