@@MikeAsmare3308 esu newa chiguru. Ye leo bahri mewesen yemibal neger atawkum. Demo minm enkuan deg bithonum yemalamnachu enanten nw, beka zorachu Le rasachu bicha nw mitasebut. Alemin lemrat kalachu atchelum. It's my least favorite zodiac sign. The other one is virgo
የዉበታችን ነገርስ😂
ውበት ሁሉም ኮከቦች ላይ ይታያል፣ ሊዮ ግን ትኩረት ሳቢ የሆነ ውበት ነው ያላቸው። ችግሩ የሰው አትኩሮት ፍለጋ ይደክማሉ፣ ያጡት ከመሰላቸው ይበሳጫሉ። የውሃ ወረፋ ላይ እንኳን ንግግር ማድረግ የሚፈልጉ፣ ሁሉን ለ እኔ ብቻ ሲሉ ደስ አይልም። ስኮርፒዮ እና ሊዮ ግን ጠንካራ ናቸው።
@@Thesilentecho3832😂😂ውሃ ወረፋ በጣም ተመችቶኛል ወየጉድ ወይ ስቃይ አሉ እማማ ብርቄ
ሀምሌ 16 ብዙ የሚመሳሰል ነገር አለኝ።ካወራሸው
በርች ጎበዝ❤❤❤
የሁሉንም በጽሁፍ 😅
በጣም ገረመኝ 🤔🥰😂
ሊዮ ወንድ ከሴት ፓይሰስ ጋ ቢጋቡ ይስማማሉ?
የማይታሰብ ነው አንበሳና አሣ በምን ተአምር ነው ተሰማምተው የሚኖሩት ?😂 በምንም ፍላጎት ላይ አይገናኙም match አያደርጉም አንበሳን ለጋብቻ የሚመጥኑት 1ኛ) ጄሜናይ 2ኛ) ሳጂታሪየስ 3ኛ) ኤሪስ 4ኛ) አኳሪየስ ናቸው
@@መህተቤክብሬነው ሊዮ ወንድ ከሊዮ ሴት ጋር አሪፍ ነው
😂😂😂😂@@MikeAsmare3308
Wow🎉
ዘወደሐምሌ19የተውለድሁት
esti liyowoce yetalachew
abet aln alen
🦁ክንደብርቱው አልሞከር ባዩ ቀብራራው የወንዶች ቁናው የሰዎችን አይን እንደሳበ የሚኖረው ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ የሆንኩት ሐምሌ 21 በድንግል ማሪያም ቀን የተወለድኩት ማይክ አስማረ የውበትና የኩራት የድፍረት የእውቀት ልክ የተላበስኩት አይነኬው 💪🏻
wendu liyona setu scoripiyo legabchi ysmamalu ende
በጣም የኔ ባህሪ ነው ሊዮ ነኝ በትዳር ና በስራ ወደፊት አላውቅም እንጂ
😂😂ትዳር የማይወድ ወይም አጋጥሞት የማያቅ ሊዮ እኔ ነኝ
@MikeAsmare3308 ለምን አይወድም 🙈
@@GenetLove ከአንድ ሴትጋ በተደጋጋሚ አብሬ መሆን ይሰለቸኛል ሁሌም አዳዲስ ነገር ነው የምወደው ያልሞከርኩትን ነገር መሞከር 😏
@@MikeAsmare3308 esu newa chiguru. Ye leo bahri mewesen yemibal neger atawkum. Demo minm enkuan deg bithonum yemalamnachu enanten nw, beka zorachu Le rasachu bicha nw mitasebut. Alemin lemrat kalachu atchelum. It's my least favorite zodiac sign. The other one is virgo
Sitagabi dingil yeleshim😅
ስለ መስከረም 6 ንገሪኝ ውዴ
😂አንዴ ጠንካራና ጎበዝ ነው እንደገና ደግሞ ሠነፍ ነው በጣም ያስቃል የሠይጣን ትረካ😂
ጎበዝ ነን ብለው ስለሚአስቡ ነው ሰነፍ ሚሆኑት😏
እኔ የተወለድኩት ሀምሌ 21ነው ግን ብርቱካናማ ከለር አልወድም
Enem Hamlie 21 New Yetewoldkut Menta Wondime Ga🙏🙏🙏😍😍😍
እኔ ልብሶቼ በሙሉ ብርትኳናማ ቢጫ ቀይ ነጭ ናቸው በጣም ነው የምወደው የተወለድኩት ሐምሌ 21 ነው
የሚያምርባቹሁን ከለር ለይታችሁ ስለማታቁ ነው ሞክሩት
Keze befit ymtkign new yememslew
Payses
ሊዮነውገንዝአይዝኞሚ ፣
Virgo explain adrgilgn
😂😂😂😂😁
Yemere eskahune yaleshewe ewente nwe tawekiyaleshe ende
በኤሪስ ስሪልን
ኤሪስ ጭንቅላታቸው ሣይበስል ነው የሚሞቱት ሁሌ የህፃን ፀባይ የማይለቃቸው ሰውነታቸው ደግሞ ተለቅለቅ ያለ ገንዘብ የማይበቃቸው የማይጠቅማቸው አያያዝ የማይችሉ ከነርቭጋ የተያያዘ በሽታ የማያጣቸው አንዳንዴ የሚጥል በሽታ ሊያጋጥማቸው የሚችል ምልክታቸው በግ ነው
ሠላም እኔ ልቤን ያመኛል የተወለድኩት መሥከረም ሊገባ ሲል የባለወል ቀን ጀበር ሊጠልቅ ሲል ነው
Virgo nesha
Nehase 16 dress aydlem