የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀቶን ይመዝኑ - ከኦሪት ዘፍጥረት የወጡ ጥያቄዎች (Amharic Bible Quiz from Genesis)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ค. 2024
  • እንኳን ወደ ቅዱስ ቃል ዩቱብ ቻነል በሰላም መጣችሁ!
    የቅዱስ ቃል ዩቱብ ቻነል አላማው፡
    የቅዱስ ቃል ዩቱብ ቻነልን የጀመርኩበት ዋናው አላማ ጥቂት ጊዜ ሰጥቼ/ተን በየቀኑ ሁለት የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል በማንበብ ወይም በማዳመጥ የራሴን እና የእናንተን ነፍስ ለማነጽ ፣ በጉዞ ላይ ወይም ስራ ላይ ላላችሁ ፣ በህመም ላይ ወይም በስቃይ ላይ ላላችሁ ፣ ግራመጋባት ወይም ሀዘን ላይ ላላችሁ መጽናናትን እና ብርታትን እንዲሆናችሁ በማዳመጥ እንድትማሩበት እና ተስፋችሁ እንዲለመልም ለማገዝ ነው።
    ቻሌንጁ ለምን አስፈለገ?
    • በመንፈሳዊ እውቀት ለማደግ፡ ፈተና ሲመጣ በቀላሉ ለማሸነፍ (ትንቢተ ሆሴዕ 4:6)
    • የማንበብ ልማድ እንዲኖረን፡ ቀጣይ እና የዕለት ዕለት የኑሮ ልማድ ማድረግ (መዝሙረ ዳዊት 119:114-117)
    • ህብረት መፍጠር፡ በአንድነት ሰዎችን ለማበረታታት (መዝሙረ ዳዊት 95:6-7)
    • ለመንፈሳዊ ሂወት ጊዜ መስጠት፡ የስጋዊ የሂወት ሩጫ ጊዜያችንን በሰፊው ስለያዘ ለነፍሳችን ደሞ ጊዜ ለመስጠት (ማቴዎስ ወንጌል 6:33)
    • ወንጌልን ለማስፋፋት ወይም ለሌሎች ለማሳወቅ ሀላፊነታችንን ለመወጣት
    በቅዱስ ቃል ዩቱብ ቻነል አላማ ከተስማሙ፡ እባክዎን ሰብስክራይብ ፣ላይክ እና ሼር በማድረግ ድጋፎትን ይግለፁ። ፈጣሪ ረጅም ዘመንና በረከትን ይስጦት! አመሰግናለሁ!
    መፅሀፍ ቅዱስ ይዘዋል ወይም ለማዳመጥ ተዘጋጅተዋል? እባክዎን የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ቻሌንጁን እንጀምር!
    ቅዱስ ቃል ቲዩብ፡ / @keduskaletube
    ቲክቶክ (TikTok): tiktok.com/@kedus.kale
    ፌስቡክ (Facebook): profile.php?...
    #ቅዱስቃልቲዩብ #KeduskaleTube #መጽሐፈነገሥትቀዳማዊ #Bookof1Kings #Metsehafenegestkedamawi#መጽሐፍቅዱስ #መጽሐፍቅዱስንባብ #የመጽሐፍ ቅዱስንባብቻሌንጅ #የመጽሐፍቅዱስጥናት #የአማርኛመጽሐፍቅዱስንባብ #MetsehafKidus #MetshafeKedus #ትረካ #Kidus #Kedus #AmharicBibleinAudio #TheHolyBibleinAudio #AmharicbibleReading #Metshafkidus #HolyScriptures #NewTestament #አዲስኪዳን #OldTestament #ብሉይኪዳን #የእውነተኛሕይወት #Eternallife #መንፈሳዊህይወት #Spirituallife #የኢትዮጲያክርስቲያንማህበር #EthiopianChristiancommunity #Wongelsebket #amharicbibleteaching #OrthodoxChristians #Tewahido #Protestant #Evangelical #Ministry #Ethiopian Bible #Sebket #Worshipsongs #Prayers #Betekerestian #Mezmur #Jesus #God #Christianity #Spirituality #GospelSong #Christianfellowship #Fasting #Christmass #EasterCelebration

ความคิดเห็น • 7

  • @zaa747
    @zaa747 8 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ 9 አግኝቺያሎ ተባረክ በርቺልኝ ❤️🙏

  • @GenetTesfey
    @GenetTesfey 12 วันที่ผ่านมา +1

    7

  • @user-tm1hk7ox5e
    @user-tm1hk7ox5e หลายเดือนก่อน +1

    በረሃብ ምክንያት

  • @saranegash7032
    @saranegash7032 หลายเดือนก่อน +1

    16

  • @user-tm1hk7ox5e
    @user-tm1hk7ox5e หลายเดือนก่อน +1

    ማቱሳላ

  • @saranegash7032
    @saranegash7032 หลายเดือนก่อน +1

    8 ጥያቄዎች

  • @user-tm1hk7ox5e
    @user-tm1hk7ox5e หลายเดือนก่อน +1