ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅሽ ይባርክ በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀሪቢቸው ለልጆች እናመሰግናለን
በጣም ቀላል ጤናማ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን በተለይ በውጪ አለም የሚኖሩ ለልጆች የታሸገ ምግብ የሚሰጡ ይሄንን video መየት አለባቸው እናመሰግናለን ሳምሪ 😘😘😘
እውነት ነው ኤልስዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በጣም
ሳምሪ ምርጥ እናት ክበሪልን እናመሰግናለን
ምርጥ እናት አስተዋይ ነሽ እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው ምርጥ ምርጥ ምርጡን ለህፃናት ይባላል የሳምሪ እና ሄኒ ቲዩብ ልዩ ነው
ሰላም ሳምሪየ የኔ ውድ እጂሽ ይባረክ ጎበዝ እናት እናመሰግናለን
ሰላም እህታችን። ቆንጆ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን በርቺልን !!!
ሳምሪዬ ጎበዝ እናት በርቺ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ለልጆቻችን እያረግሽ ያለሽው
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ብሌንዬ ክበሪልኝ
በጣም ምርጥ ምግብ ነው ለልጆች ተስማሚ በርቺ ሳምሪ
እናመሰግናለን ሳምሪዬ ግን ምን ቺዝ ነው የተጠቀምሽው
ሰላም እህቴ እኔም በጣም አመሰግናለሁ የተጠቀምኩት የፒዛ ቺዝ ነው
በርቺ ጥሩ ስራ ነው
ተባረኪ ሳምሪ
አሜን አሜን🙏🙏🙏
Thanks, very good recipe and you make it , direct and easy to cook
Thank you
ሳምሪ እንኳን ደና መጣሽ አዞሽ በርቺ ሆዴ😘እኛን የሚያበርታታ ጠፋ እጂ😀
አረ እናትዬ እኔ አለሁ አመሰግናለሁ በጣም ትለያለሽ በእውነት ባንቺ ነው የበለጠ እንድሰራ የተነሳሳሁት ኑሪልኝ
ለህፃናት ተስማሚ የሆነ በቀላሉ በቤት ውስጥ ሊዘጋጅ የሚችል ነገር ነው ያሳየሽን በርቺ
ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው በርቺ ሳምሪ
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ውዴ 🙏❤️
አመሰግናለሁ እህቴ
የኔ መልካም ሴት ትለያለሽ በርቺልኝ የኔ ውድ😘❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
አመሰግናለሁ ሙናዬ የኔ ምርጥ
Selam eheta betam letena tekami yehona neger nwe bezu enatoch yetekemubetal berechlegn enamesgnalen
Samriya yena wed gobez berchilgne
ዝኩኒ ማለት ኪያር ነው ማለቴ ለሠላጣ የሚሆነው ነው ወይስ ሌላ ነው ?
ዝኩኒ ኪያር የሚመስለው አረንጓዴው ነው ኪያር አደለም 🥰🥰🥰
@@SAMRI_heni አወኩት እዚህ ኩሠ ይባላል ማለቴ ሳኡዲ
@foziyaali4661 አዎ ዝኩኒ ነው በአረብኛ
ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
አሪፍ ነው ግን ከሶስት እስከ አምስት ደቂቃ ብዙ ተመልካች ይኖረዋል
Enamesegnalen tru tmrt nebere
samriye yeljeshen megb program sher betaderging yene konjo
እሺ ምንም ችግር የለውም በምን ሼር ላድርግልሽ
Will done samrye
Thank you hodeya
ምርጥ ምሳ ነው መች እንደምንጠራ ባላቅም
በቅርቡ አሚ ጠብቂ
ሁላችሁንም በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ
Selm selm enkwen dehn matash arif limed nw enamseginlen le lijochachen arif ena tenama migeb endanabela arif timaharet eyasayeshen nw barechi
አመሰግናለሁ ኪዱዬ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እጅሽ ይባርክ በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀሪቢቸው ለልጆች እናመሰግናለን
በጣም ቀላል ጤናማ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን በተለይ በውጪ አለም የሚኖሩ ለልጆች የታሸገ ምግብ የሚሰጡ ይሄንን video መየት አለባቸው እናመሰግናለን ሳምሪ 😘😘😘
እውነት ነው ኤልስዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በጣም
ሳምሪ ምርጥ እናት ክበሪልን እናመሰግናለን
ምርጥ እናት አስተዋይ ነሽ እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው ምርጥ ምርጥ ምርጡን ለህፃናት ይባላል የሳምሪ እና ሄኒ ቲዩብ ልዩ ነው
ሰላም ሳምሪየ የኔ ውድ እጂሽ ይባረክ ጎበዝ እናት እናመሰግናለን
ሰላም እህታችን። ቆንጆ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን በርቺልን !!!
ሳምሪዬ ጎበዝ እናት በርቺ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ለልጆቻችን እያረግሽ ያለሽው
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ብሌንዬ ክበሪልኝ
በጣም ምርጥ ምግብ ነው ለልጆች ተስማሚ በርቺ ሳምሪ
እናመሰግናለን ሳምሪዬ ግን ምን ቺዝ ነው የተጠቀምሽው
ሰላም እህቴ እኔም በጣም አመሰግናለሁ የተጠቀምኩት የፒዛ ቺዝ ነው
በርቺ ጥሩ ስራ ነው
ተባረኪ ሳምሪ
አሜን አሜን🙏🙏🙏
Thanks, very good recipe and you make it , direct and easy to cook
Thank you
ሳምሪ እንኳን ደና መጣሽ አዞሽ በርቺ ሆዴ😘
እኛን የሚያበርታታ ጠፋ እጂ😀
አረ እናትዬ እኔ አለሁ አመሰግናለሁ በጣም ትለያለሽ በእውነት ባንቺ ነው የበለጠ እንድሰራ የተነሳሳሁት ኑሪልኝ
ለህፃናት ተስማሚ የሆነ በቀላሉ በቤት ውስጥ ሊዘጋጅ የሚችል ነገር ነው ያሳየሽን በርቺ
ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው በርቺ ሳምሪ
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ውዴ 🙏❤️
አመሰግናለሁ እህቴ
የኔ መልካም ሴት ትለያለሽ በርቺልኝ የኔ ውድ😘❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
አመሰግናለሁ ሙናዬ የኔ ምርጥ
Selam eheta betam letena tekami yehona neger nwe bezu enatoch yetekemubetal berechlegn enamesgnalen
Samriya yena wed gobez berchilgne
ዝኩኒ ማለት ኪያር ነው ማለቴ ለሠላጣ የሚሆነው ነው ወይስ ሌላ ነው ?
ዝኩኒ ኪያር የሚመስለው አረንጓዴው ነው ኪያር አደለም 🥰🥰🥰
@@SAMRI_heni
አወኩት እዚህ ኩሠ ይባላል ማለቴ ሳኡዲ
@foziyaali4661 አዎ ዝኩኒ ነው በአረብኛ
ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
አሪፍ ነው ግን ከሶስት እስከ አምስት ደቂቃ ብዙ ተመልካች ይኖረዋል
Enamesegnalen tru tmrt nebere
samriye yeljeshen megb program sher betaderging yene konjo
እሺ ምንም ችግር የለውም በምን ሼር ላድርግልሽ
Will done samrye
Thank you hodeya
ምርጥ ምሳ ነው መች እንደምንጠራ ባላቅም
በቅርቡ አሚ ጠብቂ
ሁላችሁንም በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ
Selm selm enkwen dehn matash arif limed nw enamseginlen le lijochachen arif ena tenama migeb endanabela arif timaharet eyasayeshen nw barechi
አመሰግናለሁ ኪዱዬ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊