የትህነግ ክፋት በዶክተር ኢንጂነር ጥላሁን ኤርዱኖ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 35

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro291 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Tilahun, wow! Thank you for your an outstanding eloquence and aptitude about the enemies of Ethiopia. I applaud you for your concern of your country, Ethiopia!

  • @eke1914
    @eke1914 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for your excellent advice 👍

  • @mickywondimu9323
    @mickywondimu9323 3 ปีที่แล้ว +1

    Very sharp view 👌. You are so wonderful it's a pleasure to share citizenship with such a brave and balanced person.

  • @abaynehayelebelay9552
    @abaynehayelebelay9552 3 ปีที่แล้ว +2

    ከዶክተር ኢንጂነር ጥላሁን ኤርደኖ ጋር ኮረም ላይ እንተዋወቃለን። መፅሐፉን ገዝቼ ለማንበብ ጓጉቻለሁ። በእውነት ላይ የተመሠረተው የተሳካ ገለፃው ፣የሐሳብ ተያያዥነቱና የቋንቋው እጅግ ማርኮኛል፣ከፍተኛ እርካታም ተሰምኛል። አድናቆቴ የላቀ የልብ አውቃ ትንተናው ከእርጋታ ጋር ደጋግመው ቢያዳምጡት ብዙ እውቀት የሚገኝበት ነው።
    ከብዙ አመታት በኋላ ስላየሁህና ድምፅህንም ስለሰማሁህም በጣም ደስ ብሎኛል። ብንገናኝ ደስ ይለኛል።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 3 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ኢንጂነር ጥላሁን ያነሳቸው ዋና ዋና ጉዳዮች የትህነግን ክፋትና የሤራ ፖለቲካ በሚገባ አድርጎ ያጋለጠ በመሆኑ እኛ ኢትዮጵያውያን ተባብረን የትህነግን ልናስወግደው ይገባል።
    ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘላለም ትኑር።

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ ብዙ የተደበቁ ምሁራኖችን በመታየታቸው ይበርታ ያሥብላል

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +3

    Dr.TILAHUN ✅
    Genuinely THE BEST EDUCATED ETHIOPIAN SCHOLAR, Thank you

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr. TILAHUN 👍
    THANK YOU FOR EXPOSING TRUE FACE OF TPLF NATURE ✅

  • @berhanuwoldegiorghis9499
    @berhanuwoldegiorghis9499 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ትንታኔ ነው። ስሚ ከተገኘ።

  • @mulugetamekete6028
    @mulugetamekete6028 3 ปีที่แล้ว +2

    የተቀደሰ ሰው የተቀደሰ ዓዕምሮ ይኖርዋል እግዚአብሔር ያበርታህ!!

  • @tsegayeadege8436
    @tsegayeadege8436 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎ !! ኢትዮጵያ ብዙ የተደበቁ ምሁራኖች አሉዋት ::

  • @rasfele1
    @rasfele1 3 ปีที่แล้ว +1

    Everything he said is True.

  • @user-cd9bt9bn9k
    @user-cd9bt9bn9k 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እባክዎ በዛው በራሳቸው ሚዲያ ለጫታም እና ለሰካራም ለአማራ ትውልዶች ለሀብት እና ለስልጣን ብላችሁ ኢትዮጵያ ሊያፈርስ ከሚነሳ የኢትዮጵያ ጠላት ሁላ በባንዳነት አድራችሁ የኢትዮጵያን መከላከያንና ለህልውናቸው የሚዋደቁትን ፋኖዎችንን እና ሚሊሻዎችን አትፍጁብን አታስፈጁብን አለበለዚያ እንደ አባታችሁ ትህነግ መጨረሻችሁ ዱር ለዱር ተንከራቶ መኖር እናደርገዋለን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተባበረ ክንድ ብለው ምከሩልን!

  • @mohammadabaire1231
    @mohammadabaire1231 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዬፕያ ህዝብ ባህሉ፣ ቕንቕው፣ ሃይማኖትን መጠቀም ይወዳል። በድበሩ ዙርያ ከሚገኙ ክልሎች ጋር በንግድ ይገናኛል፣ ይገባያል። ሀገር በሩቅ ጠላት ስትወረር ሁሉም ብሄሮች አንድ ላይ ሆነው ጠላትን ይዋጋሉ። እንዲህ ስለ ሆነ ነው ነጻነታችንን አስካብራን የቆየነው።
    ባለፉት ሃያ አመታት ግን ለስልጣንና ሃብትን ለማጋበስ ሲሉ ባለስልጣናት በብሄር እያመካኙ እርስ በርስ እያጣሉን ነው። ይህ አካሄድ የሚቀረው ህዝቡ ነቅቶ ብሄርን መስረት በማድረግ ለግል ጥቅማቸው ብለው አመራሮች የሚፈጥሩትን እርስ በርስ የማናቆር ተንኮል ማክሽፍ አለበት። እንዲህ አይነት ያለው ችግር እንዳይፈጠር በመንግስት ደረጃ መመርያ ተዘጋጅቶ ስራ ላይ መዋል አለበት።
    ህዝቦች በቕንቕቸው መናገር፣ መጻፍና ማንበብ፣ የባህል ልብሳቸውን መልበስ ያስደስታቸዋል። ይህ የተፈጥሮ ጸጋ መጥፋት የለበትም። ለሀገርም ክብር ነው። የተፈጥሮ ጸጋም ነው።

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 3 ปีที่แล้ว +2

    የወያኔ ታሪክ እንደሚያመለክተው ከደደቢት በረሃ ኦርጂን ( ሲመሰረት) እስከ ደደቢት በረሃ ዴስትኔሽን ( ሲደመሰስ) ድረስ በትግራይ 19 አመታት በስልጣን 27 አመታት ሲኖር ምን ያህል እና ምን አይነት የእንቅልፍ መርፌ ወያኔ ወግቶ
    ህዝቡን እንዳስተኛው ብቻ ፈጣሪ ይወቅ ።
    አሁን ኢትዮጵያ ከ46 አመታት በሁዋላ ነው ትልቅ የፓለቲካ የእንቅልፍ ማደንዘዣ መርፌ በወያኔ ከተወጋችበት እና ከተኛችበት ተነስታለች ።
    ለዚህም ነው አሁን ወያኔ የወጋው የማደንዘዣ መርፌ ኤክስፓየርድ አድርጎበት TPLF እንደገና
    ሌላ የኢትዮጵያን ፓለቲካ እና ህዝቡን በእንቅልፍ
    ማደንዣ መርፌ ሊወጉት ሲሉ ነው ህዝቡ ከተኙበት ከአንቀላፋበት ተነስቶ እየተፋለማቸው ያሉት ።

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro291 2 ปีที่แล้ว +1

    Ras Mengesh Seyoum

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 3 ปีที่แล้ว +2

    ገና ስከፍተው የሚገርም ትንተና::

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว +2

    እደው የሥራቸውን ይሥጣቸው 😭😭😭

  • @ayushkareayaniita5089
    @ayushkareayaniita5089 3 ปีที่แล้ว

    Naftenia Amhara they only fake drama war is hate speak🤮

    • @dilegetahun6744
      @dilegetahun6744 3 ปีที่แล้ว +1

      Ayantu,who are you, members of blood suckered group

    • @eke1914
      @eke1914 3 ปีที่แล้ว +1

      Laren how to use respect for our nation 👏

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +1

      👹EBAB ASHKER AGAME 👹

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 3 ปีที่แล้ว

    የምልልከ ሰፋሪ. ሁሉም አቃፊ ሆኖ. መቀጠል ከመሻት የተነሳ እቶፕያ ወደ አዘቅት ትወርዳለች
    ሁሉም በቤቱ አባት መሆኑ ለምን ይቸግራችሁል ቤት አልባ ካልህክ በቀር።

  • @mbr5833
    @mbr5833 3 ปีที่แล้ว +1

    What a balanced scholar¡ I am sorry for the country: this the best fruit of Ethiopia who writes his hatred in a document and earn money out of his garbage. He even dare to mention the other side of his scale of judgement. I want to know which lowely school he attended. Sad

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 ปีที่แล้ว +1

    Yamara Kuter I telate badean new

  • @ayushkareayaniita5089
    @ayushkareayaniita5089 3 ปีที่แล้ว

    Neftenia Amhara🤮🤮🤮🤮

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 3 ปีที่แล้ว +1

      አማራ በቁምህ ያሳራሃል የማትጨርሱትን አትጀምሩ ቅማላም ሁላ!!!!

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 3 ปีที่แล้ว +1

      ነፍጠኛው ንፍጥ በንፍጥ ያረግሃል ንፍጣም!!!!

    • @lrn2-lrn224
      @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +1

      👹EBAB AGAME 👹