Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - ከሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል1 | Sat 26 Mar 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

ความคิดเห็น • 201

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 2 ปีที่แล้ว +11

    Thanks Let General Addis for your great service to motherland Ethiopia.

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 2 ปีที่แล้ว +22

    በእውነት ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነች ያለምንም ማስታወሻ እንዲህ አስፈላጊና ጥልቀት ያላቸው ጥያቄዎችን አቀላጥፋ መጠየቅ መቻሏዋ ጎበዝ ነች ሌ/ጄ አዲስ ተድላም መልሳቸው ደስ የሚል ነው

  • @gman7833
    @gman7833 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን እንዲህ ታሪክን ለትውልድ ለማቀበል አደረስዎ! ቀሪ ዘመንዎ የተደላ እንዲሆን እመኝሎታለሁ!!

  • @timehirtbelete9721
    @timehirtbelete9721 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ዝግጅት ነው።እንኳን እግዚአበሔር ለቤትዎ አበቃዎት ጀኔራል።በደርግ የአመራር ዘመን ኢትዮጵያውያን በውጭም በሀገር ውስጥ ክብር ነበረን።

  • @desta5885
    @desta5885 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን። እንካን ለዚህ አደረሰዎ። አሁንም ብዙ እምቅ እውቀት በውስጣቸው አለ እንዲጽፉት እግዚአብሔር ይርዳቸው እላለሁ። ትልቅና በሳል ሰው ናቸው። እግዚአብሔር ይባርክዎ እድሜና ጤናን ይስጥዎት እላለሁ። ትልቅ ሰው ሲናገር ደስ ይላል።

    • @girmayani3638
      @girmayani3638 2 ปีที่แล้ว

      ምን እግዚአብሔር ይመስገን ትላለህ ! ትውልድን የፈጀ ስርአት አራማጅ ነበር እኮ

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 2 ปีที่แล้ว +17

    ለንባብ ያበቁት መፅሀፍ በጣም ድንቅ ነው። ሚዛናዊ ለማንም ያልወገነ ቅልብጭ ብሎ የቀረበ ነው። አመስግኑልን።
    ክብር ለቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት!

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 2 ปีที่แล้ว +19

    ለሃገሮ እና ለህዝብዎ ለሰጡት አገልግሎት እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ

    • @ybaker9038
      @ybaker9038 2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you and we are Ethiopian God bless our country and our nation 🙏🇪🇹

  • @sone8065
    @sone8065 2 ปีที่แล้ว +15

    አባታችን ላደረጉት አስተዋፆ ከልብ እናመሰግናለን።

    • @ybaker9038
      @ybaker9038 2 ปีที่แล้ว

      Thank you and long life 🙏🇪🇹

  • @Welabu2002
    @Welabu2002 2 ปีที่แล้ว +18

    Long live General,Thank you very much for your unreserved service

  • @kgias7247
    @kgias7247 2 ปีที่แล้ว +10

    This is great conversation. Waiting for the 2nd part

  • @alge6087
    @alge6087 2 ปีที่แล้ว +4

    First of all, thank you for inviting our hero General Addi Tadila who scarfied for our country and people. But after Wayne came to power ,he and others ethiopian generals stayed in Italy Embassy luckily they seems better than others ethiopian former many army died and Axilled from their country. We love you our heroes!!!

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ปีที่แล้ว +15

    የኢትዮጵያ ቁልቁለት ዘመን የጀመረዉ የባዕድ ርዕዮት ኢትዮጵያ በተማሪዋች ከገባ በሁዋላ ነዉ: አሁንም ወደ አገራዊ መስመር ካልተያዘ ጠሎችና ዘራፊ ማፍያዋች እኛ ከሞትን ሰርዶ አይብቀል ባዮች አገር አፍራሾች ይበትኑናል አንዳልነበርን አድርገዉ::

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል አሁንም ኢትዮጵያን እሚመጥን ኢትዮጵያዊ ርዕዮት ካልተላበሰች በስተቀር ወደ ዉድቀት ነው እምንመራዉ አብዮት እያሉ ከህዝብ እና ከአምላክ ጋር ተጣልተዉ እርግማን ነው ያመጡብን

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 ปีที่แล้ว +32

    God is good after all these years to see this man finally get free and 2 be able to have an interview it's means a whole lot this previous Ethiopian Military Officers all they know is about Ethiopia that's all they do that's why they died fought hard every single day to protect their lovely country Ethiopia and this gentleman is one of them and I'm so glad that we had a chance at least to watch him after all these years thank you thank you sir for your service we love you

  • @girmachewwoldegiorgies2415
    @girmachewwoldegiorgies2415 2 ปีที่แล้ว +3

    He is one of the wonderful hero the grate nation . Ethiopia. Iong live and healthy life I which you. also I love you my sisters almaze kebede and asreya kebede . from girmachew Biru.

  • @Dagne-ub4vx
    @Dagne-ub4vx 2 ปีที่แล้ว +8

    I can’t wait to hear the second part of my old boss. You are a good interviewer. So refreshing to watch such skillful interview. Thanks a million!

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ❤🙏

  • @tarikdemissie2758
    @tarikdemissie2758 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀነራል አዲስ የእኔ የአክስቴ ልጅ ነው እኔ እና እሱ ብዙም አንተዋወቅም ነገር ግን ስለሱ ከቤተሰቦቼ እንደሰማሁት የነበረበት ሀላፊነት በአግባቡ የተጠቀመ የስጋ ዘመዶቹ እንኳን ልጥቀም ያላለ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว +1

      That is the characters of revolutionaries ….self sacrifices with comrade col mengistu haile Mariam revolutionary leader ✊🏻

    • @john7630
      @john7630 2 ปีที่แล้ว

      At that they eat and house 🏡 because there is nothing there children USA ☺️☺️☺️

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 2 ปีที่แล้ว +11

    ረጅምና እድሜ ጤና ላባታችን

  • @sholawanza8155
    @sholawanza8155 2 ปีที่แล้ว +2

    የጭራቁ መንግስቱ ሀማርያም እነዚያን ወገኖች በግፍ አስጨፈጨፈ የእነሱ ደም ነው ሀገሪትዋን ስላሟን ያሳጣት

    • @540963
      @540963 8 หลายเดือนก่อน

      አንተ ቆሻሻ አጋሜ ከናንተ ህወሀት እጅግ የተሻለ ነው

  • @Dagne-ub4vx
    @Dagne-ub4vx 2 ปีที่แล้ว +8

    Thank you for the beautiful interview. You are so soooo gooood🌺

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 2 ปีที่แล้ว +9

    I know General Addis Tedla as a soft-spoken likeable cool person when he was heading the Office of the National Committee for Central Planning ( ONCCP)/ ዘመቻ መምሪያ
    I am happy to see him sound and healthy 🙏 🙏

  • @yilmawoubishet3709
    @yilmawoubishet3709 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ የስጋ ዘመዳችን እንደነበሩ ይነግረኝ ነበር። እንኳን እግዚአብሔር አስፈታዎ አቆየዎ። ረጂም እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ።

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ እነዚህን ጭንጋፎች ማየትም እንዴት ያምዎት ይሆን ያቺን የመሰለች ኢትዬጵያን እነዚህ ጭንጋፎች ሲያጨማልቋት ማየት በጣም ያማል የአራተኛ ክፍል ተማሪዎች የዘር ጠላቻ ያላቸውን ማየት ያማል እድሜና ጤና ይስጥዎ አባቴ ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 ปีที่แล้ว +17

    ኢትዮጵያኖች በአፄዋቹ የተረገሙ ይመስላሉ : አፄዋቹ ከተወገዱ በሁዋላ የደረሰብን ግፍና ሰቆቃ ስናይ: ልብ ያለዉ ልብ ይበል::

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว

      Asewoch feudal nachew kemeret lela minim ayawqum iko

    • @shewanhager4940
      @shewanhager4940 2 ปีที่แล้ว +2

      አፄዎቹ በጊዜያቸው ሰው ገድለው ነው ለስልጣን የበቁት ሌላው በአፄዎቹ መሰለኝ ጭሰኝነት የነበረው ዛሬ የምንከፍለው የነሱን ሀጢአት ነው

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว

      @@shewanhager4940 yaw qelqelow silicha new

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว

      @@shewanhager4940 asewochu Lemin sew higelalu?lesdq woy lekunene ?yiqir yibelachow

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว

      @@shewanhager4940 ዛሬስ ሰው እየሞተ አይደለም?

  • @mulugetaalemayehu2984
    @mulugetaalemayehu2984 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የጃንሆይን ልግስና እና ደግነትን ከዚህ እና ሌሎች ኢንተርቪዊዎች በመነሳት አለማድነቅ አይቻልም ። ኢትዮጵያ በዚያን ሰአት ክብር እንደነበራት ማየት ይቻላል ።

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 2 ปีที่แล้ว

    Yhank you sir for what your serve to Ethiopia thank you so much

  • @mulunehyadeta4521
    @mulunehyadeta4521 2 ปีที่แล้ว +2

    Tanks

  • @dagnachewberhanu9429
    @dagnachewberhanu9429 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለኢትዮጵያ ቀድሞ ሠራዊት !

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 2 ปีที่แล้ว

    What a life up and down..time is everything ... when time is on your side you can see a lot. When God allows to tell history of life. I so happy to see you alive and tell the the history.

  • @jordana7775
    @jordana7775 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you we appreciate

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 7 หลายเดือนก่อน

    These are really amazing people I wish a very professional journalist takes over the interview process of these intelligent people. It is not only fascinating it does a lot of political implications.

  • @nikolaiermilbobeica4542
    @nikolaiermilbobeica4542 2 ปีที่แล้ว +12

    long live the great Let. General Addis tedla

  • @mogiman
    @mogiman 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢሳትን እናመሰግናለን የቀድሞ የኢህድሪ ጠ/ኢታማዦር ሹም አዲስ ተድላ ስላቀረባችሁ

  • @TechGPTet
    @TechGPTet 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሳላም ቤተስቦችዎ ጋ እንደገና በህይወት ለመገናኜት አበቃዎት ጄኔራል:: Look how intelligent and well spoken the Military officers back then comparing to Woyane 1 and Woyane 2 Generals. As a nation, I don’t understand what went wrong and we started moving backwards - Meles and now Abiyot, the worst of all

  • @simegebrielwoger8309
    @simegebrielwoger8309 2 ปีที่แล้ว +6

    When I was a student at General Wingtae, he came to visit and we waited him for hours in the line to greet him. He came with ኢሰፓ uniform.

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 ปีที่แล้ว +3

    ይኝህን የመሰሉ የሀገር ባለውለታዎችን: የወጣትነት ወርቃማ ጊዜያቸውን ለእናት ሀገራቸው ለሰሩት ውለታ በከሀዲዎች እንደ ወንጀለኛ ተቆጥረው በኤምባሲ ውስጥ የቁም እስር በመማቀቅ አሳለፉ! አሁን እኮ ሀገሪቱ የንፁሐንን ደም እየጠጣች ያለችው በእነዚህ ላይ በተደረገው ግፍ ነው።

  • @540963
    @540963 8 หลายเดือนก่อน

    እጂግ ደስ የሚል ታሪክ

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ጀነራሉ ሲናገር

  • @liytim678
    @liytim678 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for your service 🙏

  • @ghh65
    @ghh65 2 ปีที่แล้ว +5

    አገሬ ሰው ነበረሽ ምን ያደርጋል በመሃይም ዶክተሮች ተሞላች የደርግ ባለስልጣናትን ባይንበት ይኸው ስንቱን ሌባ ከሃዲዎች አገር ሻጮች በቀሉባት ረጅም እድሜ ይስጥዋት ሃቀኛ አይሞትም መንጌንም እግዚአብሔር ላገራቸው አፈር ያብቃቸው ስላየሆት ደስ ብሎኛል አመሰግናለው

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለመጠየቁ ሰለደርግ ጊዜ የነበረውን ሁኔታ ላይ አላተኮረም

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንም የሚተካችሑ የለም በእውነት ፡ ደርግ ከማርስ ወይም ከፕላኔቶች አልመጣም፡ ደርግ ወታደር የለውም ነበር፡ በተለይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሕር ኃይል የአየር ወለድና ፡ ጀግናው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ሐይልን ።እምዬ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ አጥንት እና ደም አትጠራጠር ወገኔ፡ ምን ታደርገዋልሕ ?

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว +3

    I wish Long life and good health for br general Addis tedla for his self sacrifices with his comrades helping over throwing the last historic emperor H/l selasie and end of sheba Solomon dynasty 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍

  • @tummeetujuuba1075
    @tummeetujuuba1075 2 ปีที่แล้ว +7

    ጄነራል በሥራ ዓለም
    በነበሩበትም ጊዜ የተረጋጉ ሠዉ ነበሩ ። ብዙ ታይታ
    አይፈልጉም ። እሽቅድምድም ዉስጥ መግባት የማይፈልጉና ቁጥብ ስለነበሩ ለሃላፊነት ቀዳሚ ተመራጭ ነበሩ ። ም/ ጠ/ ሚኒስትር በነበሩ ጊዜም ድምፃቸዉ አይሠማም ። ግቢዉ ዉስጥ ያለን ሠዎች እንኳ አልፎ ፣ አልፎ ነዉ የምናያቸዉ ። ቢሮዋቸዉ በአረንጓዴ ዕቃዎች ብቻ ቢሞላ ይወዳሉ ። የጠቅላላ አገልግሎት ሃላፊዎች ይህን ፎላጎታቸዉን ለማሟላት ይቸገሩ እንደነበረ አስታዉሣለሁ ። በተረፈ risk taker ስላልነበሩ በምንም አቋም ገፍተዉ ወደ ፊት አይወጡም ። በዚህ ምክንያት የፖለቲካ ሠዉ ሊሆኑ አይችሉም ፣ አልቻሉምም ። የግል ጥቅም አሣዳጅም አልነበሩምና እርሣቸዉን ተጠግቶ የተጠቀመ ሠዉ ነበር ማለት አይቻልም ። የመጽሐፋቸዉ አቀራረብ በጣም ጥሩ ነዉ ። ጄነራል ተፈሪ በንቲን ከርሸና ስለማዳን ስለተደረገ ጥረት ኮለ/ ፍሥሐ ደስታም በመጽሐፋቸዉ ጠቅሠዋል ሁለቱ በተለያዬ ጎራ ጥረት አድርገዉ ከሆነ ዕውነቱ መጥራት አለበት ። በቡድን ከሆነ ፣ ስላልተጠቃቀሱ ሁለቱም በሕይወት እያሉ ተነጋግረዉ ዕዉነታዉን ቢያጠሩት ፤ የማወቅ መብት አለን ። ለኢሣትና ለዕውቋ ባለሙያ
    ምሥጋናዬ ይድረሣቸዉ ።

  • @girmayani3638
    @girmayani3638 2 ปีที่แล้ว +3

    ለሱ እዚህ መድረስ መሰረት የሆኑ ንጉስን '...ሰውዬ ' ማለቱ : የደርግን ግፍ እና ግድያ አቅልሎ በየትም ሀገር ይፈፅም ነበር ኢህእዴግም ገድልዋል ማለቱ ይገርማል::ደርግ ደርግ ነው ታጥቦ አይጠራም

  • @yonasabebe8095
    @yonasabebe8095 2 ปีที่แล้ว +2

    Very well presented, informative and educational interview. I just learned that Gen. Addis Tedla was a fighter pilot, well educated and well spoken person. I admire the fact that he doesn't blame others to save himself. I like what he said about Mengistu Hailemariam's good qualities as a person while other tried to vilify him and blame him for everything to look innocent like Col. Berhanu Baye. This is just my personal opinions...

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 2 ปีที่แล้ว +5

    You can't bring one who can speak like this calm cool and collected man from weyane and Abiy regime 👈👈👈👈

  • @mesfin818
    @mesfin818 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ይገርማል በ ወር ሃያ ብር እየሰጠ ከውጭ ሳይቀር መምህራን እያስመጣ ያስተማራችሁን መንግስት ነው በግፍ ያፈረሳችሁት።

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 8 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ ሰው በሊታ

  • @tes-kitchen1051
    @tes-kitchen1051 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ,,,,ጄ/አዲስ ተድላን interview ማድረግ የነበረበት ደረጄ ሀይሌ(በነገራችን ላይ) የሚለው ፕሮግራም ላይ ነበር. አቺ ልጅ አልቻለችበትም.

  • @wmwhim7944
    @wmwhim7944 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ግሳንግስ የማይረባ ትውልድ ነው ኢትዮጵያን ለድህነት የዳረጋት

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 5 หลายเดือนก่อน

    5:17 In Gaddafi's tent?

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 2 ปีที่แล้ว +4

    በ 1964 የአስራ ሁለተኛ ብሄራዊ ፈተና አልፈዉ በ1963 አመተ ምህረት በ ቢኤስ ሲ ዲግሪ ተመረቁ ማለት ምን ማለት ነው?
    በዘፈቀደ ነው እንዴ ቁጥር የሚጠራው??

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 2 ปีที่แล้ว +3

    What ever he said and lied about he is also accountable.

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 2 ปีที่แล้ว +1

      You'll be held accountable for your ድድብና።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 ปีที่แล้ว +2

    ጓድ ሌ.ጂኔራል አዲስ ተድላ መጀመርያ እንኳን ከ30 ዓመታት የሀገር ውስጥ የስደት ኑሮ ነፃ ወጥተው ከቤተሰብዎችዎ ጋር ለመቀላቀል እና ሰላማዊ ህይወት ለመኖር አበቃዎ እላለሁ……….. ጓድ ጄኔራል መፅሀፍዎን በጥሞና አንብቤው ሁለት ነገሮችዎ ቅሬታን እንደፈጠሩብኝ በታላቅ ትህትና እገልፃለሁ……….. የወታደሩ የለውጥ እንቅስቃሴ ከዳዴ ወጥቶ በአራተኛ ክ/ጦር በኩል አቆራርጦ ወደቤተመንግስት እንዲያመራ የአንበሳ ድርሻውን እንደተወጡ ጮክ ተብሎ የሚነገርላቸው በ1970ዎቹ መጀመርያ አካበቢ በእርሳቸው እና በእናንተ በለውጡ ቁልፍ ሰዎች መካከል በተፈጠረ መሰረታዊ የአስተሳሰብ ልዩነት ምክንያት በተላለፈባቸው "አብዮታዊ ውሳኔ" ለዘላለሙ እዲያሸልቡ ስለለተደረጉት ሻለቃ አጥናፉ አባተ ምን ነገር ሊያስነብቡን አልፈቀዱም ለምን ? እውን ስለአጥናፉ አባተ የሚባልላቸው ነገር ጠፍቶ ነው ወይስ ሌላ ምክንያት ይኖርዎት ይሆን ? ሁለተኛው ቅሬታዬ በ17 ዓመታቱ የደርግ ቆይታ ወቅት "ከጓድ መንግስቱ አመራር ጋር ወደፊት" እየተባለላቸው በእርሳቸው ጨካኝነት ጀብደኛነት እንዲሁም በአደባባይ በተመሰከረ የአመራር መክሸፍ ሀገራችን በተራዘመ ጦርነት ውስጥ በመዳከሯ ከተራ ወታደር እስከጄኔራል ያሉ ልጆቿን ገብራ አንጡራ ሀብቷን አፍስሳ ኢኮኖሚዋን ከስክሳ መጨረሻው ታላቁ ኢትዮጵያዊ ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀ/ወልድ እና አጋሮቻችው ያለምንም ጥይት ተኩስ በከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ወደእናት ሀገሯ የቀላቀሏትን ኤርትራ ክ/ሀገርን ከአሰብ ወደብ ጋር "በሽንፈት" ለሻዕቢያ አስረክቦ የቀረችዋን ኢትዮጵያ በዘር ማንዘር ፖለቲካዊ ቅያስ በማመስ ባንኩን ታንኩን ለመቆጣጠር ከሻዕቢያ ጋር ወግኖ ሀገርን ለወጋው ለከሀዲው ወያኔ/ትህነግ የገና ስጦታ እንድትሆን የቁልቁለቱን ጉዞ በፊታውራሪነት የመሩትን የአብዮታዊው ጦር ጠቅላይ አዛዡን ሌ.ኮ. መንግስቱ ጓ/ማርያምን ስለነበራቸው የተለየ "የማሳመን ችሎታ" እና "የአመራር ብቃት" በመፅሀፍዎም ሆነ በዚህኛው ቃለመጠይቅዎ ላይ ያለዎትን እና የተደጋገመውን አድናቆትዎን አስተውያለሁ ……..ይህ የቆራጡ መሪን የማድነቅ ባህል በ17 ዓመታቱ የአብሮ መስራት ዘመናችሁ ውስጥ ቢሆን አምብዛም የማልገረመውን ያህል ዛሬ ሁሉ ነገር ለይቶለት የእርሳቸው ቆራጥ አመራር ጥሎ ባለፈው ችግር ሀገር ቅርቃር ገብታ እንድትዳክር ዋነኛ ምክንያት የሆኑትን አብዮታዊ መሪ የሌላቸውን ጠጨባጭ ሁኔታን የሚያናዝብ የሀሳብ ልህቀት እንዳላቸው አድርገው ለማቅረብ መሞከርዎ በፍፁም እንዳልተዋጠልኝ በታላቅ አክብሮት እገልፅልዎታለሁ ………… ……….

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว

      Thanks!!!

    • @shambqodemlbey8050
      @shambqodemlbey8050 2 ปีที่แล้ว

      Yonas gudu sle eritrea menager ykoylh ena ,sle eyesemetech yalechw enat agerh awra ,.....

    • @yonasgudu2956
      @yonasgudu2956 2 ปีที่แล้ว

      @@shambqodemlbey8050 ………. እኔ ስለምን መናገር እንዳለብኝ ለመወሰን የሚፈልገውን ምን ይሉታል ?

    • @shambqodemlbey8050
      @shambqodemlbey8050 2 ปีที่แล้ว

      @@yonasgudu2956 ,ena manew ethiopia ye eritrea enat hager nat blo yastemareh?

  • @DoorDashDrama
    @DoorDashDrama 2 ปีที่แล้ว

    Things happen..

  • @girmawordofa3799
    @girmawordofa3799 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአሁን ወታደራዊና ሲቢል አስተዳደራዊ ጉዞ ከጀኔራል አዲስ መማር አለባቸው

  • @john7630
    @john7630 2 ปีที่แล้ว

    What mean short memory 👍👍👍

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁመት ባያሳልፍ በልመና ይገባል እንዴ? ምን ያለችው ናት?

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 ปีที่แล้ว +13

    I love your show. Whether we like it or not we have to study our history. Many people assumed members of DERG's are a bunch of idiot but opposite it true.

  • @beyenemoges7514
    @beyenemoges7514 2 ปีที่แล้ว

    ደርግ ይህን መሳይ ውድቀት የደረሰበት ለምን እንደሆነ እኝህ ሰው ምስክር ናቸው።

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 ปีที่แล้ว

    Abte Telek Abate Note Edemna Tena Abzto Ychemerolet Ahunm

  • @hirutberaki8561
    @hirutberaki8561 2 ปีที่แล้ว +1

    General Addis Tedla, GeneralFanta Belay,General Mrerid Nigusa. ,General Demissa Bulutu. General Tesfaye Gebre Kidan. Mecham yemayteku nachew

  • @kedamawisolomon5917
    @kedamawisolomon5917 2 ปีที่แล้ว

    በ1950 ዓ.ም.አስፋ ወስን ት/ቤት 2ኛ ደረጃ እንደነበረው አላውቅም ነበር ።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ሠወች ከርቸሌ ቢታሠሩ ኖሮ 20 አመት ብቻ ይታሠሩ ነበር ። + 10 ዓመት ታሠሩ ጣላያን ኤምባሲ። አዲስ ተድላ የሰባራ ባቡር ልጅ ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታየ! ይበቃዎታል! በስሜት? አሳፋሪ አባባል! በእናንተ የተፈጸመዉ ግፍ ያሰለጠነዉ ጠላትነት ነዉ ለዚህ ቀን ያደረሰን!

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 2 ปีที่แล้ว

    Most of the interview is about the Air Force training

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 2 ปีที่แล้ว

    Low sound

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ደርግ ዘራፊ የመንግስት ባለስልጣናት ብሎ ያሰራቸውና የረሸናቸው ከኢህአዲግና ብልጽግና ዘራፊ ባለስልጣን በምንም መለኪያ አይወዳደሩም። ያኔ ዘራፊ ጉቦኛ የተባሉ ቢበዛ የሚኖሩባት አንድ ቪላ ቢኖራቸው ነው። የዘንድሮ ዘራፊዎችና ጉቦኞች ግን ባገር ቤት ባለፎቅ ከመሆን ኣልፈው አመሪካና ኤውሮጳ ቤት ያላቸው ናቸውኮ። ታድያ እነዚህ ደርግ ከረሸናቸው በምን ኣንሰው ነው ሰብስቦ የሚረሽናቸው ሃይል መፍጠር ያቃተን። ስለዚህ ወጣት ኦፊሰሮች ኣስቡበት። ህዝባችሁና አገራችሁ እንድታድኑ ህዝብ እየጠበቀ ነው። ሰራዊቱ ካልሆነ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ኣንድ የሚያደርግ ሃይል የለም።

  • @leba22
    @leba22 2 ปีที่แล้ว +1

    I like this guy

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 ปีที่แล้ว

    We are our own enemies because of greed and selfish drives. The clamour for power and the insensitive mentality to the concerns of others keeps us exposed to the mischiefs of those who aim to undermine us by all means. Unfortunately today we have those who are openly standing with bandas to undermine their country and that is the most worrisome reality.

  • @john7630
    @john7630 2 ปีที่แล้ว

    What you learned from the prison now 🤔🤔🤔

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 ปีที่แล้ว

    Great history!! But he might have some blood on his hand. May God forgive him.

  • @Hailetsedi17088185
    @Hailetsedi17088185 2 ปีที่แล้ว

    ለምንድን ነው በንባብ የምታቀርቢው? ሰባት ደቂቃ ናሬሽን! ሰውየው ቢናገሩት መልካም በሆነ ነበር።

  • @eshetumulat6994
    @eshetumulat6994 2 ปีที่แล้ว +4

    በ1964 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገብተው በ1963 በድግሪ ተመርቀው ወጡ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

      ከመወለዳቸው በፊት? ወቸጉድ???

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 2 ปีที่แล้ว

      አሁንም መዋሸት አላበቁም 😂

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 2 ปีที่แล้ว

      በአንድ አመቱ ድግሪያቸውን አጠናቀቁ ማለት የሌለ ነው ያውም አመተምረቱን አዛብተው

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 ปีที่แล้ว

    Year of African Independence year 1960(1952 E.C.)

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 2 ปีที่แล้ว +3

    Despite the derg regime's ideology, from Military to foreign affairs including higher education, they were well educated & had what it takes to be a General, Ambassador or a Professor.

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 2 ปีที่แล้ว +2

      They were all killers.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 ปีที่แล้ว +2

      @@wediofla3230 ቆሮቆንዳው፣ 45+ still counting የገዳይ አይነት፣ ያውም የባሰ እያየን ነው። At least they were "the government" against whoever opposed or revolted against them. Now we have a generation of የሰፈር ገዳይ፣ አይንህ ቀለም ስላላማረኝ፣ የኔን ቋንቋ ካላወራህ፣ ከእኔ ሰፈር ካልሆንክ፣ የጋርዮሽ የእንሰሳነት፣ ደርሰናል፣ ተሻሽለን 🙄 And my comment is about their background! You only know the illiterate high-school drop outs bunch በ13 አመት ጫካ መግባት only credentials, I don't blame you.

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว

      @@wediofla3230 to be honest many of them are true revolutionary sons of the nation who helped to overthrow the so called king regime of Sheba Solomon shameful illegal political marriage

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tesfayearedo740 Why don't you cry about Monarch systems in Europe now including Britain, Denmark, Norway, Sweden, Canada etc 🤔 🙄 Why their people do not have inferiority complex? Have you asked that?? To this day. What is shameful is as a citizen when I can't go anywhere in my own country...apartheid tribalistic system.....poor people slaughtered in broad day light.....EMANCIPATE yourself, a free mind is FREEDOM!! All we see is misery & miserable folks killing each other for decades....FOCUS! The kings had done so much for the country including educating the folks you mentioned for Free!! Their history is the ONLY positive ones we see written...Shameful bunch!! What have you done???

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว

      @@ETBeMore they make reconciliation and write the inclusive democratic constitution .our’s stuck on Sheba for centuries .the Solomonic 1000wives devided the country in 10 states and scattered all around the world till 1945 ….I am not crying rather revealing it ..read the emperor h/l selasie constitution for more detail

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 8 หลายเดือนก่อน

    In a country Where there is no establish system of justice even criminals are regarded as a hero’s

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ ተድላ አንተና ምክትል ፕሬዝዳንት የነበረው ፍስሐ ደስታ እኮ ነበራችሑ ፡ ለገስ አስፋውን በመጠቀም 50 አለቃ ፡ ማለት ነው፡ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ሐየለማራያም ን ጥላቻ ብቻ ኢትዮጵያን ፡ ባሕር አላባ ያደረጓችሗት አይደለም ? ሕሊናሕ ይዉቀስሕ፡

  • @RealLife-nr2go
    @RealLife-nr2go 2 ปีที่แล้ว +1

    Long live General

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 ปีที่แล้ว

    ይች ጋዜጠኛ ናት??
    ስንት የሚጠየቅ ጥያቄ እያለ

  • @zabrehe9693
    @zabrehe9693 2 ปีที่แล้ว

    I don’t know if the General remebers me before he beca me a Derg membre we use to drink coffee at enda mimo by the the comercial school in Addis Abeba I remeber i bought his little bestiful green peugeot 204

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      What model year and how much you paid ?

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว +1

    Please Com back Home Our DaD Mengestu Haylemarim???

  • @meshbr2761
    @meshbr2761 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጋዜጠኛ ስትማርኪ

  • @hanahahabe2273
    @hanahahabe2273 2 ปีที่แล้ว

    Dink methaf nwe enkwan lzhi abkawot edime na yena ystwot

  • @bekelewoldegizaw5108
    @bekelewoldegizaw5108 2 ปีที่แล้ว

    ውድ የምስራች አጥና
    ፕሮግራሞችሽን አድናቂ ነኝ። የተከበሩ ኮል አዲስ ተድላን ጠይቀሽ ፍቃደኛ ከሆኑ ቢነግሩኝ፡ አየር ሀይል በነበሩ ጊዜ ተአምረኛ የነበረ አብራሪ መለሰ ቢራራ የሚባል ጋር ይተዋወቁ ከሆ
    ነ ጥቂት ቢነግሩን እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @birhanuwoldesenbet3096
    @birhanuwoldesenbet3096 2 ปีที่แล้ว

    አይ ወያኔ!! እንደዚህ የመሰሉ ብርቅዬ የተማሩ ኢትዮጵያውያንን ለ30 ዓመት ያለሥራ ቁጭ አድርጎ ግማ ሽ እድሜአቸው እንዲባክን አደረገ

  • @aberragebreyesus5255
    @aberragebreyesus5255 2 ปีที่แล้ว

    የፕሬዘዳንት መንግሥቱ ሀይለማርያምን ሥልጣን /ማዕረግ/አሳንስዎ መናገርዎ ተገቢ አይደለም

  • @marietensay6148
    @marietensay6148 2 ปีที่แล้ว

    Colonel Tesfaye wold selasse nefesoten yemarew lene baleweletae nachew!!

  • @yonnastsehaye8277
    @yonnastsehaye8277 8 หลายเดือนก่อน

    የውሽቱ ያልተገዛ ሃገር አሁን ምን ላይ ደረሰ 🤣🤣🤣🤣

  • @israeltamiru3148
    @israeltamiru3148 9 หลายเดือนก่อน

    30 amet kebdnw

  • @demekechtegibaru6706
    @demekechtegibaru6706 2 ปีที่แล้ว

    .
    .. .

  • @benkifle8812
    @benkifle8812 2 ปีที่แล้ว +1

    The golden rules days even during the King Kingdom of Ethiopia and right after that from 1970 through 1988 during Durg or President Mengistu Hilmariam. Thanks God now Dr. Abiy Ahmed Ali administration Triple AAA will led us to a better Eras!!

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว

      after all the Solomonic historic narration got ended 1966 …dr Abiy will depart soon b/c of his lies to the world and to his own Oromo people …he mislead by wrong advisers of throne dreamers …any how it’s over

    • @Amharizz
      @Amharizz 2 ปีที่แล้ว

      @@tesfayearedo740 Abiy is fascist oromo and he will be deported to Kenya with Oromo's

  • @sg.g2725
    @sg.g2725 2 ปีที่แล้ว

    የፕሮፌስር ብርሃኑ ነጋ ሜድያ ነው። ለቀቅ።

  • @waqeedabboo-ty3dw
    @waqeedabboo-ty3dw 8 หลายเดือนก่อน

    አንዱን ጓደኛውን አንቆ የገደለ፣ ሌላኛውን በጠርሙስ ፈነካክቶ የገደለው ነፍሰ-ገዳይ ሰው ቃለመጠየቅ እያደረጋችሁ ነውን? ነውረኞች።

    • @yayne1988
      @yayne1988 8 หลายเดือนก่อน

      Weregna neh

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 8 หลายเดือนก่อน

    A criminal writing his own story to be become a hero of only in Ethiopia

  • @addis1395
    @addis1395 2 ปีที่แล้ว +3

    የደርግ ባለስልጣን በጊዜያቸው የስንት ንፁሐን ደም አፍሰዋል ኡኡኡኡኡ ይላል እስካሁን

  • @TigistBegashaw-g9j
    @TigistBegashaw-g9j 7 หลายเดือนก่อน

    Etiopyawyan.hulu.eyalkesu.new.manem.endeze.sekldebat.mayt.aychlem.beka.tesfa.koreten.hager.beebke.huneta.alterekebnem.keber.felefet.tegafto.lemetaglew.taye.dendaa.kerstian.tadele.bertu.tegel.endene.bemeshesh.aydelem😂

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 ปีที่แล้ว

    One of Derg group leaders who killed General Amha and General Fanta.Famous senor Air force members
    Inorder to tell Ethiopian New generation General Fanta was one of the three nominees to replace Derg chairman after the death of Aman Andom.Mengistu choose Teferi Benti.

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 2 ปีที่แล้ว

      Yeap, blood in his hands.

  • @seenaatube9687
    @seenaatube9687 2 ปีที่แล้ว

    ጥቁር ፣ቀይ፣ነጭ🍫⚫️🔴⚪️♠️♥️🔲✅❤️🖤💟👈