116ኛB ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 4 ปีที่แล้ว +93

    ተስፍሽ እዴሜ እና ጤና ይስጥልን አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር እናመሰግዋለው

  • @Kingteddy21690
    @Kingteddy21690 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይለማሪያም እባላለው በፀሎት አስቡኝ

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 4 ปีที่แล้ว +99

    መምህር እንክዋን ደህና መጣክ።በየአገር ቤት ያላችሁ እህት ወንድሞች እንዴት ዋላችሁ እንክዋን ለአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአል አደረሰን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ 👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 4 ปีที่แล้ว +8

    ወንድማችን በፈከትህ ይደርብን እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት እልም ካለው አለማዊ ህይወት ወደ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ተመልሼ የውጭ ሀገር ዜጋ ባለቤቴን ወደ እኔ ሀይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ መጥቶ ተጠምቋል ባለቤቴን ሀይለ ሚካኤል እኔን ጽጌድንግል ልጆቼን አስካለ ማርያም ወልደ ትንሣኤ በጸሎት አስበን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 3 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሄር ሰራ እፅብ ድንቅ ነው አምላኬ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር አምላክ አሜን

  • @weynshetlegesse5298
    @weynshetlegesse5298 4 ปีที่แล้ว +21

    ይሄን ገጠመኝ የምትሰሙ ሁሉ ገብረ ክርስቶስን ወለተ ስላሴን ወለተ መድህንን በፀሎት አስቡ

    • @mikiman1625
      @mikiman1625 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በምህረቱ ያስባቹ

  • @selambekele688
    @selambekele688 3 ปีที่แล้ว +1

    እህተ ሚካኤልን ና ቤተሰቦቼን በጸሎት ያስበን🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 ปีที่แล้ว +7

    ዘንድሮ ሰይጣንን እብጠርጥሬ ነው ያወቅኩት እድሜ ለተስፉ በጣም አመሰግናለሁ ❗️
    11 አመት እሜሪካ አገር ስኖር በህይወቴ ተደስቼ አላውቅም ግን ያንተን ትምህርት ሰምቼ ህይወቴ ተቀይሮዋል ወንድሜ የውስጥ አይኔን አብርተኸዋል የቤተሰቦቼንም ጭምር ..ተባረክ 🙏
    - ፍቅርተ ስላሴ
    - ፅጌ ማርያም
    - ፅላሎተ ማርያም
    - ተክለ ማርያም .... በፀሎታችሁ አስቡን አሜን❗️

  • @fevenshiferaw5472
    @fevenshiferaw5472 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ተክለ ማርያም፣ጸዳለ ማርያም፣ ብርሀነ ማርያም ብለህ በጸሎትህ አስበን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ።መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ 4 ปีที่แล้ว +19

    ኤፍታህ በለኝ ብዬ ጀመርኩ😭
    መምህር እድሜህ ይርዘምልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ በርታልን

  • @ወለተስላሴወለተስላሴ-ጠ5ቘ
    @ወለተስላሴወለተስላሴ-ጠ5ቘ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
    በፀሎታችሁ አስቡን
    ወለተ ስላሴ
    ሃብተ ወልድ
    ወልደ ስላሴ
    ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡን

  • @bettytheo6739
    @bettytheo6739 4 ปีที่แล้ว +11

    ፅጌ ማሪያም
    ፍቅረ ዩሐንስ
    ወለተ መሰቀል
    ወለተ ኪዳነ ምእረት
    ወልደ ማሪያም በጸሎት አስቡኝ

    • @kidesttsige5499
      @kidesttsige5499 4 ปีที่แล้ว

      Tsegawen yabzalhe wendem welt selassie seyfe gabriel weld Giwrgis hayle mikaela tekle giwergs weld erufaele welt semyat welt maryam

    • @hy2012spsu
      @hy2012spsu 4 ปีที่แล้ว

      Kinfemichiel

  • @mahikiru7249
    @mahikiru7249 4 ปีที่แล้ว

    መምህር በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ።
    ወለተ ማርያም
    ገብረ ማርያም በጸሎታችሁ አስቡን🙏🙏🙏

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 4 ปีที่แล้ว +22

    መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን የምታቀርብልን ገጠመኝ ከምንም በላይ እያስተማርን ነው እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

    • @fikertegetnet3980
      @fikertegetnet3980 4 ปีที่แล้ว

      ፍቅርተ ማሪያም
      ኃይለየሱስ
      ፅጌማሪያም
      ሂሩተ ማሪያም

    • @9665-s2c
      @9665-s2c 4 ปีที่แล้ว

      Amennn

    • @tedaddis8146
      @tedaddis8146 2 ปีที่แล้ว

      Gebreeyesusun betselot asbut

    • @tedaddis8146
      @tedaddis8146 2 ปีที่แล้ว

      Weldesenbetn,welete birhan,amete slassen ,Gebre eyesusn betselot asbun

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 8 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
    "ገብረ ኢየሱስ" ከነቤተሰበቹ ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ" ኣፀደ ማርያም "ገብረ ጨርቆስ ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ይባርከን ኣሜን ❤❤❤

  • @ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ
    @ወለተሚካኤል-ኀ8ጘ 4 ปีที่แล้ว +26

    መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል ብለህ ፀሎት ስግደት እየጀመርኩ እያቋረጥኩ ነው

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ።ወንድማችንም ፀጋው ይብዛልህ በፀሎትህ አስበን ፅጌ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርያም ፣ገብረ ስላሴ ብለህ እግዚአብሔር ይስጥልን ።🙏💚💛❤

  • @yewubneshlove876
    @yewubneshlove876 4 ปีที่แล้ว +7

    የውነት የምሰማው ሁሉ በጣም የሚገርም ነው
    እፁም ድንቅ ነው ያምላካችን ስራ ተመስገን👏

  • @emnatabera123
    @emnatabera123 4 ปีที่แล้ว +1

    ዬኛ አምላክ ዬት ሄዶ አየዘገብንም እበከችሁን በጸሎተችሁ አስቡኝ(ወላተ ስላሴ) አገር ቤት ልሄድ ነዉ ብዙ ነገር መሰነከያ እየሆነብኝ ነዉ በሰለም ለሀገርሽ የብቃሽ በሉኝ እኔም ሀገሮን ገብቼ እንድህ በጸሎት ተግቼ ቤተሰቦቼንም እኔንም ከጠለት አሰራር እንድንድን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነት መምህራችን ልዮ ሥጦታ ነው አሁንም ፀጋውን ይጨምርለት በረከቱ ለኛም ይደርብን በፀሎት አስበን ወንድማችን ሥርጉተ ሥላሴ ተስፋ ሥላሤ ብለህ ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን።

    • @hanamasresha4786
      @hanamasresha4786 4 ปีที่แล้ว

      ወለተ ስላሴ በጸሎት አስብኝ

  • @firhiwatdemes3894
    @firhiwatdemes3894 3 ปีที่แล้ว

    መህምህር ቃል ሂወት ያሰማልን መህምህር ወንድማችን እድሜ ጠኔ ይስጥልን ወለተ ማሪእም ገብረ ኪዳን ወለተ ኪዳንእናወለተ ገብርኤል አሜን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ተስፍ ሥላሴ ዘመንን ሁሉ ከነ ቤተሰብ እማ ፍቅር ትጠብቅ 🌾🌾🌾
    የቅዱስ ሚካኤል ጠበቃው እና ምልጃ አይለይ
    በርታ የአባቶቻችንን ፀጋ በረከት ይብዛልህ🙏

  • @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
    @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የክርስትና ስማችን ነው በፀሎት አስበን🙏ዓመተ ስላሴ
    እህተ ሰንበት
    ክንፈ ሚካኤል
    ክንፈ ሚካኤል
    ዮሀንስ ገብረ ስላሴ
    እህተ ሰንበት
    ሰይፈ ሚካኤል
    ተክለ ማርያም
    እህተ ማርያም
    ወለተ ዮሐንስ
    ሀይለ ገብርኤል

  • @efratageneraltradingcoltd9712
    @efratageneraltradingcoltd9712 4 ปีที่แล้ว +7

    ወለተ ሳራ፥ ወለተ ማርያም፥ ፋኑኤል፥ ብጹእኣምላክ ፥ ወለተ መድህን፥ ገብረሃዋርያት ። ወንድማችን እስከ ሙሉ ቤተሰቤ ኣስበን፡፡

  • @hirutenedawoldemaryam334
    @hirutenedawoldemaryam334 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ እድሜ ጤናውን ይስጥህ በቤቱ ያኑርልን አጸደ ማርያም ዘመዶቻን ብለህ በጸሎት አስበኝ እመስግናለሁ

  • @filmonghebreamlak1925
    @filmonghebreamlak1925 4 ปีที่แล้ว +4

    በጸሎት አስበን ወንድም ገብረህይወት ወለተ ማርያም ወለተ ሩፋኤል ብለህ በኛ ያለውን ክፉ መንፈስ በጸሎትህ ይተአሰረልን ኣሜን

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 4 ปีที่แล้ว

    መታደል ነዉ በእዉነት እህተ ማርያም ወለተ ፃድቅ ሀይለ እየሱስ ብለህ በፀሎት አስበኝ ወንድማችን መምህር በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ny8hh
    @ny8hh 4 ปีที่แล้ว +7

    ገብረ ጊዮርጊስ
    እሴተ ገብርኤል
    መንበረ ድንግል,ተስፋ ኢየሱስ, መቅደሰ ማርያም, ወለተ ሰንበት የቅዱስ ፋኑኤል ወዳጆች በፀሎት አስቡን

  • @shiferawgedebe7978
    @shiferawgedebe7978 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ማርያም መአዛ ማርያም እና ወለተ ሥላሴን በጸሎትህ አስበን እግዚ አብሔር ሁላችንንም ይርዳን። በዙ ትምህርት እያገኘን ነው።

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 ปีที่แล้ว +4

    አረ የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ወድማችን በረከቱ ይደርብን መምህራችን ቃለ እይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @geneteaweke478
    @geneteaweke478 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 4 ปีที่แล้ว +4

    ኤፍታህ(ተከፈት)ሰለማይነገር ስጦታ🤲
    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን🤲
    ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲
    ወለተ ይሃንስ በፀሎት አስብኝ

    • @sasahumebrate3765
      @sasahumebrate3765 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድማችን እንኳን ደህና መጡ ወለተ ወልድ ብለዉ በፀሎት ያስብኝ

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ በሰንት ነገረ ያሰተምራል እኛና አናስተውልም እንጂ ለሁላችንም ልቦና ይጠን በረከታቸውን ይደርብን

  • @ashenafimulugetadesta6217
    @ashenafimulugetadesta6217 4 ปีที่แล้ว +4

    ወለተ ማርያምን ክነልጆቼ ክነቤተሰቦቼ በጸሎትክ አስበን እረጅም እድሜ ክጤና ጋር ይስጥክ ሀገራችንንም በፅሎትክ አስባት

  • @afomiatamru4306
    @afomiatamru4306 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን እብዝቶ ይስጥ። ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @manahile.melese7158
    @manahile.melese7158 4 ปีที่แล้ว +7

    በረከትህ ይድረሰኝ ወድሜ
    በፀሎትህ አስበን
    ወለተ ማሪያም ወልዴ ሀዋሪያ ወለተ ኪሮስ ወለተ ስላሴ ወለተ እየሱስ ወለተ ጻድቅ አየሁ

    • @ctcty723
      @ctcty723 4 ปีที่แล้ว

      በረከትህ ይድረሰኝ በጸሎት አስብ ወለተ ማርያም

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ባንተ ላይ ያደረ መንፈስቅዱስ በእኔም በባሪያው ወለተ ኢየሱስ ይደረብኝ በረከትህ እጥፍ ድርብ ሁኖ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @genetlobe8506
    @genetlobe8506 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል በረከት ነው ለሁላችንም እደዚህ ያለውን ፅናት እና በረከት ያድለን ወንድማችን በጾለለትህ አስበኝ ወለተ እየሱስ ነኝ

  • @መስከረምወለተወልድ
    @መስከረምወለተወልድ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን ፀጋ ውን ያብዛልህ በርታ ከአተ ብዙ ተምራለሁ በርታ እባክህን ሁላችንንም በፀሎትህ አስበን እህተ ማርያም ከነ መላ ቤተሰቤ መምህር በርታ ገና ብዙ እንማራለን

  • @yonatanalebachew
    @yonatanalebachew 3 หลายเดือนก่อน

    ወልደ ሰንበት ብላቹ ፀልዩልኝ እህት ወንድሞች ከኔ የበረታቹ አላማዬ ተዘበራርቆብኛል መምህር መንፈስ ቅዱስ ይደርብህ እውቀት ጥበብ ይጨመርልክ

  • @Bimsgana15-d60
    @Bimsgana15-d60 4 ปีที่แล้ว +5

    ገብረጻድቅ ብላቹ አስቡኝ! እስኪ ልቦና እንዲሰጠኝ ከሃጥያቴ ተመልሼ እግዚአብሔርን በቅን ልቦና እንዳገለግለው። ወንድሜም ገብረእግዚአብሔር ብላቹ አስቡልኝ!!!

  • @skedar2900
    @skedar2900 ปีที่แล้ว

    ሀይለ ስላሴ ሀፍተ ወልድ ገብረ ስላሴ ፀጋ ዘአብ ወልደጊወርጊስ ወለተ ማርያም አፀደ ማርያም ፀዳለ ማርያም በፆለትህ አስበኝ ወድማቺን 🙏🙏🙏

  • @meseret5753
    @meseret5753 4 ปีที่แล้ว +4

    እህቴም በቅርቡ መናፈቅ ሆናብኛለች በፀሎት ያሰብነ ወለተ ማርያም /ወለተ ሰንበት ወለተ ኢየሱስ
    አመት ማርያም /ወለደ ሰንበት ወልደ ማርያም ወለደ ጻድቅ ክፍለ ወለደ ሰይፈ ገብርኤል አስበን በእግዚአብሔር 🙏🌼

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +2

    ስርጉተ ገቡርኤ
    ክንፈ ገብርኤል
    በስራተ ገብርኤል
    ትርሲተ ገብርኤል
    ሃይለ ሚካኤል
    ወልደ ሚካኤል
    ወልደ እስቲፋኖስ
    ወለተ ሃዋርያት
    ወልደ እየሱ ሃይለእየሱስ
    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥!

  • @yetnayetfetene1861
    @yetnayetfetene1861 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን እኛንም በፀሎት አግዘን።
    ገብረ ስላሴ
    ወለተ ስለሴ
    ወለተ እየሱስ
    ሀብት ገብርኤል
    ወለተ ማርያም ።

    • @kiberlemedanyalem4428
      @kiberlemedanyalem4428 4 ปีที่แล้ว

      Memehir be tselto Asebgne !! Welet hana balerarikume be tselto yasebgne !!

  • @tesfuweld3415
    @tesfuweld3415 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalen berketu yederben
    Atmedingl, fekrte selase,hayle gebreal, tesfa selase, fikre maryam betlot asbug amen amen amen

  • @UserB721
    @UserB721 4 ปีที่แล้ว +4

    በረከትህ ይደረብን ውንደማችን
    ውለተ ኪዳን በጸሎትህ አስብኝ

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወትህእመቤት ትጠብቅልን በፀሎት ያአሠቡኝ ወለተ ኪዳንን ከነቤተሠቦቿ ብለውቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +18

    ሰለማያነገር ስጦታው እግዚእብሔር ይመሰገን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋይጠበቅልን መምህርችን
    ምንኝ መታደል ነው የወንድማችንበረከተ
    ይድርሰን በፀሎት አሰብኝ ወለት እየሱስ ነኝ

  • @alkalde701
    @alkalde701 3 ปีที่แล้ว

    በረከታችሁ ይደርብኝ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ መምህር ቃለሕወትን ያሰማልን አሜን ወንድሜ በረከከትህ ይድረሰኝ ቅዱስ ፋኑኤል የረዳህ እኔንም ይርዳኝ ቅዱስ ፋኑኤል ምወወደዉ መላእክ ነዉ ጥበበቃዉ አይለየን አሜን

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ወንድማችን በፀሎትህ አስበን
    ፍቅረ ስላሴ
    ወለተ እየሱስ
    ፍቅረ ይሃንስ ብለህ አስበን በረከትህ ይድረስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @seve3476
    @seve3476 3 ปีที่แล้ว

    በረከትህ ይደርብኝ ወድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አሜን አሜነ

  • @ወለተማርያምአዲስ
    @ወለተማርያምአዲስ 4 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ይህን ገጠመኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው ውይ ሱስ ሆነብኝ መምህር አንተን ያኑርልን

    • @hsgssggs6852
      @hsgssggs6852 4 ปีที่แล้ว

      መምህር ጤና እድሜ ይስጥህ

    • @hsgssggs6852
      @hsgssggs6852 4 ปีที่แล้ว

      በፀሎታቺህ አሰቡኝ ወለተ መስቀልነኝ

  • @adanishtadese4644
    @adanishtadese4644 4 ปีที่แล้ว

    ከኔ የበረታችሁ አሥቡኝ በጸሎታችሁ እባካች እህት ወንድሞቼአሥካለ ማርያም ነኝ መምህር እድሜ ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @helu9458
    @helu9458 4 ปีที่แล้ว +4

    Betselotachihu asibun
    Haylie Michael
    Wolde semayat
    Wolete Silase
    Wolete Kidan

  • @leena2439
    @leena2439 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ያገልገሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክልህ አሜን ወንድማችን እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ወንድሜ በፀሎትህ አሰብኝ ሰሜ ሰበለ ማርያም ፣ወለተ ኪዳን፣ሴፈ ገብርኤል ፣ሂሩተ ሰላሴ በለህ አሰበኝ እግዝአብሔር እድሜ ከፀጋ ጨምሮ ይስጥህ አሜን

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 4 ปีที่แล้ว +5

    This is really help full, Thank you Memhir . when we try a lot we will get nice reword from GOD.

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በረከቱይድረብን ውንድሚችን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ተስፍይ አበራ አሜን

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ቀ8ተ
    @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ቀ8ተ 4 ปีที่แล้ว +7

    በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ❤👏

  • @Semret-m9w
    @Semret-m9w 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 🙏🙏🙏ወለተ ጊዮርጊስ እና ወልደ ገብርኤል በፀሎት አሰብን

  • @destawogayehu4155
    @destawogayehu4155 4 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን በጸሎት አስበን
    ክንፍ ገብርኤል
    ወለተ ወልድ
    ሀይል ሚካኤል
    ወልደ ሰንበት

  • @TaTa-mh8tw
    @TaTa-mh8tw 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
    የወንድማችን በረከት ይደርብን
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ልጄ እማመይ
    በፀሎታችሁ አስቡን

  • @tgyemaramlij5484
    @tgyemaramlij5484 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት
    የዚህ ልጅ በርከት ይድርብን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክው እዴት ደስ ይላል ታድሎ በጽሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @yordanoskfle3270
    @yordanoskfle3270 ปีที่แล้ว

    ወለተ ዮውሃንስ
    ኪዳነ ማርያም
    ክፍለ ማርያም
    ኣፀደ ማርያም
    ገብረ ሚካኤል
    ራህዋ ክፍለ
    ወለተ ማርያም

  • @selamhailemichael8241
    @selamhailemichael8241 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ ። መርዓትአብ፣ዘኣማኑኤል፣ሚኪኤለ በጸሎት ኣስበን።

  • @ጎዶልያስ-ጸ4ሰ
    @ጎዶልያስ-ጸ4ሰ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
    ወንድማችን በረከትህ ይድረሰን
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ ፅዮን
    አፀደ ማርያም
    ተስፈ ስላሴ
    ተስፈ ማርያምን በፀሎትህ አስበን

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል መላ ቤተሰቦችህን እግዚአብሄር ይባርክ
    ወለተ ኪዳን እህተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ መላ ቤተሰቦቸን በፀሎት አስቡን

  • @tigistmekonnen7871
    @tigistmekonnen7871 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ ጊዜህን ሰውተህ እንድንነቃና እንድንማር ስላደረከን እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ አባታች መላከ መንክራት መምህር ግርማ እድሜ ያስረዝምልን ስለመናፍስ ውጊያ በደም አስተምረውናል እህተ ጊዬርጊስ ሀብተ እየሱስ አስካለ ማርያም ገብረ ሚካኤልን በፀሎት አስብን

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን መምህር በእውነት የወንድማችን በረከት ያድለን እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርለት ወለተ ማርያምን አስባት በፀሉታችሁ❤️❤️❤️❤️🌿💒👏🌷🌷🌷🌷🌷🥰🥰🥰🥰🥰

  • @حليمهحليمه1
    @حليمهحليمه1 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን
    አንተን ለሰጠን በእውነት
    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 3 หลายเดือนก่อน

    በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰላሴ አትርስኝ የወንድማችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @rahelmekonne8768
    @rahelmekonne8768 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እባክህን ክርስትና ስሞቹን ስጥልን አንተም በፀሎት አስበን አይለ ሚካሄል አይለ ገብርሄል መንበረ ድንግል ትርስተ ማርያም ወለተ አማኑለሄል ወለተ ስላሴ ተክለ መድህን ሕይወተ ስላሴ ዋርካ ብርሀን ሀብተ ማርያም መንበረ ማርያም

  • @surafelsitotaw
    @surafelsitotaw 5 หลายเดือนก่อน

    ወልደ-ዮሐንሥ

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን💚💛❤🌾 ተመስገን

  • @ወለተሚካኤል-የ3ገ
    @ወለተሚካኤል-የ3ገ 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ያሰማኝ እግዚያብሔር ይመስገን ወለተሚካል እና ወልደሚካኤል በፀሎት አስቡን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ደስ ይላል የቅድስና መንገድ
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ሃጥያቶኞች ሁነን ሳለን ይህንን ገጠመኘ
    ለመስማት የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @f7390
    @f7390 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከቱን ይደርብን ወንድማችን በዚህ ቆሻሻ ኣንደበቴ እንዲህ ማለት ባይገባኝም የእግዚኣብሔር ፍቅር ፀጋ በረከቱን ያብዛልክ ወንድማችን ለኔ ሃጢኣተኛ እህትክ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቤ ቀፀሎት ኣስበን መምህራችንም እግዚኣብሔር ከነ ቤተሰብክና ወዳጆችክ እግዚኣብሔር ይባርክህ የኣገልግሎት ዘመንክም ያርዥምልን ይባርክልን።

  • @selamteka2783
    @selamteka2783 4 ปีที่แล้ว

    ወለተ ፂሆን ፣ተክለ ጊዮርጊስ ፣ወለተ ኪዳን ፣ወለተ ኡራኤል ፣ሀብተወልድ ፣ተክለ ማርያም እና ወለተፃዲቅ እህተፃዲቅ ወንድማችን በፀሎት አስበን። መምህር ተስፋዬ አንተም በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @saramol7773
    @saramol7773 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን. ያሰማልንን. መምህር. በድሜ. በፀጋው. ይጠብቅልን. አሜንንን
    ወንድማችን. ፀጋውን. ያብዛልህ. መድሀኒ አለም. አሜንንን. ወለተ. አርጋይ. ነኝ. በጸሎት. አስበኝ. በስደት. ነውያልሁት.

  • @raduneg7552
    @raduneg7552 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋው የበዘሎት ለወንድማችን ፀጋው የብዘላት
    ባዛር የታሳቃዬን ቤተሰብ በፀሎት አቡነ
    ገብር መድህን
    ወልደ መስቀል
    እህተ ማርያም
    እህተ ማርያም
    እህተ ሚካኤል
    ወላተ ትንሳኤ
    ገ/ እግዚአብሔር

  • @SOliYaNa3415
    @SOliYaNa3415 4 ปีที่แล้ว

    በረከቱ ይድረሰን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፉቅርተ ማርያም, ወለተ ገብርኤል, ወለተ ገብርኤል በፀሎትህ አስበን

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በረከቱ ይደርብን መምህር በፁሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @dingelmariyamenate325
    @dingelmariyamenate325 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፅጋዉን ያብዛልክ መምህር ወንድማችን በፅሎትህ አስበን
    ትርስተ ማርያም
    ፅጌ ማርያም
    ሠይፈ እየሱስ
    ሠይፈ ሚካኤል

  • @belayneshamare5950
    @belayneshamare5950 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፆለት ያስቡኝ

  • @ፀጌማርያም
    @ፀጌማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጌ/ማርያም
    አስፈ /ጊዮርጊስ
    ወለተ/አብ
    ወልድ // ተንስዬ
    ወልድ // ፅዲቅ

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 3 ปีที่แล้ว

    አቤት መመረጥ ነው መምህር ወለተ ሥላሴን
    ወለተ ሰንበትን በፀሎት እዲያስበን አድርስልን ለኛም መታደል ነው በዚህ ዘመን ይህን መስማት እራሱ ተስፋ እንዳንቆርጥ ስንክሳር ላይ የምንሰማውን በውን ማወቃችን ነው

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 4 ปีที่แล้ว

    ወለተ ሥለሴ
    ሰርፀ ድንግል
    ሐይለማርያም
    አካለ ወልድ
    ወልደ መድሕን
    ፍቅርተ ማርያም
    አስካለ ማርያም
    በፀሎት አስቡን

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    የክፋት መንፈስ ያደረባቸው እርሱ የቅዱሳን አምላክ ልቦና ይስጣቸው የአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አምላካችን

  • @salamisalami5743
    @salamisalami5743 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማል
    አመተ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ወልደ ገብርኤል

  • @21barbara21
    @21barbara21 5 วันที่ผ่านมา

    ወለተ ተክለሃይማኖት
    ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @deboorah2867
    @deboorah2867 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በጣም ነው ደሥ የሚለው እናመሠግናለን እግዚአብሔር ፀጋውንያብሔር ፀጋው
    መምራችን በጣም ነው ደሥ የሚለው እድሜና ጤና ይሥጥህ እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አሥበን እህተ ገብረኤል እና ተክለሥላሴን እናመሰግናለን አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @adamabdulrhman2816
    @adamabdulrhman2816 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህወት ይስማልን መምህራችን

  • @ደብረስቁርቲማርያም
    @ደብረስቁርቲማርያም 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልኝ መምህር ወለተጨርቆስ እና ገብረጨርቆስ ከነቤተስባችን በፀሎት አስቡኝ

  • @mazijosi4418
    @mazijosi4418 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ትሰፋየ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ። ወንድሚ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ። በጸሎት ኣሰበኝ ወለተ ልያ፥ ዕቅበሚካኤል፥ ወለተ ሂወት፥ ወለተ ራሄል፥ ገብረ ፋኑኤል ፥ ወለተ ሩት።🙏🙏🙏

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @semhal1754
    @semhal1754 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት የ እግዜአብሔር ስራ ድንቅ ነው
    ወለተ ሚካኤል ወንድሜ በፀሎት አስበኝ

  • @pezapet411
    @pezapet411 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ውድ መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ
    እመብራሀን ከነሙሉ ቤተሰባችህ. ይጠብቅልን
    ወለተ ሰመአት. ገብረ ስላሴ. ወለተ. ዩውሀንስ. ፅጌማራያም።።።።ገብረ. ኪዳን. ብሬ. ንጉስ
    መላ።ቤተሰባቸን. ። ወድማችን. በረከትህ ይደራብን