ela tv - Bisrat Surafel - Malefiya - ማለፊያ - New Ethiopian Music 2023 - ( Official Audio )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 231

  • @ayalkibetdemsu7400
    @ayalkibetdemsu7400 ปีที่แล้ว +63

    ትክክል ሁሉም ነገር አላፊ ነው በሚልፋ ቀኖች ውስጥ የሚያልፍ ሰዎች ነን ሀሳባችን ህልማችን ስቃያችን ደስታችን ብራችን ልክ እንደ ጉሙ ናቸው ቲንሽ ሲቆይ አብረውን የሉም

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 ปีที่แล้ว +4

    ለኔ ነው ይሄ ነገር የተዘፈነው😢😢😢

  • @Tsgetube
    @Tsgetube 9 หลายเดือนก่อน +7

    የማያልፉ የሚመስሉኝ ነገሮች እያየሁ ነው በዚህ ሰሀት ግን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እፅናናለሁ ብስሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @daveyoutube724
    @daveyoutube724 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ብስሬ ዘፈኖችህን በሙሉ ወዳቸዋለሁ ነገር ግን ይህ ዘፈን ለኔ በጣም ይለያል ...እኔ ብዙ ችግሮችን ያየሁና እያየሁም የመጣሁ ልጅ ነኝ የእውነት ይህን ዘፈን ስሰማ ግን የምር እፅናናለሁ..አመሰግናለሀ🙏🙏🙏

  • @Mak9208
    @Mak9208 8 หลายเดือนก่อน +3

    ስደት ላይ ሆኜ ስሰማዉ ,,,😭😭😭 አይኖቼ እና እንባዎቼ ተቀጣጥረዉ ይመስል በ አንድ ላይ ይወርዳሉ ,,እና tnk u Bisre..
    Mak from pangani (nairobi

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 ปีที่แล้ว +2

    አልበሙን ተመችቶኝ ነው አድምጬ የጨረስኩት! እውነትም ብስራት ሱራፌል ትክክለኛ የአባቱ አልጋወራሽ እንደሆነ ያስመሰከረበት ሌላኛው ምርጥ አልበም ነው።
    በእውነት ብስሬ እናመሰግናለን!

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 ปีที่แล้ว +12

    This song has my heart 😭💔😭💔😭💔 thank you Bisrat for the gift of remedy the lyrics have 🤗🤗🤗 your music serves as therapy 🙏🙏🙏

  • @yeshanbelaysheshm1591
    @yeshanbelaysheshm1591 27 วันที่ผ่านมา

    አመት አመትን እየተካ ብዙ አመታት ቢቆጠሩ እንኮን ይሄን ሙዚቃ ከልቤ አያጠፉትም# ብዙ ማዕበሎችን አልፌበታለሁ🙏 እናም ቃል እገባለሁ(19/04/2017) እንድ ቀን በሰዉ ፊት ዉለታህን የምመሰክርልህ ይሆናል🙏

  • @Fraajunior
    @Fraajunior 4 หลายเดือนก่อน +1

    Am in nairobi 🇰🇪🇰🇪from ethiopia🇪🇹🇪🇹 when i listen to ur music i feel like hopeful thankyou bisre you did it .

  • @kidistgirma2825
    @kidistgirma2825 ปีที่แล้ว +6

    ብስሪዬ የኔ አዋቂ ስወድህ ጀግናዬ ነህ

  • @abebanegatu9198
    @abebanegatu9198 ปีที่แล้ว +1

    I hope so. እንደ ዘፈንህ እንደ ንፋስ የሚያሳልፈው ጌዜ በሰላም ያምጣው. በጣም ቆንጆ ግጥምና ዜማ. በጣም እናመሰግናለን ተስፋ ስለሰጠኸን

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 ปีที่แล้ว +5

    ብስሬ አሪፍ ነው ። መጀመሪያ ይዬ ነው ዘፈን ነው የሰማሁት አንተን ነብሱን ይማረው የአባትህንም ዜማ አስራር እዚህ ዘፈን ላይ በደንብ ሰምቼባታለሁ እግዚያብሔር ይርዳህ ።

  • @markos7615
    @markos7615 ปีที่แล้ว +14

    ብስሬ !!!! ምርጥ ስራ ነው
    በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ተስፋ ስንቆርጥ!!! ተስፋ ስለምትሆኑን እናመሰግናለን

  • @Tsionargaw143
    @Tsionargaw143 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ሁሉም ያልፋል! ለኢትዮጵያችን❤❤

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 ปีที่แล้ว +5

    ብስሬ ምርጥ ሰው እጅግ አከብርካለው ❤ ምርጥ ስራ ነው በርታልን

  • @Azeb2221
    @Azeb2221 ปีที่แล้ว +11

    ብስሬ ሁሌም የልቤን በዜማ አጣፍጠህ የምትገልፀው ነገርስ 😮❤👌

  • @AlexKassa-u9o
    @AlexKassa-u9o ปีที่แล้ว

    ብስሬ ትክክል...ይህ ደመና ይህ ንፋስ ያልፋል ማለፊያ ሲል ነው ማለፊያ ድንቅ ስራ ነው

  • @KiffiyaAbdela
    @KiffiyaAbdela ปีที่แล้ว +5

    በጣም የገረመኝና የዘፈኑ ቅመም ለኔ ይህ ነው በእውነት ከሰብነው እኮ ነገ ጥሩ ይሆና እያልን ዛሬን ለማሳለፍ አስበን የደከምንበት የለፋንበት ነገር ወዳልተፈለገ አቅጣጫ ይዞን የተጓዘ ስንቶቻችን ነን ጥሎ መሄድ ጨክኖ መቀል እያቃተን ዛሬን ማለፊያ ስንል መዳን አቅቶን ካሳብ ካፊያ ባሳብ ጠኔ ተጠፍንገን ወደ ሰማይ እያጋጠጥን የፍርድ ቀን የምንጠብቅ ማለፊያ ማለፊያ ማለፊያ ስል ነገን እያየሁ በተስፋ ዛሬ እንዳልሞት ፈራሁ ተስፋ ከእምነት ከተስራ ተነሳሁ ልጓዝ ሳልፈራ ጨለማ ቢመስል የፊቱ ጌታን ካረገ ጉልበቱ ታምር ይሰራል እምነቱ በሚለው ጀመርኩ እናንተስ?

  • @HealthTips-5tips.
    @HealthTips-5tips. ปีที่แล้ว +4

    Best music i can't stop listening right ''yalkal silut eyesefa''..........''YALIFAL' Thank you BISRE'

  • @zomisintu
    @zomisintu ปีที่แล้ว +8

    ተስፋ ከእምነት ከተሰራ
    ያሻግራል ከ...መከራ
    እልፍ ባ...ለ ቁጥር
    እልፍ ያተርፋል ሰው በፍቅር

  • @bunatv5324
    @bunatv5324 ปีที่แล้ว +14

    It has Elias Melka's taste of music arrangement.
    It's so amazing!

  • @mickey376
    @mickey376 ปีที่แล้ว +16

    The best this one ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ i love it

  • @Elsabet-l7w
    @Elsabet-l7w ปีที่แล้ว +4

    ሀገራችን ያለችበት ስቃይ ሰቆቃ ያልፋል❤❤❤ተወዳጅ ስራ

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ብስሬ ❤❤❤
    ስንቅ ነዉ ይሄ ሙዚቃ ብቻ አይደለም !!!
    ከአምስተርዳም (ኔዘርላንድ )

  • @almazasfow8455
    @almazasfow8455 ปีที่แล้ว +1

    Fetari yistih ❤❤❤❤❤❤

  • @invisibledream1825
    @invisibledream1825 ปีที่แล้ว +2

    Enata yhann zefen gabzage betam des blogal ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ErmiasFilfiluGebru
    @ErmiasFilfiluGebru ปีที่แล้ว +1

    ማለፊያ የሆነ ጥዑመ ዜማ።

  • @eyaeladane2488
    @eyaeladane2488 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትም ማለፊያ ነዉ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነዉ 💝አቤት ፈጣሪ የማያልፍ የለም 💝ያልፋል ሁሉም

  • @Nesru23
    @Nesru23 ปีที่แล้ว +4

    ያለ ሟቋረጥ አስር ጊዜ ያደመጥኩት ምርጥ ሙዚቃ ነው ❤❤

  • @MsSm-bw5yr
    @MsSm-bw5yr ปีที่แล้ว

    ብሰራት በጣም ደሰ ሚል ሙዚቃ ነዉ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @misrakesileshe1031
    @misrakesileshe1031 ปีที่แล้ว +1

    ያልፋል

  • @nesre4875
    @nesre4875 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሙዚቃ ብስሬ አንደኛ ነሽ👍👍👍

  • @adisutesfaye6394
    @adisutesfaye6394 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ዘመነኛ ምርጥ ብዙ እንጠብቃለን ብስራት ይመችህ

  • @EphramAyalew
    @EphramAyalew ปีที่แล้ว +2

    Betam arif new esti bisren mitwedut be like giletsulet

  • @raiseup_football
    @raiseup_football ปีที่แล้ว +5

    ፋኑ ጊዳቦ ድንቅ ብቃት ያለው ወጣት አቀናባሪ እና የዜማ ደራሲ ነው ይህን ሙዚቃ ስሰማው ደሞ 👌👌 በርታልን ፋኑ:: ብስሬም ጥዑም አልበም ነው እናመሰግናለን👍

    • @sol3417
      @sol3417 ปีที่แล้ว

      Hey bro, can you write me other amharic musics that Fanu Gidabo arranged? Thank you in advance!

    • @mekedszewdumekedszewdu9175
      @mekedszewdumekedszewdu9175 5 หลายเดือนก่อน

      ​burik full album zemnu negative two single music Wendi mak l think 6or 5 music from album and the son of tamirat desta first single.......

  • @SophiyaLala-ex6ec
    @SophiyaLala-ex6ec ปีที่แล้ว +2

    ኢንሻአላህ
    ያልፋል እንደጉም😢😊

  • @messia8257
    @messia8257 ปีที่แล้ว +2

    ብስሬ ሁሉም አልበሞችሁ ውብ ድንቅ ናቼው ❤

  • @birukgegziabher5744
    @birukgegziabher5744 ปีที่แล้ว +2

    Ohhh bisrat best album keep it up

  • @degnetayanaw4404
    @degnetayanaw4404 ปีที่แล้ว +1

    besri dess mel sera nw berta❤❤🙏🙏

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 ปีที่แล้ว +3

    Wow wow wow ‼️‼️ ግጥምና ዜማ በሚገርም አዚያዚያም‼️

  • @yoni_captures
    @yoni_captures หลายเดือนก่อน

    The best masterpiece from the album 🙏🙏

  • @lina3748
    @lina3748 ปีที่แล้ว +4

    ችግር ፈተና ቢልም ጉም ጉም
    ያልፋል እንደጉም👌
    ለዛ ገራገር ደጉ ወገኔ ለአማራ ህዝብ ይሁንልኝ❤

  • @bemnettolossa
    @bemnettolossa ปีที่แล้ว +3

    ያልፋል 😢😢😢😢😍

  • @amdezemedu5579
    @amdezemedu5579 ปีที่แล้ว +17

    ሰነፍ ሲልፈሰፈስ ሌ'ት ተቀን ያለቅሳል
    የጀግና ልጅ ዘፍኖ ሞትን ድል ይነሳል!!
    💚🧡❤
    የእውነት "አባትህ ስር" አድገሀል!!!

  • @yaredbeyene4360
    @yaredbeyene4360 ปีที่แล้ว +2

    Wow bisre #1 album

  • @anleywudu-tj8iz
    @anleywudu-tj8iz ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድም❤❤❤❤❤❤

  • @selambelayjida9136
    @selambelayjida9136 ปีที่แล้ว +1

    Ewnte new bisrate terara new gobeze lebu berta betam new arif new

  • @አገሬዋለልኝ
    @አገሬዋለልኝ ปีที่แล้ว +2

    😢😢💔 እውነት ነው ሁሉም ያልፋል l ዎው

  • @elsakassa7982
    @elsakassa7982 ปีที่แล้ว +1

    Yalfal ende gum betam yewededkut musika

  • @KingAbiye-js1hg
    @KingAbiye-js1hg ปีที่แล้ว +1

    የማያልፍ የለም ትክክል ነው ❤🙏

  • @yoditassefa6717
    @yoditassefa6717 ปีที่แล้ว +1

    የማያልፍ ቀን የለም

  • @tsge-of6rj
    @tsge-of6rj ปีที่แล้ว +5

    Wow nice song with beautiful lyrics and rhythm♥️♥️♥️

  • @salammm4605
    @salammm4605 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛየ❤

  • @israelamante3345
    @israelamante3345 ปีที่แล้ว

    ብስሪ ልብን ስርስር የሚያርግ ሙዚቃ ስለአበረከትክልን አመስግናል።

  • @tina9128
    @tina9128 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ድምፅህ ጥሩ ነገሮችን ያስታውሰኛል ❤❤❤ ጥሩ ስራ ነዉ

  • @Liam_M-z2b
    @Liam_M-z2b 6 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ ይሁን በዉኔ አላቅም እንጂ የዚህን ሙዚቃ ግጥምና ዜማ ደራሲ እኔ መሆን አለብኝ። ከኔ በላይ መከራዉ አላልቅ ያለዉ ውዉ አለንዴ?😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TselotFikadu-qp8rq
    @TselotFikadu-qp8rq ปีที่แล้ว

    ምርጥ አልበም ነው ብስሬ በርታልን

  • @nurilgnbirhanu-official4943
    @nurilgnbirhanu-official4943 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ ሁሉም ያልፋል

  • @freytilahun8014
    @freytilahun8014 ปีที่แล้ว +1

    የማያልፍ የለም 🙏😍

  • @KalkidanZewdu-y9e
    @KalkidanZewdu-y9e 11 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ሲከፋኝ ማዳምጠው ሙዚቃ 😭😭

  • @melkwold3873
    @melkwold3873 ปีที่แล้ว

    Malefya sira new! Kudos!

  • @abzdeg8923
    @abzdeg8923 ปีที่แล้ว +1

    ብስራቴ❤💖

  • @romanzegeye5467
    @romanzegeye5467 ปีที่แล้ว +1

    Amazing song 👍🏼👍🏼

  • @Nesru23
    @Nesru23 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው 🎉🎉
    በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤

  • @sefinewdelelegn4748
    @sefinewdelelegn4748 ปีที่แล้ว +3

    my favorite ethiopian musican bisrat በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤❤

  • @selam461
    @selam461 ปีที่แล้ว +1

    The best song ever, I can't stop hearing this song❤

  • @ruth7536
    @ruth7536 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @henokdasalegn1283
    @henokdasalegn1283 ปีที่แล้ว +1

    gerate music

  • @melakuabrahamredda2261
    @melakuabrahamredda2261 ปีที่แล้ว

    Malefia............sil new malefiaaaaaa

  • @AntenehBelay-w7b
    @AntenehBelay-w7b ปีที่แล้ว +1

    Bisre , great work

  • @wondwesenkoyachew8516
    @wondwesenkoyachew8516 ปีที่แล้ว +1

    My great musician bisre! Dink sira keep it up!

  • @yeafarkonjo6225
    @yeafarkonjo6225 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet new❤

  • @VansSword
    @VansSword 10 หลายเดือนก่อน

    የኛ ህይወት😢😢

  • @robelhaile7991
    @robelhaile7991 6 หลายเดือนก่อน

    he is a good artist. we have to support our young artist

  • @saronteshome4401
    @saronteshome4401 ปีที่แล้ว +1

    Wow ewnet nw yalfal

  • @berketadisu5270
    @berketadisu5270 ปีที่แล้ว +1

    waw ulem alefal

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว

    የኔ 💝ዉብ ነህ 💝ዘላለም 💝

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 ปีที่แล้ว +7

    Wow so beautiful 100% true 👍

  • @HomieyAbigthomiy-dl9zv
    @HomieyAbigthomiy-dl9zv ปีที่แล้ว

    Bisrye e/r yebrkhe arif sera...!

  • @aria.jahelanishani.aviram
    @aria.jahelanishani.aviram ปีที่แล้ว +2

    I like this one too 🎉

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro ปีที่แล้ว +7

    በፈጣሪ ለነገሩ ያአባትህ ልጅ አደለህ 🎉🎉🎉🎉 አልሃምዱሊላህ ትናንት አልፏል ዛሬም ትናንት ነገም ዛሬ ይሆናል 😢😢 ❤❤❤

  • @abrhamalemu2364
    @abrhamalemu2364 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ያልፋል❤😢

  • @frehiwotgetachew9203
    @frehiwotgetachew9203 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ሁሉም ያልፋል!!!👏

  • @Tizazu.Moges-Dara
    @Tizazu.Moges-Dara ปีที่แล้ว +4

    ቅንብሩ ብቻኮ ሌላ አንድ ሙዚቃ ነው
    /ፋኑ ጊዳቦ/ እናመሰግናለን!

  • @skayskay142
    @skayskay142 ปีที่แล้ว

    The best song thanks

  • @mahitube2320
    @mahitube2320 ปีที่แล้ว

    My number 1 choice
    good job

  • @tikcng6482
    @tikcng6482 ปีที่แล้ว +2

    Currently I’m saying this to my self everyday

  • @epaentertainment5128
    @epaentertainment5128 ปีที่แล้ว +1

    Bsrat ke etyopian zefaj andeja kegobezoch goboz new nic best album ❤❤❤from eritrean ❤❤❤

  • @hayatkumlachew8277
    @hayatkumlachew8277 ปีที่แล้ว

    ብስሬያችን ❤❤❤❤

  • @Say.1234
    @Say.1234 ปีที่แล้ว

    Song of the year

  • @Emuwork
    @Emuwork ปีที่แล้ว +1

    Surya jegna nek

  • @nuredinmustefa5319
    @nuredinmustefa5319 ปีที่แล้ว +1

    Simn melak yawetawal alu bisrat aydel ende yizesh yemeteshiwu bisre❤

  • @ShechoSelamo-uj6yo
    @ShechoSelamo-uj6yo ปีที่แล้ว

    Bisrat malefeya yemigerm Denk setota new bezih gize yesetehen eshi bisre gobez gobez

  • @achuye
    @achuye ปีที่แล้ว

    I love u Bisre for making zis song...heart touching😭😢..keep it up bro!

  • @mandefrawujfkshambe6963
    @mandefrawujfkshambe6963 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @dawitsod4512
    @dawitsod4512 ปีที่แล้ว +3

    its amazing music

  • @GuruGara-w1l
    @GuruGara-w1l ปีที่แล้ว

    ያልፋል እንደጉም❤

  • @Hana563_55
    @Hana563_55 ปีที่แล้ว

    Amazing 🎧🎧

  • @mimitamrat5604
    @mimitamrat5604 ปีที่แล้ว

    Wow tach my heart its it's best