ሳቅ ተራ Saqe Tera| ፍልፍሉ ከ110 ዓመት እድሜ ባለፀጋ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነገር ከቀልድና ሳቅ ባሻገር እንደዚህ አይነት ቁነገር መሥራታችሁ ጥሩ ነው በርቱ።

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ!! የሳቅ ቤቶች እንኳን መጣችሁልን::

  • @wagadunia4814
    @wagadunia4814 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ ተባረኩ ፈጣሪ አድነታችንን ይመለስልን 💚💛❤️

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +6

    _ሰላም ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ሳቅ ተራዎች እንዴው ፍልፍሉ አይደለም ከአረጋዊያን ጋር ውለህ እንዴው ዝም ብለህ ታስቃለህ 😂😄😄 የጥርስ ቁርጥማት አሲያዞች ናችሁ በሳቅ ኧረ መዝናኛ እስኪ እዚህ ነው የወደዳችኋቸው ? እንኳን አደረሳችሁ_

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +3

    የፍልፍሉ ጸጉር ስታይል የሚገርም ነው 😂😂😄😂 ኧረ ወየው ፍልፍሉ በቃ የተዋጣለት ሆነ

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ ፈጠር ይበርከቹ ደስሲቲሉ
    አገሬ ኢሙዬ ሰለምሺ ቢዚዚዚዚዚዚዚዚት ይበሀል
    ፍቅርን የቢዘሀልን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሳቅ ተራወች በእውነት ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ስላሟን ፍቅሮን ይመልስልን እንደ እናተ አይነቱንም ያብዛልን

  • @alexreta3434
    @alexreta3434 2 ปีที่แล้ว +3

    አስደሳች ተግባር ነው እቁ የህዝብ ልጆች

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว

    Egzaber yestachu tabaraku bartuu dasa silii👍😘😍😍😍😍😍

  • @habensielay
    @habensielay 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰይ ደስ ሲል ልብ ያረካል! ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
    @ሚስጥር-ጠ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @muhamedmolla1140
    @muhamedmolla1140 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ፍልፍሉ አበላ ነው በላ እሚባለው ወላሂ በጣም ደስ ነው ።እምትሉት በተለይ ሲትጎራረሱ

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘራችሁ ይባረክ የአረጋውያኑ ምርቃት ይድረሳችሁ💚💛❤

  • @መቅደስወለተማርያም
    @መቅደስወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጠችሁ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍልፍሉ የሳቄ ምጭ የፀጉርህን ነገር ምድነው ሹክ በለን

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 2 ปีที่แล้ว

    Wow filfilu and your crew are really great!

  • @hawah8058
    @hawah8058 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 2 ปีที่แล้ว +1

    የሳቄ ምንጮች ኑሩልኝ💕💕👍💚💛❤

  • @Useris1234
    @Useris1234 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈል!

  • @zenashi9086
    @zenashi9086 2 ปีที่แล้ว

    Egezabehar yebarekachihu

  • @naniyoutube-iq9tu
    @naniyoutube-iq9tu 2 ปีที่แล้ว +3

    ማነው እንደኔ ፍልፍሉን የሚወደው እንቁላል ሲፈለፍል አንደኛ ነው

    • @bentib4239
      @bentib4239 2 ปีที่แล้ว

      enem betam new miwedew

    • @michelabebe3779
      @michelabebe3779 13 วันที่ผ่านมา

      በስመአብ እጅግነው ፍልፍሉን የምወደው።

  • @esheteamenu3895
    @esheteamenu3895 2 ปีที่แล้ว

    Bravo Egziabher abizeto yibarkachuh!!!

  • @husseinadem6233
    @husseinadem6233 2 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪ ተግባር

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 2 ปีที่แล้ว

    በጣምደስየሚሊነው

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍geta Yebarekahu,,,,

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @berihunhadis3960
    @berihunhadis3960 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ ጎበዞቸ

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርለወት ከዚህም በላይ አላህ ይህን ጦርነት ያጥፋልን ያረብ

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ተባረኩ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ፉልፉሉ ጎርሰህ ጨርስክባቸው እኮ አተምግብ አይተህ መች ትመለሳለህ እዳጎርሳቸው እጃቸውን ቀስ በል

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ አላህ ይሰጣችሁ ተባረኩልን ለናተ እኔ ደሰ አለኝ እኔንም አንድ ቀን ያድለኝ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ፍልፍሉ እኔ እኮ የሚያስቀኝ የሱ ሁኔታ ነዉ

  • @sarazeray3586
    @sarazeray3586 2 ปีที่แล้ว

    God bless you all

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይስጣችሁ😍

  • @yemanekidane8678
    @yemanekidane8678 2 ปีที่แล้ว

    Jesus Christ our Lord bless you kip it up

  • @محبالنبي-ك2ش
    @محبالنبي-ك2ش 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይስጣቹ

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣቹህ

  • @Sara-wm1lz
    @Sara-wm1lz 2 ปีที่แล้ว

    Metadel new fetari tegawun yablalachhu

  • @deyi6958
    @deyi6958 2 ปีที่แล้ว

    ይባርካችሁ

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 2 ปีที่แล้ว

    Happy Birthday #EmamaHadas

  • @medhanetesfagabir2655
    @medhanetesfagabir2655 2 ปีที่แล้ว

    Good luck 👍👍😍😍

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይሳጣችሁ በወጣ ይተካላችሁ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክፉልፉሉ

  • @genebuna5757
    @genebuna5757 2 ปีที่แล้ว

    ፍልፍሉ የፀጉርክ አገባብ ለልማት የፈረሰ ቤት ነው የሚመሰለው

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ 🙏🙏

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምናችሁ

  • @munabh5858
    @munabh5858 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว

    እግዛቤር..ይስጣችሁ

  • @zenashmyres
    @zenashmyres 2 ปีที่แล้ว

    Egzeabehar yestachu.Beweta yeteka!

  • @seemetsegent6320
    @seemetsegent6320 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሬ ይስጣችሁ እንክዋን ደረሳችሁ

  • @selamabera8756
    @selamabera8756 2 ปีที่แล้ว

    Belto chersbachwe eko minem ayskegem kemer

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጉበዙች

  • @ዘቢባ-ሠ3ፀ
    @ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @eyobtamiru5465
    @eyobtamiru5465 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ

  • @ጀማልባቦ
    @ጀማልባቦ 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂እዳፈነዳ ፍልፍሉ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    Kkkk

  • @zakariyesnuur7290
    @zakariyesnuur7290 2 ปีที่แล้ว

    42 hhhhh

  • @lilpapi2785
    @lilpapi2785 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣❤️

  • @بحرالدين-ب7ظ
    @بحرالدين-ب7ظ 2 ปีที่แล้ว

    ይላቃቅ

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 ปีที่แล้ว

    በወጣ ይተካ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የነብስ ዋጋ

  • @amifeke526
    @amifeke526 2 ปีที่แล้ว

    Setameru

  • @abdulhakimyasin7098
    @abdulhakimyasin7098 2 ปีที่แล้ว

    Ere fifilu asakegn

  • @abrahamtadesse2019
    @abrahamtadesse2019 2 ปีที่แล้ว

    ባለቀ ሰአት መታችሁ እድሜዬን አራዘማችሡት ፍልፍሉ ካንተጋ መገናኘት እፈልጋለሁ

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 2 ปีที่แล้ว

    ምን አለ ይሄንን የሞተ ስሀን ብትሰጧቸው :ፌስታል ላይ ትገለብጣለህ

  • @የወልዲያሼጋ
    @የወልዲያሼጋ 2 ปีที่แล้ว

    ፍልፍሉዬ አንተ አወናባጅ

  • @janacell6165
    @janacell6165 2 ปีที่แล้ว

    Ytadlw iderwo sewche astwye degwche slhonw new