የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት ስብስብ | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ | የአእላፋት ዝማሬ 2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @Kiflebeti
    @Kiflebeti หลายเดือนก่อน +10

    ጃንደረባው የጀመረው አገልግሎት የሚደገፍና የሚመሰገን ነው። ከዚህም በአለፈ በሌሎችም አገልግሎቶች ውጤት በሚመጣ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ቢሰራ መልካም ነው።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 หลายเดือนก่อน +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወድሞቻችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥል አሜን🙏

    • @MeserereDubai
      @MeserereDubai 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እልልልልልል 👏👏👏ዝማሬ መልክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemsegedfekede9635
    @alemsegedfekede9635 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ወመናችሁን ይባርክልን 🙏

  • @KeneniKasu-bs4qx
    @KeneniKasu-bs4qx 7 วันที่ผ่านมา

    My orthodox orthodox ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ye mariyam mariyam lije negn 😊

  • @firmanagidey
    @firmanagidey 12 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiwet yasemaln bet honen meketatel emnchlbet amarach ale

  • @TSIONGELANA-n7g
    @TSIONGELANA-n7g 15 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር መማለት እራሱን የሚተካ ነው መ/ር ሄኖክ ግን ከዚህ በላይ እራስህን እያበዛህ ነው እግዚአብሄር ያግዘህ

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 14 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በእዉነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን 😢😢😢😢

  • @fikirkasa452
    @fikirkasa452 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @teddyabebe4372
    @teddyabebe4372 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tesfayetewoderos502
    @tesfayetewoderos502 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማችሁ ጃንደረባ ትውልድ

  • @TarikDingeta
    @TarikDingeta 14 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን

  • @cherylmane1002
    @cherylmane1002 16 วันที่ผ่านมา +1

    Ellllllllll zemar melakt yasemalen ❤❤❤❤

  • @አይናጌሻማርያምና21
    @አይናጌሻማርያምና21 16 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 13 วันที่ผ่านมา

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @melkamfikernew
    @melkamfikernew 25 วันที่ผ่านมา +2

    ታህሳስ 27 ነው 28 ነው ባሁኑ

  • @menamogesmenamoges
    @menamogesmenamoges หลายเดือนก่อน +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MekdesBika
    @MekdesBika หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @mintesnottesfaye-or4yl
    @mintesnottesfaye-or4yl 24 วันที่ผ่านมา +1

    gitmun abrew biadergu

    • @Abeenezar_mulu
      @Abeenezar_mulu  24 วันที่ผ่านมา

      ግጥሙ አብሮት ተለቋል አሁን ማጥናት ይችላሉ

  • @legessalemayhu
    @legessalemayhu 13 วันที่ผ่านมา +1

    በስንት ሰአት ነዉ የሚጀምረዉ

    • @Abeenezar_mulu
      @Abeenezar_mulu  13 วันที่ผ่านมา

      ታህሳስ 28 ከቀኑ አስር ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል

  • @MekdesTesfaye-cw7xf
    @MekdesTesfaye-cw7xf 6 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ምነኝ ደስይላል

  • @mahletmekonene3436
    @mahletmekonene3436 หลายเดือนก่อน +3

    ባሁኑ መቼ ነው ቀኑን ንገሩን

    • @Abeenezar_mulu
      @Abeenezar_mulu  หลายเดือนก่อน +1

      ታህሳስ 28 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በቦሌ መድኃኔዓለም ደብር እና በድሬደዋ ከተማ የሚካሄድ ይሆናል አንድም ኦርቶዶክስ ምእመን አይቀርም ኢትዮጵያ በልጆቿ ታበራለች🎁

  • @yesget-fk7ql
    @yesget-fk7ql หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @dejenetilahun4140
    @dejenetilahun4140 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !!!