ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ |ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 3 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልል አዋዝ እንኳን ደስ አለህ አለን አለቀስኩ ስሰማ እመብርሀን የጭንቅ አማላጇ መለሰችህ ወደ ቀደመ እዉነተኛ ቤትህ❤❤❤❤❤❤

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንባችንን ታበሰ ክርስቶስ ይመስገን ስት ግዜ አለቀስን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @YemaryamLij-y6s
    @YemaryamLij-y6s 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ በሕይወት ደስ ያለኝ ነገር ሐዋዝ ስመለስ የኔ አባት እንኳን ተመለስክልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BiruktawetYohannes
    @BiruktawetYohannes 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታ የእንደገና አምላክ ነው የያዘው ጌታ አይተወውም

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ክበር ጊታየ ወደ ተዋህዶ የመለስክ ክበር የኔ ጊታ

  • @leyafikru7987
    @leyafikru7987 3 วันที่ผ่านมา +2

    መመለስ ወደ ኢየሱስ ብቻ ነው ወደ ሌላው ሁሉ መጥፋት እጂ መመለስ አይባልም

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 วันที่ผ่านมา +4

    ዋናው እዛ ሆኖ ወንጌልን መስበኩ ነው እየሱስ ብቻ ይሰበክ ዋናው ቦታው እይደለም!

    • @መልካምይሁን-mr2pm
      @መልካምይሁን-mr2pm 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @NigatuaDesta-p8i
      @NigatuaDesta-p8i 3 วันที่ผ่านมา

      Kezih befit Eyesus Eyesus malet ayawatahim bilewital silezih orthodox bef hono Eyesusin megilet ayi hilim

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 วันที่ผ่านมา

      እረ ሰባኪ አጥታ ኦርቶዶክስ? አትረቱም መቼም መመለሱ ለሱ ህይወት ነው

  • @elsa4
    @elsa4 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት ደሰ እንዳለኝ፣ ዛሪ በኪዳነ ምህረት ቀን መልካም ዜና ሰማሁ፣ እግዚአብሔር ይመሰገን፣ ፣ በቤቱ ያፀናህ፣

    • @yenetube40
      @yenetube40 3 วันที่ผ่านมา

      ኪዳነ ምህረት እርሱ እየሱስ ነው። እግዚያብሔር ጨክኖ ለሞትና ለግርፍ የሰጠው አንድያ ልጁን ብቻ ነው። የምህረትን ኪዳን በእየሱስ ደም ብቻ ነው ያታተመው 😢😢😢😢

    • @መልካምይሁን-mr2pm
      @መልካምይሁን-mr2pm 3 วันที่ผ่านมา

      ግድ የለም አንብቡ ተማሩ ቢቻል ከምንም ነፃ ሆና ልዪነቶችን ተመልከቱ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ ሚክአፕ እምነት አወጣህ እንዴት እግዚአብሔር ይወድሐል❤❤❤

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቅዱስ እግዚአብሔር አብ የተከለው ተክል አይነቀልም ቢነቀልም ያመጣዋል ያመጣዋል

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 3 วันที่ผ่านมา

      መልሶይተክለዋል

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 3 วันที่ผ่านมา

    ገና ሌሎቹም ይመጣሉ በቤቱ ያፅናህ ወድሜ❤❤❤

  • @MerryHassen-v3z
    @MerryHassen-v3z 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረገዲያ ከብርሀን ወደ ጨለማ የማይሆነውን።እልቅ እናንተም አምልጡ ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል🎉🎉❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 วันที่ผ่านมา +1

    እረእልልበሉ የተዋህዶልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisdemeke1990
    @addisdemeke1990 3 วันที่ผ่านมา +3

    1 John 2 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    19: ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።

    • @mesigemechu8470
      @mesigemechu8470 3 วันที่ผ่านมา

      ምንድነው ይሄ ቻናል የጴንጤ ነው ወይስ የሰው ነው?!😠🙄🤔

    • @gizew_ahun_nw
      @gizew_ahun_nw  3 วันที่ผ่านมา

      ሚድያ ነው eshi ​@@mesigemechu8470

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 วันที่ผ่านมา

    እልልልልል እልልል ክበርልኝ ጊታየ ክበርልኝ እውነት እግዚአብሔር የሚመለክበት የሚመሰገንበት እምነት በደህና መጣህ እንኳን ደሰ አለን የተዋህዶ ምእመናን ❤❤❤❤

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኢሄ ሰይጣን አስርጎ ያስገባው አደገኛ አሳች መንፈስ ነው:: ቃሉ እንደሚናገር "ከኛ ተለዩ… መጀመሪያውኑ ከእኛ ወገን አልነበሩም" (ዮሐንስ መ,ክት)

  • @KaluGeache
    @KaluGeache 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሃዋዝዬ ስወድህ.በጣም. የምወድህ ዘማሪ ነህ ከቤተክርስቲያንም ወተህ መውደዴ. አልቀነሰም በመዝሙርህም. ኮሜንት ላይ. ብዙ ሰው. እንድትመለስህ. ሲመኘልህ. አይቻለው እንኳንም እግዚአብሔር. ረዳክ

  • @SebleAbera-m2g
    @SebleAbera-m2g 3 วันที่ผ่านมา +2

    የተመለሰው ወደ እናት ነው ወደ አባት አይደለም የጠፋ ደግሞ ተመልሶ የሚመጣው ወደ አባቱ ነው የሚለው ቃሉ
    ቅርንጫፍ ከግንዱ ሲወድቅ አሮጌቅ ቤት ያሉ ሁሉ ሻሞ ብለው ያነሳሉ መጨረሻውን ማየት ነው እንግዲህ ከአባቱ እቅፍ ወጥቶ ካልቆረቆረው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 3 วันที่ผ่านมา

    ጥቅስ ብቻ ጴንጤ ሲባል ምላስ ብቻ እምነት ባሕል የሚባል በውስጡ የሊለ አውቆ ተረድቶ ወደ ተዋህዶ መጣ ወንድማችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ተበርክኪ አመሰገንሁ ❤❤❤❤

  • @haregdassa8221
    @haregdassa8221 3 วันที่ผ่านมา +2

    Futuranu letamelik new nafekuki 😭😭😭😭😭😭😭😭keberan wode chelem geta eyesusi yetbekn

  • @Asrat-y5u
    @Asrat-y5u 3 วันที่ผ่านมา

    የሚጠበቅና ሊሆን የሚችል ነው

  • @haregdassa8221
    @haregdassa8221 3 วันที่ผ่านมา +1

    Shanegay neki yewuda eyesusi enji orthodox atadenkm eyesusi kedimome aligebaki I'm so sorry

  • @FeyisaEshetu
    @FeyisaEshetu 3 วันที่ผ่านมา

    የሆነ ግለሰብ ወጣ የሆነ ግለሰብ ተመለሰ but nothing shall happen on both institutions for zy all standstill when all of zs wave have been happening .... ወደ ወንገል አማኝ ስለመጣ የተለ ቁጥር መጨመር እሱን ተከትሎ የመጣ ሚሊየን ህዝብ የለም ብመጣም ኖሮም የተለየ ትርጉም አይሰጥም፣ አሁን ስመለስም እናት ቤ/ክ ያልነበራት/የቀነሰባት የሚጨምራላት ልዩ ነገር የለም..... ወጣ ተመለሰ up to him nothing more nothing lesst.

  • @yenetube40
    @yenetube40 3 วันที่ผ่านมา +7

    እየሱስ ሊመጣ ሲል ወንድሜ😢 እንዳንተ ከአፈር ከትብያ ለተሠሩቱ ልትስግድ? በእጅ ለተሠራው ለዛ ለፈርንጅ ፎቶ ልትሰግድ አለቀስኩልክ ወንድሜ😢😢😢

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 วันที่ผ่านมา

      አች የማትረቢ የነጭ ቅጥረኛ እኛኮ የምናመልከውን እናውቀዋለን ሰማእታት ለማነው የሞቱት ፃድቃናት ለማነው ስም የሚሰብኩት ቄድስት ቤተክርስቲያን ጉልላቶ ስጋውና ደሙ የማነው አሪወስ እናተኮ ልቦናችሁ ልባችሁ ተደፍኖል

    • @Lidu_nata
      @Lidu_nata 3 วันที่ผ่านมา

      Misegedew gn le egziabher ab le egziabher weld legziabher menfes kidus bcha new kibr migebaw esu bcha new kidusan hawaryat nebyat yesebekun slesu endnawera esun endnmesl medan besu bcha endehone new enji legna sigedu alalunm enersu yerasachew akilik ke abatachew keamlakachew ke egziabher alachew ena enam esun endnmesl tetertenal besrachn sayihon besraw ke hatiyatachn netsa wetenal ena emebetachn kidst dingl maryamn enwedatalen btsiet nat be getam yetemeretech nat gn ke hatiyate litanetsagn atchlm mknyatum demo eswam endehnaw sew slehonech new hulu atiyatn sertwal ye egziabherm kibr golotal yilal ye egziabher kal sinager ena medan be eyesus kirstis bcha new ye liju ye eyesus kirstos dem ke hatiyat hulu yanetsal​@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

  • @RozeKaba
    @RozeKaba 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EmuEmu-u9d
    @EmuEmu-u9d 2 วันที่ผ่านมา

    Wandm btm isznkg stf myt😢😢😢

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቆይ እኔ ያልገባኝ ወንጌል ማለት መሄድ መመለስ ማለት ነው እንዴ የትም ሁን የትም በእርሱ የሚያምን ሁሉ ይድናል ።
    ልክ የእግር ኳስ ቡድን አደረጋችሁት።
    ክርስትና የግል ነው የቡድን አይደለም ከቃሉ ውጪ የየትኛውም እምነት አባል ብትሆን ብትሄድ ብትመለስ የምታገኘው ነገር የለም።
    እግዚያብሔር ቃሉን ሰቶናል በቃሉ በመመራት በእውቀት በጥበብ በማስተዋል እንኑር።
    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ተብሎ የተፃፈው ለእንደዚህ አይነቶቹ ነው።
    ቤ/ክ ማለት የእግዚያብሔር ህዝብ ስብስብ ነው። ጌታ ሲመጣ የሚጠይቀው ኦርቶዶክስ ወይም ፕሮቴስታንት፣ሙስሊም ካቶሊክ የሌሎችንም የእምነት ቤት ሳይሆን አንተን አንቺን እኔን ነው።
    እናስተውል የገባንን እውነት በጯሂዎች አናስወስድ።ዘማሪ ሀዋዝ ለራሱ ሲል ያመልካል የሚጠየቀውም እራሱ ነው ።ሰውን ግራ ባናጋባ እውነት የሆነውን የእግዚያብሔር ቃል አስተምህሮት ቢኖረን መልካም ነው እላለሁ።
    ወንጌል ለአለም ሁሉ ነው የተሰጠው የደም ዋጋ ተከፍሎበታል በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ የመጣ ነው ስለዚህ ጎራ እየለየን ስንሰዳደብ ለጠላት እድል ፈንታ አንስጠው ሀሳቡንም አንሳተው።
    የቤተእምነትን ስም እየጠሩ መቧደኑ አላዋቂነትና እርካሽነት ነውና እናስተውል ።ዘመኑ ክፉ እንደሆነ አውቀን ለእውነት እንቁም እውነትን እንግለጥ እንኑረውም።
    ተባረኩ

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 2 วันที่ผ่านมา

      ተባረክ ወይ ተባረኪ ድንቅ ነው

  • @Malkemedia
    @Malkemedia 3 วันที่ผ่านมา

    Ørthodox 🥰

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 วันที่ผ่านมา

    ሰው ሲጠፋ ደስ ይልሃል? ምን ማለትህ. ነው ?

  • @zemenushiferawbirhanu3728
    @zemenushiferawbirhanu3728 3 วันที่ผ่านมา +2

    Ante enbe bitil lelan yanesal !!!gin be eyesus fit titeyekale yemir new eyesus yadinal bemetetina besil anisegidim !!!!

    • @AsfawArge-u8x
      @AsfawArge-u8x 2 วันที่ผ่านมา

      INDEMIREDA KEHONE GIN MEJEMERIYAM INDALTEMELESE NEW

    • @DaveA34229
      @DaveA34229 2 วันที่ผ่านมา

      አንተም ትመጣለህ ጌታ ኢየሱስ እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሀል።ተዋህዶ አማናዊቷ የክርስቶስ አካል ለዘላለም ትኖራለች​@@AsfawArge-u8x

  • @يسراءال
    @يسراءال 2 วันที่ผ่านมา

    መብቱ ነው መጀመርያ መቼ መጣ ደግሞ እየሱስ ሕይወት እንጂ የሐይማኖት ተቋም አይደለም እየሱስ ቲፎዞ አይፈልግም ጴንጤዎች አትንጫጬ ኦርቶዶክሶች አትቦርቁመጨረሻውንአታውቁምና

  • @EmuEmu-u9d
    @EmuEmu-u9d 2 วันที่ผ่านมา

    Mniynt imlkikt nwylhw wgn krstos ybnt bhnw ylw mnw lbni ysthw mnm mti HD gtgtnw

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 วันที่ผ่านมา

    ምን ሆናቹ ነዉ አሁን ወንጌል እየሰራን ያለነዉ ዉስ እየገባን ነዉ።ስለዚህ ዝም በሉ የጌታን ስራ ታያላቹ

  • @minassiekassaye7299
    @minassiekassaye7299 3 วันที่ผ่านมา

    Hawaze now died unless he repent.

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 2 วันที่ผ่านมา

    ከድቅድቅ ጨለማ የሚያወጣ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በጼንጤ 144 ፍጡራን አይመለክም አይሰገድም