ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
אמן אמן בע"ה ווואו איזה צמרמורת ❤❤❤
אמן , תבורכו, משפחה של צדיקים
וואו
🙏IL❤
እስራኤል ማለት ምን ማለት ነው እስራኤል ሀገር ውስጥ የሚኖር ማለት አይደለም፡፡ እግዚአብሄርን ለሚያመልኩ ብቻ የተመረጡ ህዝቦች ማለት ነው፡፡ እነማን ናቸው እግዚአብሄርን በማምለካቸው የተመረጡ ህዝቦች የተባሉት የተመረጡ ህዝቦችስ እግዚአብሄር ለአዳም የሰጠውን የተስፋውን ቃል ኪዳን መሲሁ እንደሚመጣ ቀን እየቆጠሩ ሲጠባበቁ ለነበሩት ብቻ ነው መሲሁ ክርስቶስ እናንተ ሳታውቁት መጣ አላወቃችሁትም ከናንተ ይልቅ ሳያዩኝ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው አለ ፡፡ ኢትዮጵያዎች ግን ሳያዩ አመኑ እንደፅድቅ ሆኖም ተቆጠረላቸው ፡፡ ክርስቶስም እናንተን ይቅርና እኛንም የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ነው እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባም ብሎናል ክርስትና በጣም ከባድ ነው የአባቱ ፈቃድ ምንድን ነው ካላችሁ እግዚአብሄር በላከው በክርስቶስ እንድታምኑ ብቻ ነው ፡፡ ካላመናችሁ እንደዚህ ቄስ ምናሴ ሳታምኑ ከሞታችሁ ተስፋ የላችሁም አለምን ለማሳለፍ ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ በክርስቶስ ያመኑ በቀኝ ያላመኑ በግራ ወደ ሲኦል ገሀነመ እሳት ልትገቡ ስትሉ እኛ አንተ አምላክ መሆንክን ስላላወቅን ነው ልትሉት አትችሉም የዛን ጊዜ የሽምግልና ምላስ ይታሰራል ወዮላችሁ አሁኑኑ መርምሩ ፡፡ ከእግዚአብሄር ጋር አትፎካከሩ ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሄር ነው ፡፡ እውነቱን ግለፅልን ብላችሁ እግዚአብሄርን በፀሎት ለምኑ ከልባችሁ ለምኑ ክርስቶስ እግዚአብሄር እንደሆነ ይገለፃል ፡፡
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🤲🤲👐❤❤👏👏😘😘