ፕሮፌሰር ብርሃኑና አዲሱ ፈተና - በሳቅ የሚያፈነዳ የኢትዮጵያ ቲክቶክ - Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2022
  • ፕሮፌሰር ብርሃኑና አዲሱ ፈተና - በሳቅ የሚያፈነዳ የኢትዮጵያ ቲክቶክ - 100 % ሳቅ የኢትዮጵያ ቲክቶክ ወሬ
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ ☛ INSTAGRAM - / tekusneger
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ ☛ FACE BOOK - / tekusneger
    🔴 ትግራይ ቁርጡን ንገሪኝ ዶ/ር ደብረፂዮን ከመቀሌ - Ethiopian News
    🔴 ውጊያው አልቋል እምናድነው ከተማ የለም - በሳቅ የሚያፈነዳ የኢትዮጵያ ቲክቶክ - Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🔴 Ethiopian Funny Comedy TikTok Videos - ትኩስ ነገር
    --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
    ► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    #ethiopianfunnyvideos #ethiopiantiktok #donkeytube #ethiopiannews #ethiopiancomedy #ዜና #ወይዘንድሮ #agazi tube #ashruka​ #አሽሩካ​ #Ethiopian #ethiopiantiktok #ethionews #
    ► ወይ ዘንድሮ በሳቅ የሚያፈነዳ የሰሞኑ የኢትዮጵያ ቲክቶክ ወሬ - Ethiopian News Funny Comedy TikTok Videos compilation - ወይ ዘንድሮ አለው ደብሮኝ - በለፈለፉ ይጠፉ ሰበር የኢትዮጵያ ቲክቶክ ዜና - አስደንጋጭ ቲክቶክ መረጃ
    Ethiopian Tik Tok Video Reaction
    @Tekus Neger
    🔴 Ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | Zehabesha 12 Daily Ethiopian News October 1, 2022
    🔴 ሰላም ተስፋዬና ባሏ መለያየታቸውና የሜላት ነብዩ ሰርግ | Seifu on EBS
    🔴 ሙሉ ክፍል 43 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 41 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 41 | Abol TV
    #ethiopianmusic #Newethiopianmusic #Newethiopianmovie #shorts #short #shortfilm #moneymaking #dollar_bitcoin #loan #insurance #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #ethiopiancomedy #ethiopiantiktok #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #australia #norway #united_kingdom #finland #ethiopia #ethiopiantiktok #ethiopianen
    Abrelo HD, ebs tv, ሰይፉ በኢቢኤስ, ethiopian tiktok, donkey tube, ethiopian tiktok videos, ethiopian movie 2022, ale tube, ethiopia, habesha tiktok, ethiopia reaction, ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist, ክህሎት, Making Money on Instagram and Telegram, today news, amharic comedy, habesha couple prank, unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv, ethiopian news, የኢትዮጵያ ፊልም, habesha tiktok videos, ebs drama, ethiopian movie, amharic movies 2022, ethiopian movie 2022, dallol entertainment, tiktok ethiopia, kana tv, ድንቅ ልጆች, ethiopia reaction, መንሱር ጀማል, መንሱር ጀማል ቲክቶክ, Gossaye Tesfaye - Selam Yisten, yeneta የኔታ, Amharic film, TikTok Ethiopian, new Ethiopian music 2022
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 196

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 ปีที่แล้ว +20

    ከዘረኝነት የፀዳ የአዲስአበቤ ንግግር በጣም ትክክል ነው ተባረክ የአዲስ አበባ ልጅ በአብዛኛው ከዘረኝነት የፀዳ ነው ዘርና ጎሳ የለውም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ፣👌👌👌

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      the etvetv guys what tooking about heis Look Like crazy and drank people's

    • @nurafilli3339
      @nurafilli3339 ปีที่แล้ว

      ف

    • @paulos5318
      @paulos5318 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Sml2O1qn-9k/w-d-xo.html&ab_channel=Hailsh

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b ปีที่แล้ว +11

    እንደዚህ ፈታ የሚደርገ ነገር ደስ ይላል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @imaniman7467
    @imaniman7467 ปีที่แล้ว +14

    ተባረክ ወድማችን ከዘረኝነት ነጻ የሆነ አዝናኝ ቻናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      ኢማን ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @tizetadameta9695
    @tizetadameta9695 ปีที่แล้ว +6

    ፕሮፌሠሩን እድሜ ይሥጣቸዉ።ጠቅላይ ሚኒሥተሩ ለአንድ ወር የሠራዊት ሥልጠና ቢሠጡልን።አልጋ ማነጠፍ የሚመረዉ ፈተና ካልሠረኩ የሚለው ትዉልድ ሠዉ ሆኖ ይወጣ ነበር።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 ปีที่แล้ว +8

    ፕሮፌሠር ብርሃኑ ነጋ ጎጥ የሌው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያራዳ ልጅ ነው ።ሌላ ባለጎጥ ቢሆን የተደበርክብትን ሁሉ ሸቤ ይከትህ ነበር ።ፕሮፌሠር ከልብ እናመሠግናለን ምርጥ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @meseretmoges9984
    @meseretmoges9984 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ያዲስ አበባ ልጅ ቢሔር አያቅም ዘር አይለይም የሰላም የፍቅር መንደር የ44 ቀበሌ ልጅ ነኝ ...........

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 ปีที่แล้ว +6

    በጣም በትክክ ነው የተናገረው ከዘረኝነት የፀዳ ንግግር ተባረክ በልልኝ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 ปีที่แล้ว +2

    ምድረ ከንቱ ዘረኞች ሁሉነገር ሰርቀው ስለለመዱ ፈተናም ካልሰረቅን ሞተን እንገኛለን ማለታቸው ያሳፍራል 😏😏
    ፕሮፌሰር ብርሃኑ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @kiru3449
    @kiru3449 ปีที่แล้ว +19

    የአዲስ አበቤው ልጅ ንግግር በጣም ምርጥ ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      Sarup you are crazy

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      you're stoped

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 ปีที่แล้ว

      how geve you addesabba addesabba for avry body okay

    • @paulos5318
      @paulos5318 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Sml2O1qn-9k/w-d-xo.html&ab_channel=Hailsh

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 ปีที่แล้ว +11

    የአድሳበ ባ ልጆች ሰወዳችሁ ከ ዘር የጸዳችሁ ንጹ እትዮጵያዊ ናች👏👏❤🇪🇹❤😘

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 ปีที่แล้ว +1

      ልክነህ ወንድሜ ባደሪያዉ ሲያዩ ይነስራቸዋል የኢትዮጵያን ባነዴራ ሰማያዊ ነዉ ኩራ
      እነሱ የግበጽን ባዴራ ይዞ ያዉም ወያኔ የሰጠቻቸዉን ይዘዉ ይጨፍራሉ መንጋ ከብት ግዜ አሉ ለሁሉም

    • @paulos5318
      @paulos5318 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Sml2O1qn-9k/w-d-xo.html&ab_channel=Hailsh

  • @danielp813
    @danielp813 ปีที่แล้ว +5

    የወያኔ generation መለወጥ ዘመናት ያስፈልጋል:: Thanks keep it up 👍

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @munamohammed9841
    @munamohammed9841 ปีที่แล้ว +3

    ya Addis Ababa lij sefar enja zera yelanam bro thank you you're right 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👍💪💪💪♥️♥️♥️ la adis lij afa selhuank thank you Ethiopian hero's ♥️💪

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ ከተበላሰ ትውልድ ምን ትጠብቃለህ አይምሮዋቸውን እ/ር ይመልስላቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ላስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @ayellegnekassie2501
    @ayellegnekassie2501 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለመከላከያ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ቪድዮውን አይታችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ባንዲራ ያወራው ልጅ ትክክል ነው!!!! ኢሬቻ ላይ የ ሸኔን ባንዲራ ይዘው ሲወጡ ዝም አሉ ለምን???ያማል! አየር መንገድ ላይስ ያለው መገፋት??? ፈጣሪ ይሁንልን!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว +2

    መኮረጅ.የለምመኮረጅ.በጁንታ.ግዜ.ቀረ

  • @monaali9356
    @monaali9356 ปีที่แล้ว +4

    አገራችን ሰላም ያርግል ፈጣሪ አምላክ ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለመልካም አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

    • @paulos5318
      @paulos5318 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Sml2O1qn-9k/w-d-xo.html&ab_channel=Hailsh

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b ปีที่แล้ว +3

    ማስሬ እውነት ነው👋👋

  • @user-dx4tz5kt5k
    @user-dx4tz5kt5k ปีที่แล้ว +2

    ሀገር ጥላ ከለላ ናት ድል ለመከላከያና ለጥምር ሀይላችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚያዝናና ደስ የሚል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለመልካም አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms ปีที่แล้ว +6

    ይመችህ ድል ለመከላከያችን ሞትና ውርደት ለከሀዲው ወያኔ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @user-zp7ep8xg6l
    @user-zp7ep8xg6l ปีที่แล้ว +3

    ድል ለጀግኖቻችን🇪🇹💪

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 ปีที่แล้ว +1

    ተማሪ ለደረጃ መወዳደር ሲገባው ፣፣አሁን የትምህርት ጥራት ይኑር ስለተባለ ይህ ሁሉ ለምን አስፈለገ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣Efeye Alitechalikim mirt azenagh channel keep it up bro👍👌🥰

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ዊኒ ዊኒ ወይንዬ አምሰግናለው!

  • @asegedechh1936
    @asegedechh1936 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ እውነት ነውወንድሜ እኔም እንዳንተ ነው የምለው።።።።።።፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሰብስክራብ ላይክና ኮሜንት ስለሰጣችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 💚💛❤👍

  • @edenrose4380
    @edenrose4380 ปีที่แล้ว +2

    Tell them to study hard and work harder. It's time to be yourself and don't depend on cellphone.😁🤣

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለመልካም አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

    • @paulos5318
      @paulos5318 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Sml2O1qn-9k/w-d-xo.html&ab_channel=Hailsh

  • @user-bo6st7zm6j
    @user-bo6st7zm6j 11 หลายเดือนก่อน

    ❤😂

  • @hawahawaa6409
    @hawahawaa6409 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አላህ ይርዳችሁእህቶቻችንወድሞቻችን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @brishanimaw8910
    @brishanimaw8910 ปีที่แล้ว +3

    So funny lol!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 ปีที่แล้ว +1

    ብርሐኑ ዶ/ር አብይ የእውነት ካደረጋችሁት ፈጣሪ ይባርካችሁ።

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 ปีที่แล้ว +3

    ወያኔ ያፈራው ተማሪ ይኸው ነው ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @tigisttekleselassie5554
    @tigisttekleselassie5554 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም ጊዜ አለዉ ወንድሜ ባንድራችን ሁሌም በደማችን ዉስጥ አለ አትጨነቅ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @seyamanzayna1408
    @seyamanzayna1408 ปีที่แล้ว +1

    Araa welhi betam dasee yelal ehaa nw Ethiopiawunte allah hulachnm hagerachnm selam yergelne

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 ปีที่แล้ว +2

    👍💚💛💓💐🙏🙏ኢትዮጵያ💓
    💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ባንድራ ትልቅትርጉም አለው ጀግኖች የወደቁለት ሰንደቅ ነው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ጨርቅ እየሰፉ ባንድራ ማለት በጣም ያሳፍራል 🤔

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @meseretmoges9984
    @meseretmoges9984 ปีที่แล้ว +1

    ትችት ተንኮል ከማስተማር ምናለ ትውልዱን ጥሩ ነገርምናለ ብናስተምረው ጥላቻ ይብቃን ????

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @genetgenet3834
    @genetgenet3834 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አዝናኝ ነዉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😁😁

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 ปีที่แล้ว +1

    አብቹ ጀግና በርቱ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @liasol8518
    @liasol8518 ปีที่แล้ว +1

    Addis Abeba full confidence.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @alemnega9637
    @alemnega9637 ปีที่แล้ว +2

    nice

  • @dertech
    @dertech ปีที่แล้ว

    መፅሃፍን ባግባቡ ሳይጨርሱና ሳይማሩ መጋቢት ላይ ትምርት ዘግቶ ኑ ጥቅምት ተፈተኑ የሚል ዱርዬ የት/ት መሪዎች ልጆቹን በማሰቃየት የሚመጣ ለዉጥ ካለ እናያለን

  • @yabtsegahenok3503
    @yabtsegahenok3503 ปีที่แล้ว

    denawalu ababa

  • @user-dx4tz5kt5k
    @user-dx4tz5kt5k ปีที่แล้ว +1

    የአዲስ አበቤ ጀግና የተናገረው የሚደነቅ ነው

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 ปีที่แล้ว

    አንተ የሰው ቲክቶክ እየለቃቀምክ ጥሩ መተዳደሪያ ይዘሀል በርታልን

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ስራ አይናቅም። ሞከሪው እስቲ!

  • @user-rk6tw2qz1i
    @user-rk6tw2qz1i 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኮሽታ የዩቱብን ክፍያ እያሰብክ አትቃዥ

  • @yenusmudesir1167
    @yenusmudesir1167 ปีที่แล้ว +2

    እድለያ ናቹ ያሁን ትዉልዶች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

    • @galinaga6208
      @galinaga6208 ปีที่แล้ว

      Jabaadhu waangaarii
      Hojjataatta

  • @yelebemestawet2017
    @yelebemestawet2017 ปีที่แล้ว +3

    ስለ መከላከያ የምታዘጋጀው በርከት አድርገው 👍 💚💛❤️

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว +1

    ፈርዶበት.ብርሃኑ.ነጋ

  • @tezeramesfin88
    @tezeramesfin88 ปีที่แล้ว

    Arife

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው!

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 ปีที่แล้ว +1

    እውነትነው።ወንድሜተባረክየአዲስአበባልጅክልልየለውዘረኝነትአያውቅየአዲስአበባልጅየመጣውንበፍቅርየሚቀበልነው።ሲሄድምበሰላምግባብሎየሚሸኝነው።ስለዚህየአዲሳበባህዝብናወጣትበባንዲራውአይደራደርም።ስለዚህእባካችሁባንዲራችንንአትከልክሉን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ.ኦኮ.እናት.ናት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @sitotawmesganaw
    @sitotawmesganaw ปีที่แล้ว +1

    የተማሪዎ ውጤት አነጋጋሪ 666 ቁጥር የሳይጣን ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho ปีที่แล้ว +1

    Zimbel Fandiya

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      አይ ደሞ ምን ተነካብህ?

  • @achzewde9731
    @achzewde9731 ปีที่แล้ว +1

    Logo (ከሁለት ሲኒ የቡና ጀበና ወደ ፒልስነር ቢራ ተሸጋግሮል)

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      ሃሃ! የመችህ!

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว

    መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ለሰጣችሁት አስተያየት!🙏👍😀

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 ปีที่แล้ว +1

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @trengomasresha4457
    @trengomasresha4457 ปีที่แล้ว +1

    አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀሚስ የለበሱ ሴቶች እየተደበደቡ ተመልሰዋል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @rozajihad2100
    @rozajihad2100 ปีที่แล้ว

    Beeg new yee abgedan bandiira Liiqawem fellege ekoo 🤣🤣🤣🤣

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለመልካም አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @tigiesteredmi9643
    @tigiesteredmi9643 ปีที่แล้ว

    Manegeste yameyakeberawene ayewademe

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 ปีที่แล้ว +1

    ወያኔ ትውልዱን ገሎ ዛሬላይ የደረስነው በወያኔ ምክንያት ነው ኩረጃ የለም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @hallelujahabiy6558
    @hallelujahabiy6558 ปีที่แล้ว +1

    ere endewim des lilen new yemigebaw enem ketay ehud hiyaj negn endewim ene betam destegna negn

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ስለአስተያየታችሁ አመሰግናለው! 🙏💚💛❤🙏

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc ปีที่แล้ว +1

    በነገራችን ላይ ኢሬቻ የብልጽግና ሃይማኖት ሲሆን በግድም ኢትዮጵያዊያን ላይ ለመጫን ጥረት እያደርጉ ይገኛሉ፣ለዛም ነው ወደ ማሃል አዲስ አበባ ያመጡት፣የዚህ በአድ አምልኮ ባንዲራው ደግሞ የኦነግ ሽኔ ሲሆን እንደፈለጋቸው አዲሳባ ውስጥ ይዘው ሲገኙ መንግስት አይናገራቸውም፣ምክኒያቱም የራሱ ሃይማኖት ስለሆነ፣በአጭር ቃል ብልጽግና ሽኔ የኢሬቻ የዛር ልጅ ነው ኢትዮጵያ ላይ ነግሶ ሃገሪቱን በደም ያጥለቀለቃት።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 ปีที่แล้ว +1

    እየወጣ የሚለፈልፍ ደደብ ተማሪ ነው በወያኔ ጊዜ ኮርጆ ያለፈ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ላንተ ብርሃን ሊያወጣ ነው የመጣው ጠንክረህ ተማር ወሬ አታብዛ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለመልካም አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    ተዉ እንጂ! ትልቅ ሰዉ አይደለህም እንዴ!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ምን አጠፋሁ!

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 ปีที่แล้ว

    እንዳንተ ካለዉ ቅልብ ካድሬ ልጆቹ ይሻላሉ
    እዉነትን በቀልድ ይናገራሉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      አዎ! የሌብነት ነገር ህሊናህን ስለሚወቅስህ ነው ይሄን የጻፍከው።

  • @adanechmengiste1169
    @adanechmengiste1169 ปีที่แล้ว +1

    Ewnte nw wendemie

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @getahuntadesse2011
    @getahuntadesse2011 ปีที่แล้ว +1

    sele bandira yetenagerewu leji wuste newu 100%%%%%

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @leulbirhanu8922
    @leulbirhanu8922 ปีที่แล้ว +2

    ye addis abebaw lej ayzohe wendme

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 ปีที่แล้ว +1

    Del lemekelakeyachn ;;;;;

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለመልካም አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @abdulazizyusuf5635
    @abdulazizyusuf5635 ปีที่แล้ว

    Arongaadee, Bichaa, Kayi, tigum satawkuu, attilaflifuu,
    Abu,
    Waldu,
    Manfekudus,
    Ethiopiyaawii badiraa satihoon, Haymaanotawii Orthodox malet now.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @addis8247
    @addis8247 ปีที่แล้ว +1

    በአንተ ቪድዮ ላይ ከ5፡36 እስከ 10፡05 ተናገረዉ ባለ ጉትያዉ ፀጉር ድምፁ ምንም ኤይሰማም፡፡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አየዋለሁ አዲስ!

  • @sulttannurhusein3055
    @sulttannurhusein3055 ปีที่แล้ว +1

    ፒልስነር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ይመችህ ሱልጣን!

  • @alemmedia3348
    @alemmedia3348 ปีที่แล้ว

    sile bandira yaweraw liji ,, esu yemilew bandira yeashebari ayidelem. tikikil nw yemitilkehone oromon regite ethiopian ethiopia aderigatalew malet atichilim

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ላስተያየታችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው! 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 ปีที่แล้ว +2

    ጠፋህ ሰሞኑን በሰላም ነው ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ጉራጌ አገር ገብቼ ነበር አህመዲን!

  • @yeshibelete8533
    @yeshibelete8533 ปีที่แล้ว +1

    yethiopia birhanema ye ega l…be birhanu nega

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @rediatarage1096
    @rediatarage1096 ปีที่แล้ว

    አልገባህም አባቴ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ስለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @bekelemoges7636
    @bekelemoges7636 ปีที่แล้ว

    አታለቅልቅ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @mggg8841
    @mggg8841 ปีที่แล้ว

    Are u a gvt advocate or a youtuber ??

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      ካልተመቸህ ውልቅ!

    • @mggg8841
      @mggg8841 ปีที่แล้ว

      @@TekusNeger welaka shimagle lemetaw hulu atashkabitu! Beshimagele demo betam yastelal 🙄

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 ปีที่แล้ว

    Zaragnent,yewudam

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ሀሳብችሁን ስለገለጻችሁልን በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @keep.-5kgso74bc46j
    @keep.-5kgso74bc46j ปีที่แล้ว

    ሸኔዉ ሽመልስ እሚዳኘዉ ህግ አጥቶ እያሳረደ ነዉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 ปีที่แล้ว +1

    አይ እስታሊን አሁን ገና ፎገርክ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @weghueweghue5089
    @weghueweghue5089 ปีที่แล้ว +2

    Amsgnlu

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ወጋየሁ መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ይህ ሠው የስንት የድሃውን ልጂ ህይወት አበላሸ የድሃ ልጅ ስንት መከራ አሳልፎ ይማራል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለትምህርት ጥራት ሲባል ነው የተደረገው። በተረፈ ደሃም ሃብታ ሳይለይ ሊፈተን ነው።

  • @samteshome9001
    @samteshome9001 ปีที่แล้ว +1

    oromo bewnet enji temesaslo wey asmeslo aynorm , balesltanoch endtnekubn anfelgm yalew asmesay sle hone now enji kelbu aydelem , hxanat eyemotu dil lemekelakeyachn yemtlow lemn rashn athedm ? feri hager behg ena sriat enji betebenja attebekm .

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለመልካም አስተያየታችሁ በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለው!

  • @tagestages5870
    @tagestages5870 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ?የትኛው ክልል ባንዲራ የከለከለ?እየለየህ አባቴ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየታችሁ አመሰግናለው!

  • @tensaetensae5133
    @tensaetensae5133 ปีที่แล้ว +1

    ትኩስነገርእባክህአንተ ትንተናአታብዛ ትኩስነገሩንታቀዘቅዘዋለህ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለትንሽ ሃባብ ብትታገሱስ። ላለማብዛት እሞክራለው። ወሬ ያምርኛል እኮ አንዳንዴ ሰው አይደለሁ እንዴ!

  • @temesgenkebede7333
    @temesgenkebede7333 ปีที่แล้ว

    Arengude bicha qey ye Ethiopia bandra new yeleh manewu ??? jeziba????

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      መንግስት! ጀዝባ!

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j ปีที่แล้ว

    መንግስት ሌባ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ምነው? የእግዜብሔር ስም ተይዞ እንዲህ ይባላል?

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 ปีที่แล้ว

    አነረተ የትኛው አጨብጫቢ ነህ???

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      ምን አስጨነቅሽ! ቁጭ ብለሽ ያቀረቡልሽን ጥጦ አትጠቢም?

  • @wwasihunayenew141
    @wwasihunayenew141 ปีที่แล้ว

    በጣም ታስጠላለህ።ከንቱ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      ለሰጣችሁት መልካም አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለሁ!👍👍👍

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 ปีที่แล้ว

    እኔ እስከማውቀው ኮኮብ ያለበት ባንዲራ የከለከለ ሃይል ማንም የለም በኔ እምነት ኮኮብ የሌለው ባንዲራ ህገወጥ ነው ግን ሌላው ህገወጥ ባንዲራ ስለያዘ እኔም ልያዝ ማለትም ህገወጥ ባንዲራ የያዙትም ዝም ሊባሉ ግን በፍፁም አይገባም ህግ በሁሉም ዜጋ ላይ በእኩል መበየንና መከበር አለበት ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว

      በየጊዜው ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!

  • @ethiotezeta7061
    @ethiotezeta7061 ปีที่แล้ว

    ኮተታም ሁላ

  • @amarseid6068
    @amarseid6068 ปีที่แล้ว

    ብረርሀኑ ነጋ ለኢስላም ያለውን ጥላቻ በግልጽ ዛሬም አሳይቷል የሙስሊም በአል ካላንደር የዘጋበትን ለተማሪ ጥሪ አቅርበዋል የጥላቻ ጥግ!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  ปีที่แล้ว +1

      ለምትሰጡት ኮሜንት ከልብ አመሰግናለው!