ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ፋኖ የልቡን ሰርቶ ይሞታል እንጅ መቼም እጅ ሰጥቶ አያቅም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ค. 2024
  • አሜሪካ ወታደር የማታጠበት አንዱ መንገድ በከፍተኛ ደረጃ ክብር የመትሰጥባቸው መንገዶች ስላሏት ነው በአደባባይ ትዘክራለች ሀውልት ታቆምላቸዋለች ፋኖም እንዲህ ይዘከራል ። የአማራ ባህል እንዲህ ጀግናን የማወደስ እሴት ያቀፈ ነው

ความคิดเห็น • 6

  • @maekel6789
    @maekel6789 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማራዬ ህዝቤ ጠላታችን የበዛብን ነን ጠላትደሞ ገሎ መሰዋእትነት መሆን መታደልነው እቤተቀምጦ ከመረሸን😢😢😢

  • @tsegayebelete5930
    @tsegayebelete5930 2 หลายเดือนก่อน

    Hero Hero Hero 100%, am proud of being part of this Hero & Merciful society 💪💪💪

  • @user-hw9xc4is5v
    @user-hw9xc4is5v 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ወላድ አላህ ይተብቃችሁ ወገኖቸ ኧረ ያማል አገሬ ዋ ሰላምሽ ይመለስ ኧረ በቃ በለን ሰቆቃው በዛብን አላህዋ ኧረ ስቱ እረገፈብን አላህዋ በቃ በለን የአላህ የረቢ

    • @maekel6789
      @maekel6789 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን😢

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 3 หลายเดือนก่อน +2

    የነገ አገር ተረካቢ😢😢