ሬስቶራንት ለምኔ የሚያስብል ልዩ የዶሮ አጠባበስ// ቀላል አሰራር //በቤታችን እንዲህ መስራት ይቻላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  ปีที่แล้ว +8

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁ? ሰላማችሁን እየተመኘሁ ስለሁሉም እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቻናሌን ደግፉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ዉዴ ስላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ የምግብ አሰራር ነዉ የዶሮ ሳዉን በልዩ መንገድ ቀምመሽ አሳምረሽ ጥብስ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ልጆች እጅግ በጣም ይወዱታል ብታይ ከለሩ ሲያምር እጅሽ ይብረክ እናመሰግናለን በርቺልኝ ዉዴ 👍👌❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @konjittakele6135
    @konjittakele6135 ปีที่แล้ว

    ውድ እህቴ አቀማመሙ ለየት ያለ ነው ሲያዩት በጣም ደስ ይላል ቀምሼው ደግሞ እነግርሻለሁ 🖐️ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ቆንጅዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mimifeleke8789
    @mimifeleke8789 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል በርቺ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @rob21112
    @rob21112 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Bettwa...tolo miders ye doro curry , ke rice gar mibella bitasayin .bewondelatewoch sim betam amesegnallew lemitserilln migboch ena betihtinna lemitastemrin hullu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @zeharasaji7582
    @zeharasaji7582 ปีที่แล้ว

    ዋው ስያዩት ደስ ይላል እሞክረዋለው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ዘሀራዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 หลายเดือนก่อน

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤

  • @Mimi-p7p6b
    @Mimi-p7p6b หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤wow ejish yibareki

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  หลายเดือนก่อน

      ሚሚዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @فتحيةمفتاح-ل9ج
    @فتحيةمفتاح-ل9ج 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች 🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ለታይዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለምትደግፊኝ🙏🥰❤

  • @MahboobaAMAN
    @MahboobaAMAN 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 ปีที่แล้ว

    Berchi bettye betam qonjo aserar nw yasayeshin👍👍👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ስመኝዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mariyamawitkasa4406
    @mariyamawitkasa4406 ปีที่แล้ว

    It's nice thanks 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል ውውው ያሚ ያሚ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 ปีที่แล้ว

      @@bettwascorner እሺ አመሰግናለሁ

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m ปีที่แล้ว

    Wow betye betam konjo new ejesh yebarek❤❤️❤️🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤️

  • @ay20011
    @ay20011 ปีที่แล้ว

    Can we bake in oven rather than oil deep frying

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አይንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet ปีที่แล้ว

    እንኳን ሴቱን ወንዱን ሁሉ ነውኮ ሙያ እያስለመድሽ ያለሽው ቤቲዋ በርች በጣም በጣም አሪፍ ነው❤
    እኔ በስደት አለም ነው ያለሁት ቤቴ ውስጥ ሰለሆነ ኩክ እያደረኩ የምመገብ ከአንች ብዙ የምግብ ዝግጅት ተምሬ ራሴ እያዘጋጀሁ ራሴን እየመገብኩ ነው።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አቡረህመትዬ በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️

  • @yematialemayehu4304
    @yematialemayehu4304 ปีที่แล้ว

    Thank you !

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 ปีที่แล้ว

    ቤቲዋ እንዴት እንደሚያምር😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ኩኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      አስናዬ እንዴት ነሽልኝ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እኔ በጣም ነው ማመሰግንሽ 🙏🙏🙏 ጥያቄ ግን አለኝ ዱቄቱ የዳቦ ዱቄት ማድረግ እችላለው?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ምስለዬ በጣም ነው እኔም የማመሰግነው ይሆናል የዳቦ ዱቄቱን አድቂው በቡና መፍጫ ጥሩ እንዲሆንልሽ🙏🥰❤

  • @Meskeremmarkostsela-vm1sj
    @Meskeremmarkostsela-vm1sj ปีที่แล้ว

    wawu des yilali ehite kety

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      መስኪዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mekediethiopia5459
    @mekediethiopia5459 ปีที่แล้ว

    Wow leyu new

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      መቅድዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @FerahaDawud
    @FerahaDawud ปีที่แล้ว

    አረንጓደው የጨመርሽው አልገባኝም ምን እንደሁ?

    • @tigest3176
      @tigest3176 ปีที่แล้ว +1

      Tosene nwe

    • @tigest3176
      @tigest3176 ปีที่แล้ว

      Betyi yine bale muya yitebarki yihune gobze berchi

    • @tigest3176
      @tigest3176 ปีที่แล้ว +2

      Andu roze meri

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว +1

      ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው ስለምትደግፊኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ሰንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @LuhenaWujira
    @LuhenaWujira ปีที่แล้ว

    Betishaye yene balemuya wudddd

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mekdesmitku2301
    @mekdesmitku2301 ปีที่แล้ว

    ስራዎችሽ በጣም እወዳቸዋለሁ ግን ስትሰሪ አንዳንድ መሠርታዊ ነገሮች ትርሻለሽ ለምሳሌ የምትጠብሽበት የእሳት መጠን መናገር ....... በተረፈ ከአገር ቤት ሆነሽ እንደዚህ መስራትሽ ዋው!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @ድየጌታልጅ
    @ድየጌታልጅ ปีที่แล้ว

    Goboze barche

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤