«የኢትዮጵያ ታሪክ በንግስት ሳባና በሰሎሞናዊያን 'ተረታ ተረት' የታጨቀ ነው!» ፕሮፌሰር፣ዶክተር ላጲሶ ጌታሁን ድሌቦ የኢትዮጵያ ታሪክ ከተሳሳተና ሁሉን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
    @ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 3 ปีที่แล้ว +9

    ጀግናው ሙህር ይናገራል

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328 3 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ የአርከዎሎጂ የቋንቋ የፅሑፍ የባህል መረጃዎችን በማዛመድ ከግል ስሜት ነፃ በሆነ መንገድ የሚተረክ ነው።

  • @wotaf
    @wotaf ปีที่แล้ว +2

    ዶር ላጲሶ አርጅተዋል ተረትና ታሪክ ን መለየት አልቻሉም 18:18 የ ነገሥታቶችን መኖር አምነው ተረት ነው ይላሉ እስቲ እነ ዶር መስከረም ጠይቁ ታሪክ ማለት በተወሰነ የግዜ ገደብ የተከናወነ መጥፎም ሆነ ጥሩ በንግግር ወይም በጽሁፍ የሚተላለፍ ነው ውይይቱ ፍሬ አልባ ነው

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328 3 หลายเดือนก่อน

    አለማዊ ታሪክን ለመሰማት ሞክሩ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስዎትን ይማረው

    • @meseret5377
      @meseret5377 8 หลายเดือนก่อน

      እረ በህይወት አሉ

  • @MichaelSisay-c4w
    @MichaelSisay-c4w 3 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ መጠየቅ ያለብህን ጥያቄ በአግባቡ ምረጥ። በመረጥከው ጥያቄ ዙሪያ ለመነሻ የሚሆን በቂ ዕውቀት (መጽሐፍትን አማክረህ) ያዝ። ከዛ በመቀጠል እንግዳህ እንዲመልሱ በቂ ጊዜ ሰጥተህ አዳምጥ። ካዳመጥክ በኋላ ከንባብህ በመነሳት ተጨማሪ ጥያቄ ታስከትላለህ። ካልሆነ ግን መደነቋቆር ነው የሚሆነው።

  • @tesfayezeleke4458
    @tesfayezeleke4458 ปีที่แล้ว +12

    ሁሉንም ተረት ነው ካሉ ሰውዬውም ተረት ናቸው ። ይሆናሉም።

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 8 หลายเดือนก่อน

      "ሁሉም" ሲሉ እኮ "ሰሚውም" ማገናዘብ ኣለበት እጂ ከቃሉ ብቻ በመነሳት የታወቀውን ተመራማሪና ምሁር "ተረት ናቸው" ብሎ መደምደም ትክክል ኣይደለም። ስራቶቹ እና ቤተክርስትያኒቷ የፈጠሩት ትርክቶች ስለተቹ ጠላታቸው ብዙ እንደሚሆን የታወቀ ነው። ደፋር ሰው ካለ የሳቸውን ሃሳብ መድረክ ላይ ቀርቦ መሞገት ነው፡ ቤተክርስትያኒቷም ጭምር

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 หลายเดือนก่อน

      አዎ ያ የሚኒሊክ እግር አጣሚ ገረድ የነበረው አያትህ አስተሳሰብ ባንተም ስለሰረፀ በድረ ንፍጣም ሳባዊና ሰለሞናዊ ሲነካ ያሳየካህ እከካም

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328 3 หลายเดือนก่อน

    ታሪክን ዘመን ከሚሽረው ፖለቲካ ከጥላቻ ከተዕቢታዊ ጦረኛ ጎሰኛ ዕሳቤ ነፃ ሆነን እንመልከት

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 หลายเดือนก่อน

    ደፕሮፌሰር የሶስት ሽህ አመት ተረትተረትን ትርክትን ብቻውን የተፋለመ እውነተኛ የታሪክ ምሁር ርዝራዦች ሊበላችሁ ይችላል ጠንክራችሁ እከኩ

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328 3 หลายเดือนก่อน

    ማዳመጥ ጥበብን እድንቀምስ ይረዳናል ።

  • @asmamawtruneh2463
    @asmamawtruneh2463 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ የሌለው ታሪክ ሊነግረን አይችልም

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 หลายเดือนก่อน

      እና ለምን አዳመጥክ አማራው

  • @temesgenamare6705
    @temesgenamare6705 3 หลายเดือนก่อน +1

    በዳማት ሳባዊ እና ግዕዝ ቋንቋ አለ እያሉ ፣ አክሱም እስከ አረቢያ ገዝቷል እያሉ በአክሱም ጨረቃና ፀሀይ ማምለክ ብቻ ሳይሆን በጣና ቂርቆስ :በመርቶ ለፅዮን/ማርያም : አክሱም ፅዮን እስከ አርባ ምንጭ ዳር ድረስ የብሉይ ሀይማኖት እንደ ነበረ እየታወቀ ። ንግስተ ሳባ በቡሉይ ኪዳንም በአዲስ ኪዳንም ስሟ እንደ ፃድቅ የተጠራች ንግስትን የሷንም የልጅ ልጆች ስርዓተ መንግስት ተረት ተረት ነዉ ማለት ኢሞራላዊ ነዉ ሀይማኖታቸዉና የመጡበት ቦታ ተፅኖ ያረገባቸዉ ይመስላል ። አምሀራ ዘሩ ከአክሱም ንጉሳዊ ቤተሰብ ንግስተና ሳባ እና የጠቢብ ሰለሞን ልጅ ቀዳማዊ ሚኒሊክ የሚመዘዝና በሦስቱ የእምነት ደረጃዎች በህገ ልቦና ዮቶርን ብልይ ኦሪትን ህግ በሀዲስ ክርስቲያን የሆነ ህዝብ ነዉ ። ሌላዉን ኮተት ለራሳችዉ ተደናቆሩበት

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 หลายเดือนก่อน

    የተረት ታሪኮች ኢትዮጵያውያን እያመሷት ነው ።

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328 3 หลายเดือนก่อน

    ሐሰን ኢንጃሞ በ1870 ውስጥ የነበረ ነው ይስተካከል።

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 ปีที่แล้ว +4

    ሰውዬው ጥላቻ እንጂ የተሟላ እውቀት የለውም
    ነጭ ስለጻፈው ነው የሚናገረው

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 5 หลายเดือนก่อน

      የደብተራ ታሪክ ገና ይፈረካከሳል

  • @BayabkeFekadu
    @BayabkeFekadu ปีที่แล้ว +1

    Ewnetu mekebel alebin

  • @TolaAlemu
    @TolaAlemu 5 หลายเดือนก่อน

    ዉ..ዊ..የምል.በመጽሐፍ.ታርክ..ከዘፍጥራት.እስካ.ራዕይ..ዬሌላ.ነዉ

  • @alenema87
    @alenema87 3 ปีที่แล้ว +2

    Justice for Amharic 😭😭😭

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 ปีที่แล้ว +3

    እስራኤል ተረት አምና ነው ቤተእስራኤላውያን ን እየወሰደች ያለችው?ባለፉት 50 አመታት በኢትዮጵያ ውስጥ በምሁርነትና ፖለቲከኝነት ስም የኢትዮጵያን ታሪክ የማጣጣል በሽታ እያየን ነው።

    • @benicdovic5071
      @benicdovic5071 10 หลายเดือนก่อน

      Beit isarel as tribe or ethinc is correct and fact,beit israel history was written on the stone,you have to know that the goverment of state of "israel" is agian beit israel they try not let them to inter in to country,beit israel is ancient one no the fake one

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 4 หลายเดือนก่อน +1

    እርጅና ሳይጫወትባቸው አልቀረም እንጂ ታሪክስ ያውቁ ነበር ወይ አልዛይመር ጀማምሯቸዋል

    • @kidisttadesse5955
      @kidisttadesse5955 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እኔ ም ተጠራጥሬአለዉ

  • @GirmaB
    @GirmaB ปีที่แล้ว

    ሳታስጨርስ ሌላ አስጨርስ እንጂ

  • @sekaEthiopiawi
    @sekaEthiopiawi ปีที่แล้ว +2

    አይ ላጲሶ ጌዴሌቦ በጣም ያሳዝናል የታሪክ ምሁር መሰኘቶ ይገርማል ሰው እንዴት ራሱን ጠልቶ ታሪክ ተመራማሪ ይሆናል ?? ተረት ወይ አያውቁም ወይ አልገባዎትም በበታችነት የሚሰቃዩ የትልቅ ሚጢጢዬ ሰውዬ ....

    • @kaleabendris1525
      @kaleabendris1525 ปีที่แล้ว

      ታሪክ መረጃ ያስፈልገዋል የተፃፈ የተቀረጸ መይ የታነፀ ከዚ ውጪ ያለ አፈታሪክ ወይ ተረት እንለዋለን , ካለበዚያ reliable አይደለም

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 หลายเดือนก่อน

      ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ ናቸው። ፕሮፌሰር ሐይሌ ላሬቦ ደግሞ ሌላ ሰው ናቸው አርም

    • @sekaEthiopiawi
      @sekaEthiopiawi 3 หลายเดือนก่อน

      ያው አስተካክዬዋለኹ!!

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 ปีที่แล้ว

    Herr Professor is teaching us how to debunk an inauthentic "history" of medival Abbyssinia. People who have no future relayed in myths. What relevance does it have concretely to what is going on in soon to be 2024?

  • @SenayitBerihu-o3g
    @SenayitBerihu-o3g 18 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሰውየው አልዛይመር ይዞታል የመርሳት በሽታ

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 9 หลายเดือนก่อน +2

    የታሪክ ምሁራን ቃለመጠይቅ ለማቅረብ ጋዜጠኛው ስለ ታሪክ መጀመርያ እውቀቱ ሊኖረው ይገባል።ካልሆነ፡የሚቀርበው ጥያቄ ለሰሚ ትርጉም የለውም። ለምሳሌ "ታሪክ ምን ማለት ነው?" ብሎ ጊዜኣችን ሲያጠፋ ሊህዝቡ ምን እንዲማርበት ነው። የቪድዮው ኣርእስት ጋር ኣይገናኝም

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 หลายเดือนก่อน

      ሳየው ገርሞኛል እኔ የማውቀው መጽሐፍ ሲነግድ ነበር ጋዜጠኝነት ይማር አይማር እርግጠኛ አይደለሁም!!!

    • @ddyy5110
      @ddyy5110 4 หลายเดือนก่อน

      @@tameratgutema9834 እንግዲህ የምታውቀው ሰው ተገኘህ። በደንብ ንገርለት። መጫወቻ ኣደረጉን እኮ?ምሁራኑስ ምን ብለው ከነዚህ ሰዎች ጋር ለቃለመጠይቅ ይቀርባሉ?

  • @Black-ep5rm
    @Black-ep5rm 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሚለው ይህ በምሁር መአረግ ያለ ማህይምን ልንገላገለው ነው።

    • @abdudubai8575
      @abdudubai8575 2 ปีที่แล้ว

      tarik astelalfewal

    • @THESURAFELB
      @THESURAFELB ปีที่แล้ว

      Endeziya aynet negers des aylim ...okay? Aymero bis

  • @Jos-v3m
    @Jos-v3m 10 หลายเดือนก่อน

    Enkuan ehen haymanotuneme, tarete bateret adergewutal

    • @benicdovic5071
      @benicdovic5071 10 หลายเดือนก่อน

      He is correct ,jesus never ever exidtd and existed,they made up story from ancient africa mythology like ancient egypt,by the way in ancient time no was a single white person ad native in africa contient as native,including that fake name middle east

    • @benicdovic5071
      @benicdovic5071 10 หลายเดือนก่อน

      What dis the white people is they take all african knoweldge and history tbey manipulated and afbricated all human history,bcz of that they teach you god is white and black is evil they did big propaganda by religion to contorl.the mind

  • @yohannesyebabe7923
    @yohannesyebabe7923 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ሰውዬ በስርዓተ ተምሯል?
    ይገርማል
    1. የንግስትን ሳባ ታሪክ ለመዝረፍ የመን፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ኢራን ፐርሺያ፣ ቱርክ እንደ ጉድ ይሻሙታል እኚህ ሰውዬ ደግሞ ተረታ ተረት ብለው ያጣጥሉታል።
    #ድንጉር በትግራይ መሬት የተገኘው የንግስተ ሳባ ፓላስ እንደሆነ UNESCO አምኖ መዝግቦታል!
    2. ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያዊ ነው ይላሉ። ግራኝ አህመድ ግን ዘይላ ሶማሊያ የተወደለ ሶማሊያዊ ነው።
    3. ዛግዌ የሚባል ስርወ መንግስት የለም ይላሉ። ዛግዌ መንግስት ለመኖሩ ግን 100+ የታሪክ References እንዳለ ይናገራሉ።
    ባጠቃላይ ተረት የሚያወራው እራሱ ነው። እንጂ ምሁር ነኝ ካለ ከኔ ጋር አገናኙት።

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 หลายเดือนก่อน

      ምሁር ነኘ ካላ ከኔ ጋር አገናኙት የሚለውን ወድጄዋለው!!

  • @betydib
    @betydib 8 หลายเดือนก่อน

    Time will change everything, this man is changed. He is thought by missionary their teaching will confuse you and make you deni yourself. That is what happened to you.

  • @mayema3846
    @mayema3846 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዘንድሮ የዕውቀት መጨረሻው እብደት ሆነ????

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB ปีที่แล้ว +1

    This man is too old to give an interview..the last interview he gave on Ebs was the best of his version even though I totally disagree with his views on the Sabeans and the Solomonic dynasty..🔔

  • @ZerihunMemiru
    @ZerihunMemiru 6 หลายเดือนก่อน

    Profeser.the.gonder.imperer.goverend.up.to.where.ispeasally.region.of.amahara

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደኔ ታሪክ የጀበሉ ብቻ እሚገባው ማን ነው?

    • @abdudubai8575
      @abdudubai8575 2 ปีที่แล้ว

      atibeh silayehew inji, irasechewun atawedadrew. abzangochachin yersachewun refer inadergalen

  • @derejebelayneh5424
    @derejebelayneh5424 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰውዬ በየጊዜው አክሮባት ይሠራል፤የሚታመን አይደለም።

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D ปีที่แล้ว +2

    ተረት ተርት መሆኑ በምን አወቁ? እርስዎ የተበላሹት ወደ ዘር አስተሳሰብ የወረዱ ጊዜ ነው።

  • @yontig
    @yontig ปีที่แล้ว

    mindinnnnnn newwwwwwwwwww wuzigibbbbbbb

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 6 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ታሪክ ከንግስተ ሳባ እና ሰሎሞን እውነተኛ ታሪክ የታጨቀ ነው እንደ ስሙ ላዽስ ታሪኩን አጥፍቶ በወራሪው ኦሮሞ ታሪክ ሊተካ ይመፕኛል

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 4 หลายเดือนก่อน +1

      ፕሮፌሰሩ እኮ ከምባታ እና ሐዲያ ናቸው ኦሮሞ አይደሉም

    • @Habahib
      @Habahib 4 หลายเดือนก่อน

      የዋህ ወይም መሀይም ነህ

  • @Porchmonkey4321
    @Porchmonkey4321 8 หลายเดือนก่อน

    I don’t even understand what he’s trying to say is this language barrier or he’s getting too old to explain ????

    • @Oli_yadT
      @Oli_yadT 6 หลายเดือนก่อน

      Maybe you don’t want to hear the truth 😂

  • @fissehalisanewerk7322
    @fissehalisanewerk7322 2 ปีที่แล้ว +2

    የድግሪ መቅዘፍት ገና ተዝቆ ኣያልቅም

  • @JosephTefera
    @JosephTefera 4 หลายเดือนก่อน

    አልገባዎትም አባ phd እንደገና ይማሩ ¿ ??????

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 ปีที่แล้ว

    ያለው፡በሌለው፡ዕነደሚቀና፤
    ታሪክ፡የሌለው፡ታሪክ፡ባለው፡ይቅናል
    ....ታሪክ፡የሌለው፡ሑለት፡ዕግር፡ከበት፡
    የባለታሪኩን፡ታሪክ፡ተረት፡ይለዋል

  • @gediongetachew
    @gediongetachew 7 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አይሁድ 7ሺህ አይልም ገና 5784ዓ.ዓ ነው።

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 หลายเดือนก่อน

    i find this man nonsense

  • @kiflomhymanot3689
    @kiflomhymanot3689 ปีที่แล้ว

    አለማወቁን የማያቅ ሰይጣን ከየት ነው የምታመጧቸው

  • @solomont9371
    @solomont9371 3 หลายเดือนก่อน

    እሽሽሽ ከጃጁ አይበጁ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቱ እየበዞአብዳችሁቁጭ

    • @ahmedkedir8966
      @ahmedkedir8966 2 ปีที่แล้ว

      አረ ምን ሆነው ነው ሎሪት ሳያማቸው አልቀረም? መናገር እኮ እያቃታቸው ነው መተት ነገር ሳይሰራባቸው አይቀርም #😥😥

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 10 หลายเดือนก่อน

    You are not historian you are a cadre

  • @abubekerahmed5990
    @abubekerahmed5990 2 ปีที่แล้ว

    Yigermal yetemarnew tarik saykon teret ewunetem teret new! !!