የደራው ጨዋታ/Yederaw Chewata: ተወርቶላቸው የማያውቁ የካራማራ ጀግኖች፡፡ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2018
  • የደራው ጨዋታ/Yederaw Chewata:የተዘነጉትና ማንም ስለነሱ አውርቶ የማያቀው በኢትዮጵያና በሶማሌ ጦርነት የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆች የሆኑት ሃምሳለቃ ባሻ አሊ በርኬ፣አቶ ገስጥ ተጫኔ፣እንዲሁም ሻለቃ ሽፈራው ተክሉ በወቅቱ ስለነበረው ታሪክ እንዲህ አጫውተውናል፡፡
    ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት፡ / yederawchewata

ความคิดเห็น • 28

  • @hamonateddy8290
    @hamonateddy8290 3 ปีที่แล้ว

    የምር ፊልም ነው የመሰለኝ ፎ እዲም አለ ክብር ለጀግኖች

  • @almazalmaz1898
    @almazalmaz1898 5 ปีที่แล้ว +3

    የሚገረም ታራክ ዘመን የማይሸረው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 2 หลายเดือนก่อน

    አዝናለሁ ባሻ ዓሊ በርኬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዎን በዐጸደ-ገነት ያሳርፍልን። እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ምንግዜም እንደነ ዓጼ ቴዎድሮስ፣ ዮሐንስ፣ እምዬ ምኒልክ፣ ሌተና ጄኔራል ጃገማ ኬሎ፣ ኮሎኔል አብዲሳ ዓጋ ሁሌም ሲታወሱ ይኖራሉ አባቴ።

  • @fitsumwelday6111
    @fitsumwelday6111 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ደሬ እና አዜባ ይህቺ ሃገር የጀግና ጡር አለባት የሌባ ሲሳይ ነች

  • @Zola406
    @Zola406 4 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia real hero Ali Barek 💚💛❤️

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 ปีที่แล้ว +4

    ደረጀ እና አዜብ ከልብ አመሰግናለሁ🙏ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @unitefortruth1312
    @unitefortruth1312 5 ปีที่แล้ว +3

    ደሬ እና አዚ በጣም ነው የማመሰግናችሁ እነዚህን የተረሱ ጀግኖች : ይህችን እናት ሀገር የተባለችን ኢትዮጵያ እንደዛ ደማቸውን አፍስስው አጥንታቸውን ከስክሰው አንድነቷን ጠብቀው ያቆይዋትን ሀገር አሁን ደግሞ ቆራርስው ሊበሏት የደረሱ እንደንዚህ አይነት ምንም አይነት ሰብአዊ ሞራል የሌላቸው እኔ ብቻ ልኑር የሚል ስግብግብ ትውልድ ላይ ደርሰናል:: ለማንኛውም ደሬ እና አዚ ትውልድንም ለማነፃፀር ይረዳ ዘንድ የምታቀርቧቸው ዝግጅቶች በጣም ውብና ማራኪ ናቸው በዚሁ ቀጥሉበት::

  • @dj-nada9430
    @dj-nada9430 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና መከበር አለበት
    ስለዚህ ጀግና ሰምቼ አላውቅም ነበር በጣም ክብር ይገባዋል።

  • @yemerkatosew303
    @yemerkatosew303 6 ปีที่แล้ว +11

    ደረጀ ባክህ በምን በኩል ጀግናው አሊ በርኬን ማግኘት እንደሚቻል ብታስታውሰን።
    ወይ ሀገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የሚባለውን በአይናችን እያየን ነው። አደራ ደረጀ

  • @ejersayoel8422
    @ejersayoel8422 6 ปีที่แล้ว +5

    What an amazing story !!! What a hero Ali barke the real Ethiopia .

  • @sanchomola766
    @sanchomola766 5 ปีที่แล้ว +2

    Lemanem azemari hawelet kemeteseru le Ali hawelet yeseralet👍

  • @wedaawekjeberajebera1663
    @wedaawekjeberajebera1663 5 ปีที่แล้ว

    ጀግንነታአቸዉ እጅግ ማአራኪ ዋአጋአቸው አስለቅሶኛአል አሊ በኬ የአገር ባለውለታ ደሬእና አዜብ ዘመናችሁ ይባረክ የማላው አሳወቃችሁኝ።

  • @saaafzali4578
    @saaafzali4578 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናው አሊ በርኬ እን ውድ አለን

  • @nibastopol
    @nibastopol 3 ปีที่แล้ว

    Dere And Azeb please bring "TUTA" Ali Berke`s Partner to Yedereaw Chewata

  • @4mood
    @4mood 6 ปีที่แล้ว +4

    Dere & Azeb, I could not control my tears too when I heard the wordings at the end i.e. the current situation of Ali Berke. There are many Ethiopians who paid huge price for our country & nation but forgotten on the street like a stranger. Ethiopians who faught against fascist Italy & expansionist Somali are my true heros of all time.

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ፕሮግራም ለምን ተቋረጠ?

  • @riyadhriyadh9785
    @riyadhriyadh9785 5 ปีที่แล้ว +2

    " እማማ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ " ደሬ እና እህት ጋዜጠኛ ከልብ እና መስግናለን ! አዋ ያስለቅሳል ! ወንድማችንንም ካራማራ ላይ መስወአት አድርገናል።ክብር ለጀግኖቻችን

  • @user-nu2uo4qf4q
    @user-nu2uo4qf4q 3 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 4ለምን አልተለቀቀም?

  • @mamoushhh
    @mamoushhh 5 ปีที่แล้ว +1

    Where is part 2 karamara

  • @bereketamare1425
    @bereketamare1425 6 ปีที่แล้ว +4

    ካራማራ ክፍል 4 አለው ወይ?

    • @fanuelyodit7219
      @fanuelyodit7219 4 หลายเดือนก่อน

      ኣዋ የፋኖ ይቀጥላል

  • @shewatube8574
    @shewatube8574 5 ปีที่แล้ว

    ካራማራ ክፍል 4 አለው ወይ? i could not find it

    • @honnatamiru5413
      @honnatamiru5413 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👌👌😎😎😎👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @omyish5043
    @omyish5043 5 ปีที่แล้ว

    የድሮው ጨዋታ እናንተን ይመስል የስድስተኛ ፍፁም የለም በአሊ ባራኪ ጀግንነት ስድስት አሁን ባለው ሕይወት በጣም እያዘንኩ አይ ሀገሬ ጀግኖች አየፈረሸ ምነው መጨረሻቸው እንዲህ ይሆናል ? ግን ሁሌም አንድ አባባል ደግሞ ይመጣብኛል የምተለሸ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለው ለማነኛውም ይሕን ጀግና በግሌ እንዲረዳው ስለሚፈልግ እባካችሁ የናንተን ስልክ ላክልኝ ወይም አዲስአበባ ሰመ

    • @omyish5043
      @omyish5043 5 ปีที่แล้ว

      ላፈላልግቸሀ በጣም ልቦናዬነ ይነካኘ ታሪክ ነው። በርቱ የጥፋትና ባለውለታዎች ሁሉ አፈላልገን አናቀርብ አመሰግናለሁ በጣም በጣም ፍቅር ያሸንፋል።

    • @eyosiyasematiwos1124
      @eyosiyasematiwos1124 ปีที่แล้ว

      Entered yene jegene Ali

  • @aleethio6345
    @aleethio6345 5 ปีที่แล้ว

    Where is Shaleka bash’s Ali Berke now ,can we have his phone number.