ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርች ጥሩ ስራ ነው። ጓንት ብትጠቃሚ..
በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነበር አመሠግናለው ተባረኪልኝ
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ሰርተሽ መጨረሻ ላይ ውጤቱን ስላሳየሽን አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው ነገር ነበር
ዘቢብዬ በጣም ቆንጆና ድንቅ በሆነ መንገድ ሰራሽው ትግስትም ይጠይቃል ጎበዝነሽ እጆችሽ ይባረኩ መልካም ቀን እህቴ 🙏🏾
እውነት ነው የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
ዜድዬ የኔ ባለሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ ችዝ በጣም ውድ ነው ይሄ ጥሩ አማራጭ ነው በጣም ምርጥ በቀላሉ የችዝ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን።👍👍🙏🙏ሼር
ደህና ሰንብት የገበያ ቺዝ ደግሞ ውድነቱስ ዜድዬ ዋው ብያለሁ ሞያ
MashaAllah..demo kayehuachew kelel adrgesh new yasayeshin bzu eka satitekemi
አመሠግናለሁ የምፈልገዉነገረ ነበረ ቴኪዉ።
እናመሰግናለን ቆጆ ነው
እናመሰግናለን ተባረኪ
ሰላም እህታችን አገራ ቤት በቀላሉ መስራት ይቻላል ማለትነው
Waw masha Allah yene balemoya ejsh yibarek berch
እጅሽ ይባረክ
Thanks sis
Wow wow wow 100 thank you you are amazing አመሰግናለው please can you make simple and delicious burger
ተባረኪ ቆንጆ ነው።
የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
Good job girl
ዋው፡በጣምአሬፍነው
አቼቶ ወይም ሎሚው ችግር አይፈጠርም?
ምንም ችግር የለውም ሁለቱም አሲድነት ስላላቸው ነው የሚፍለጉት❤
ተባረኪ ቆንጆ ነው።😍😍😍
በርች ጉበዝ
Very good zed
Betam enameseginalen gin tiyake alegn veniger gimash kubaya new yetetekemshiw lomis gimash kubaya new malet new minitekemew
እናመሰግናለን
Thanks 🙏🏼 my dear
👌አንደኛ ነሽ እጅሽ ይባረክ😍
Thank you Z. Tebareki
እናመሰግናል
Modern nber Ena chize betsetes albey mn sehun new gn be manegewo wetete metekm ichalem
ለአድ ኩባያ አቸቶ ምን ያህል ወተት እንደተጠቀምሽ ብናቀው ጥሩ ነበር
Wow I didn’t know we can make mozzarella cheese at home this easy, thank you Z ye❤️
Thank you ❤🙏
ማጥለያ ተጠቀሚ
ዜድዬ ድምፅሽን ስወደው ሲያምር##❤❤ ዜድዬ የዱቄቱ አይሆንም?? አሁን ላይ ወተቱን ሁሉ በውሀ ይቀላቅላሉ
Mamay yelam wotet yihonal Addis yetalebew
Thanks dear!
ለስንት ቀን ነው ፍሪጅ መቀመጥ ያለበት?
ለኬክአይሆንም
በቢጫ እንዴት ነው
የዱቄቱ ወተት አይሆንም ?? የሚገባ ግብአት ጨው?? ፍሪጅ ውስጥ ረጅም ጊዜ ይቆያል???
ጀግና
sartesh asyen
slezi enate yetashege wetet metekem echilalew?
ዋውውውውውውው ውድድድ
wow 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ቅንጆ ነዉ 👍👍👍👍
Wow
እኔ ልሞክረው ነው ኢንሻአላህ ቆጆ ይሆናል ብዬ አሰባለሁ 💋🌼👑🎂💪
tanks
የኔ ውዴዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ብዙ ቅን ሞከሪ አልትሳካልኝም ነበረ ያንች ግን ይለያል ከምሪ ነው ድሠብሎኛል❤❤
Ingredients for making mayonnaise
Achto sebza TruAdlm Malt Nw
Thanks ❤️❤️❤️🥰🥰🤠🤠🤠
አመስግናለሁ
አቺቶ ማለት ምድነው ኽል ማለት ነው
wow
Btame aref argse newe ysarswe egate yberku gobze berte 😘🙏
Is cheese an Ethiopian food?
እኔ በ2 ሌትር ወተት የሰራሁት የወጣልኝ አንቺ ከሰራሽው 3 አጥፍ ያንሳል ማለቴ በጣም ትንሽ ነው የወጣው ለምንድን ያነሰብኝ?
Wawu
የላም ወተት ይሆናል ?አቼቶ ከሌለ ምን እንጠቀም
ሎሚ
Watching 😘😘
Wow thank you so much 🙏 🙏
You're the most welcome❤❤
ሰላም እንዴትነሸ ማንኛውም አቸቶ ይሆናል
አዎ ማማዬ ይሆናል ❤👍
👍👍👍👍😋😋😋❤❤❤❤
Tbareky
😘👌
እኔ ግን ሙቅ ዉሀ ውስጥ ሳስቀምጠዉ ዙሮ ፍርስ ነዉ ያለብኝ
Baa pizza maserati yichalali indee
አዎ ፒዛ,ፓስታ ፉርኖ እና ላዛኛ መስራት ትችያለሽ❤❤
Metenun wetet 1litr new?
1ሌተር ከግማሽ ይሆናል እኔ የተጠቀምኩት ግን መጠኑን ማሳነስም ማብዛትም እንዳንቺ ምርጫ ይወስነዋለው 👍
Thank u betam 🙏🙏🙏
የተቃጠለዉን የገብስ እጣብ መጠጣት ነዉ ትርፉ በሽታ
✅💞✅💯💯💯✅✅❤️❤️
Normal wetet new
አዎ የኔ ቆንጆ❤
Shukuran
.በናትሽጓንትአድርጊ
Gobez bale moya
❤❤❤❤🙏🙏🙏
Venger አድርገን እሳቱ መጥፋት አለበት

የላም ወተት ይሆናል ?
አቼቶ ከሌለ ምን እንጠቀም