የልደት በዓል አከባበር በእንጦጦ ፓርክ በፋና የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • በእንጦጦ ፓርክ የልደት በዓል አከባበር በፋና የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም

ความคิดเห็น • 46

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 4 ปีที่แล้ว +22

    አብያችን መልካም ፡መረ፡እግዚአብሔር ፡አብዝቶ ይባርክህ ፡ኢትዮጵያ ፡ትልቅ ሀገርነች

  • @amanluil9716
    @amanluil9716 4 ปีที่แล้ว +11

    I'm so glad to see my people enjoy their time and have places to enjoy. Thank you, Dr. Abey, God bless your family

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว +5

    አብያችን ኢትዮጵያ ሃገራችንን በማልማት ላይ ነው ያለኸው በርታልን ከጎንህ ነን

  • @zeinbqasem4530
    @zeinbqasem4530 4 ปีที่แล้ว +8

    አቢቹ፣ጌታአቢቶይበረክ፣እድሜነጤናይብዘልህ።

  • @mmmnmm7204
    @mmmnmm7204 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል ዋው አገሬ ውበትሸ ጎልቶ ታየ ገና ይታያል

  • @romanmekonnen3400
    @romanmekonnen3400 4 ปีที่แล้ว +3

    My Abichu.... long live for Dr Abiy Ahmed

  • @حليمهمحمد-ض2ج
    @حليمهمحمد-ض2ج 4 ปีที่แล้ว +6

    አቢይ እድሜህን ያርዝምልህ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 4 ปีที่แล้ว +4

    አብቹኮ ትለያለህ 27 አመት ያላየነሁን በ2 አመት ስንቱን አሳየህን ኑርልን ❤❤❤🇪🇹

  • @amaamm7191
    @amaamm7191 4 ปีที่แล้ว +3

    አብያችን አላህ ይጠብቅህ

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 4 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwwwo dasii yila🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️👍👏

  • @saadaabdosh7709
    @saadaabdosh7709 4 ปีที่แล้ว

    Thank you "Feta" you always explain in a very unique way your Idea.I really appreciate your way of expression & narration.Your using of Amharic words Examples are very unique.Evinthough it is my first time to write my comments,I like all your way of approaching to your audience.Your ideas are always reasonable and convenient. may Allah help you for further true information & evidences about our country.
    thank you👍👍👍🔊🙏

  • @messayewossen3195
    @messayewossen3195 4 ปีที่แล้ว +5

    አብያችን።
    ሥራህ ፡ በጣም ፡ ድንቅና ፡ ታሪካዌ ፡ ነው።
    የመረጠህ ፡ ታማኝ ፡ ነውና ፡ከለላህም፡ ነውና ያስጀመረህ ፡ ጌታ ፡የሱስ ፡ እሱ ፡ ራሱ ፡ያከናውልሃል ። ጀሆቫ ፡ ሻማ።
    እኔ ፡ እምኖረው ፡ አማሪካ ፡ነው። በየዐመቱ የደን ፡እስት ፡ እየተነሳ ፡ከፍ ፡ ያለ ፡ዉድመት ፡ ያመጣባቸዋል ፡ በተንኮልም ፡ በተፈጥራዌም። በድርጅቱ ፡ ውስጥ ፡ አንዶም ፡ ዩእሳት ፡መከላከያ ፡ ስላላየሁ ፡ በቋሚነት፡ለዛ ፡ አካባቢ፡ ቡቻ ፡ የሚውል ፡ ሙሉ ፡ የእሳት ፡ አደጋ ፡ ድርጅት፡ የግድ ፡ ነው።
    እግዚአብሔር ፡ ዪባርክህ።
    እግዚአብሄር ፡ ይከልልህ።
    እግዚአብሄር፡ ድልነ ፡ያጒንጽፍህ።
    ጀሆቫ ፡ ሻማ።።።።።

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 4 ปีที่แล้ว

    IDIME LA DR ABIY 😙😚😍👏👏💪✊

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 ปีที่แล้ว +12

    በመጀመሪያ የኮቪድ 19 በተመለከተ ከጋዜጠኛዋ ጀምሮ የጥንቃቄ ባለማድረጋቸው የፓርኩ አስተዳደር ማስክ ማድረግን እንደ ግዴታ ቢወስደው የሰውን ህይወት ለመታደግ ይረዳል ። ኤች አይ ቪ በኢትዮጵያ ታላቅ ጉዳት ሊያደርስ የቻለው በዚህ ዓይነት ከፍተኛ ንዝላልነት ነው።

  • @brukebonsa5850
    @brukebonsa5850 4 ปีที่แล้ว +4

    Betam tameralachu ayeleyachu

  • @koisrespect2754
    @koisrespect2754 4 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው ግን ቢያንስ እንደጋዜጠኛ እንደ አንድ መስሪቤት እንዳለ ባለሙያ መጀመሪያ ማክስ ተጠቀሚ አንቺን ያየ በቃ ኮሮና ጠፍ ይላል ባትፈልጊም እንኮን ለህዝቡ አራአያ መሆን አለብሽ ልቅ አትሁኚ

  • @vusimasiteng5548
    @vusimasiteng5548 4 ปีที่แล้ว +8

    ኮሮና ተረሳ እንዴ?

  • @luckyy7821
    @luckyy7821 4 ปีที่แล้ว +4

    Keletefenach des ylale gen mask is very important you have to use

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว +2

    Mesalh

  • @eskdarealmu6520
    @eskdarealmu6520 3 ปีที่แล้ว

    Maretey egzabyer yebarkachew

  • @birkejifarethiopa8148
    @birkejifarethiopa8148 4 ปีที่แล้ว +1

    የምትቀባበሉት ማይክ ከሳኒታይዘር ነው እንዴ የተሰራው ......ጥንቃቄ -----ጋዜጠኛ

  • @samsonyohannes161
    @samsonyohannes161 4 ปีที่แล้ว +11

    እባካችሁ እባካችሁ ኮቪድ መኖሩ ተረስቶ ነው ይህ ሁሉ ሰዉ ያለጥንቃቄ ተቃቅፎ የሚታየው? ደግሞ ይህንን ፕሮግራም የምትሰራውም ይባስ ብሎ ቤተሰብ መሀል ያለ ርቀት የተቀመጠችውና ለወሬውዋ ሰፍ ያለችው። የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ህዝቡን እያስተዋወቃችሁ ያላችሁት ምንድነው?ኮቪድ 19 በሀገራችን ላይ አሁንም አለ፤ቁጥሩም በየጊዜው እየጨመረ ነው፤የሚሞተውም ቁጥሩ እየጨመረ ነው፤ይህንን ሁሉም ሊያስታውሰው ይገባል።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 4 ปีที่แล้ว +5

    please be an example wear your mask.

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 4 ปีที่แล้ว +4

    Ebakachu mask 😷 tetkemu !!!

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 4 ปีที่แล้ว +2

    ማስክ ስላላደረጋችሁ ለኮቪድ መስፋፋት ምክንያት እንደምትሆኑና እናንተም እንደምትጠቁ እንዴት አልተገነዘባችሁም? እንዳይለመዳችሁ::

  • @user-kj9hl4wu9p
    @user-kj9hl4wu9p 4 ปีที่แล้ว +3

    but i don't why all this tv journalist don't wear a mask you guys should teach the rest of the people by obeying the law and wear your dam mask

  • @Myen0912
    @Myen0912 4 ปีที่แล้ว +2

    ❤️

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 4 ปีที่แล้ว +2

    ማስክ ማድረግ ቀረ እንዴ????

  • @zeynebaali8133
    @zeynebaali8133 4 ปีที่แล้ว +2

    WUCHYALU NEW YMEMSELEW

  • @meklitbelas9103
    @meklitbelas9103 4 ปีที่แล้ว +1

    I thought we would get a glimpse of the park 🙄😒 never mind

  • @zeynebaali8133
    @zeynebaali8133 4 ปีที่แล้ว +3

    WW DESYLAL

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 4 ปีที่แล้ว +1

    gigi Kiya

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว +4

    ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html

  • @lilianag1374
    @lilianag1374 4 ปีที่แล้ว +1

    No more COVID19??????

  • @tangobogale3690
    @tangobogale3690 4 ปีที่แล้ว +1

    COVID-19 ethiopia tefa aydel..............medre dedeb

  • @flowersbaby6983
    @flowersbaby6983 4 ปีที่แล้ว +2

    Lemn ayenafar honu teru teyake new abzagnaw ye ETHIOPIA welaj lejoch semetachewn netsa honew endiaweru sew fit mekreb endichelu aregew ayasadegum ena lejoch beta m feri yehonalu ahun yalachu wetatoch enkuan yederoewn astedadege atdgemut ebakachu

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 4 ปีที่แล้ว

      Lik nek/ nesh ene ye 29 amet wetat negn. Sewechin mekreb betam eferalew. I'm working on that to change it!!

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 4 ปีที่แล้ว +3

    What is wrong with you where your mask? you are spouse to be example instead you are worst.

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 4 ปีที่แล้ว +2

    Very bad publicity not wearing masks

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 ปีที่แล้ว +1

    I thought she will going to shows more events around the amazement spot but she spend all air time with one single family it's okay.....but fana TV why they love to lied always.....absolutely you have scadual in advance with this buitful family .

  • @birdlover1122
    @birdlover1122 4 ปีที่แล้ว +1

    Fana Woyane graduate

  • @senaybrhane4574
    @senaybrhane4574 4 ปีที่แล้ว

    ፋና ደደቦች 🤮🤮🤮