APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: UNION SONGS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረብች ልንን ዘማሪት ቤተልሄም አጥናፉን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን።
    እናንተም ከተባረካችሁበት በኮመንት ላይ ተባረኩ በማለት ከዚህ የበለጠ ፀጋ እንዲበዛላቸው ደግፏቸው።
    የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
    APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA
    watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideosሀ
    ያውቅበታል
    ያውቅበታል ውብ ማድረግን ሁሉን በጊዜው/4*
    የአመታት እንባ በእሱ ይታበሳል
    የዘመናት ጩኸት ለካ ይመለሳል
    በታማኙ ኢየሱስ ይመለሳል
    ከታማኙ ጌታ መልስ ይመጣል/2*
    ተለምኖ ከእሱ ምንም አይታጣ
    በትዕግስት ከቆዩ ጌታ እስኪመጣ
    ለካ ይመለሳል ተስፋ የታጣለት
    በታማኙ ጌታ በተጠበቀለት ቀን ይመለሳል
    እግዚአብሔርን አምኖ ይመለሳል
    በትዕግስት ለቆየዉ ይመለሳል
    አይቀርም ይመጣል ቀን ይመጣል
    ከእጁ ሊቀበለው ሊቀበለው
    አይቀርም ይመጣል/2* ከእጁ ሊቀበለው ሊቀበለው /2*
    ይቆያል በፊቱ በጸሎት ጸጥታ
    ለመቀበል ከእርሱ ከታላቁ ጌታ
    ይመጣል ያ ቀን የሚናፍቁት
    ውብ የሆነው ሥራው የሚታይበት የጌታ ቀን
    የተወሰነውን ለመቀበል
    ለሁሉም ጊዜ አለው ይሆናል
    የዘመናት ቢሆን የትናንት
    በተጠበቀለት በዚያን ለት
    የዘመናት ቢሆን ወይም የትናንት
    በተጠበቀለት በዚያን ለት
    አይቀርም ይሆናል ይሆናል
    የሚታመኑትን ጌታ ያውቃል
    አያሳፍርም እርሱ አይጥልም
    በጊዜያት ፈቃዱን ያደርጋል /3*
    ይመጣል የእግዚአብሔር ቀን
    በጸሎት ለቆየው
    ስፍራውንም ሳይለቅ ለሚጠብቀው /2*
    ቢዘገይ ያሳየው ተስፋው
    አምላኩ የነገረው ያለው
    አበቃልኝ ቢል አብርሃም
    ይሳቅ መምጣቱ አልቀረም
    ይመጣል የእግዚአብሔር ቀን….
    ሐዘኗ በርትቶ እጅግ
    ሃና ስትጸልይ ስትቃትት
    ለሚያዩአት ተስፋ የሌላት
    እግዚአብሔር ግን ሳሙኤልን ሰጣት
    ገና ይከፈታል እህህህህ
    የአምላኬ ደጅ እህህህህ
    በተስፋ የቆየው እሁሁሁሁ
    ሊወስድ ከእሱ እጅ እህህህህ
    በእምነት የቆየው ይቀበላል እንጂ/3*
    በተስፋ የቆየው ይቀበላል እንጂ/3*
    Apostolic Songs

ความคิดเห็น • 12

  • @waaqgaariibantii8743
    @waaqgaariibantii8743 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen ameen😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @MezmurEnzemr
    @MezmurEnzemr 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen🙏🙏

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 3 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭😭ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያ...ተመስገንንንንን አሜንንንንንንንን...

    • @zemaye_
      @zemaye_  3 หลายเดือนก่อน

      Amennn

  • @LambeAyele
    @LambeAyele 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen God bless you more ❤❤❤

  • @Gospels8579
    @Gospels8579 3 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏

  • @alisoma7855
    @alisoma7855 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen😢

  • @BaqalaGammachuu
    @BaqalaGammachuu 3 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Iyesus❤❤❤❤❤❤

  • @Apostolicchurch-song
    @Apostolicchurch-song 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareku

  • @CalaAbera
    @CalaAbera 3 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Iyesus❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @bshjsbshjss34h59
    @bshjsbshjss34h59 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🙏🤲🤲

  • @godebogode344
    @godebogode344 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Iyesus ❤❤❤