የሰኞ ውዳሴ ማርያም - ውዳሴማርያም ዘሰኑይ (ለሚያነቡ በጽሁፍ ጭምር በፓዎር ፖይንት የተዘጋጄ)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ውዳሴ ማርያም ዘሰኑይ/ የሰኞ ውዳሴ ማርያም በግአዝ ቋንቋ/The Praise of Saint Mary the Mother of God ፡ መጻሕፍ ለመግዛት ይህንን ይጫኑ፥ amzn.to/34kkw55
ቅዱስ ኤፍሬም የደረሰው የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ውዳሴ ወይም ምስጋና መጽሐፍ ቅዱሳዊና የ አመቤታችንን ምርጫ፡ ታላቅነት፣ ቅድስና፣ በአጠቃላይ ሙሉ ጸጋ የሚገልጽ ነው፣ በቀላል መንገድ ከኣውደ ጥናት ተማሩ፡ በጸሎትነቱም ተጠቀሙ፤
ምምሃረ ፡ ልሳነ ፡ ግዕዝ - MEMHĀRA LESĀNA GE'EZ: RESOURCES FOR LEARNING GE'EZ-- THE CLASSICAL LANGUAGE OF ETHIOPIA
የግ እዝ ትምህርት ቤት
Ge'ez is one of the most historical and rich languages of Semitic groups languages. Learn Geez language and become languages expert and gain confidence in any knowledge. The Ethiopian scholars named Geez language "The mirror of knowledge, the mirror of wisdom. if you want to become author, writer, artist, etc. you must learn Geez geez language. Learning Ge'ez Language with Awde Tinat ZeGe'ez is very easy, simple, and quick; you will become Ge'ez language reader, Speaker, and writer with is short time specially if you know Amharic or Tigrigna Language.
Many Ge'ez language scholars have witnessed about Awde Tinat and Awde Tinat ZeGe'ez simple, clear, and sophisticated teaching methods including Megabe Hadis Eshetu Alemayehu, Liqe Liqawunt Yared Kasa, and Ge'ez Language Instructor at Aba Selama Kesate Birhan Theological College Resene Kidane
I am also planning to teach Amharic Language for beginners and and for visitors to Ethiopia as well as Amharic and languages in English.
የግእዝን ቋንቋ ለመማር ብቸኛውና ትክክለኛው ቦታ ወይም ትምህርት ቤት አውደ ጥናት ዘግእዝ መሆኑን ያውቃሉ? ልክ ነው! በአውደ ጥናት ዘግእዝ መማር በጣም ቀላል፤ ግልጽ እና ፈጣን ነው፤ ልክ አንድ ሁለት ሦስት (1፣2፣3) እያሉ እንደ መቁጠር ነው።
የግእዝ ቋንቋ የጥበብ፤የታሪክ እና ከሕያው አምላክ ጋር የሚያቀራርብ የመልካም ሥነ ምግባር ቋንቋ ነው።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌺💐🌺💖🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐🕊🌷💞
አሜን ቃለህዪወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን በእውን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር እድሚና ጤናይስጥልን መምህራችን
አሜን ተባተኩልን❤️❤️❤️
ቃለህይወትቃለበርከትያስማልንአባታችንአሜን
መምህር ግን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
በጣም. ጥሩ. ስራ. ሰራቹ. አመሰግናለሁ🎉
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን የቆየ ቢሆንም ማመስገን እፈልጋለሁ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
መ/ እግዚአብሔር ይስጥልን
የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አሜን::
አሜን ፫ ቃለ፤ ህይወትን ያሠማልን።መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ያቆይልን አሜን ።
ቃል ሂወት የስማዓልና አቦታት
can you continue please all wudasey marym monday to sunday thanks dear
ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዉዲሢ,ሚሪዪሚ,
ሰላም የሰኞ ግማሹን ማግኝት አልቻልኩም እባክህ ላክልኝ።
ካስተማሩ እስከ መጨረሻው በደንብ ማስተማርን ነው
ምን ማለት ነው? ግልፅ ማድረግ ይችላሉ?
እህት የምጥይቄውን በስነስረአት ጠይቄ ይህ የስኞነው የማክስኞን ፍልገሺ አዳምጨ እጅ ትክክል ነው ትምህረቱ
Fdre
መምህር ግን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን