Christian songs| አምላክነትህን| Apostolic songs| Apostolic church| Amilakinetihn| endeyesus

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ከነሐሴ 28-30/2013 በተደረገው ዓመታዊው የሀዋሳ ቅ/ሰበካ የወጣቶች ጉባዔ ላይ የቀረበ የአዋሳ እናት አጥቢያ መዘምራን አገልግሎት
    ግጥም/Lyrics
    አምላክነትህን እያደናነቁ
    በትዕግስት በተስፋ አንተን እየጠበቁ
    የአንተን ቃል ይዘው በትዕግስት የቆዩ
    አይቀርም አንድ ቀን ክብርህን ያያሉ
    ኢየሱስ በክብር ስትገለጥ
    ክብርህ ምድሪቱን ሲያናውጥ
    ግርማህ መቅደስህን ሲሞላ
    በቃ አያስፈልግም ሌላ

ความคิดเห็น •