ምርጥ መሪ ማነው? || አቶ ሙከሚል በድሩ || ምርኩዝ 23 ኋላ እና ፊት || ሚንበር ቲቪ || Minber TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @sefamekahussen6655
    @sefamekahussen6655 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጨምርልህ፤ ንግግርህ በማሳያ/በምሳሌ የተደገፈ ስለሆነ እጅግ በጣም ጠቃሚ እና በተደጋጋሚ ሊደመጥ የሚችል አነቃቂ ንግግር ነው፡፡ ማሻአላህ! ሚንበሮችም አላህ ኸይርጀዛ ይክፈላችሁ፡፡

  • @ismutemam767
    @ismutemam767 2 ปีที่แล้ว +13

    ጥሩ ዝግጅት ነው ግን ሴቶቹን ብዙ ካሜራ ውስጥ ባይገቡ እላለው የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙ እናቶች ትዝብት ነው አስተያየታቸውን ላድርስ ብዬ ነው

    • @hassinismail9823
      @hassinismail9823 2 ปีที่แล้ว +1

      ወሬ

    • @ismutemam767
      @ismutemam767 2 ปีที่แล้ว +1

      Malet yefelekut tadamiwocun nw andad wetat setoch alebabesachew ena yaltegeba akuahuanachew kene alfo enaten ena leloch enatochn sirebsh selayew nw

  • @መሬምነኝስደተኛዋ-ዐ2በ
    @መሬምነኝስደተኛዋ-ዐ2በ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሰላም ጀግናየማ ተወልዷል እደግልኝ ወሳኝ ወሳኝ ሀሳቦችን አስተሀል እደዝህ ቆጠጥ ኮርኮም አድርጎ ሚያነቃ ጀግና ሲኖር እዲህ ደስ ይላል ደጋግመህ ና እሽ

  • @ቀሚtube4409
    @ቀሚtube4409 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ተመስጬ ከመከታተሌ የተነሳ ስጨርስ ላጨበጭብ እጄን ሳቀሳቅስ ለካ ቤቴ ነኝ

  • @sedoshalisha7774
    @sedoshalisha7774 ปีที่แล้ว

    Masha Allah extra ordinary speech

  • @shemsusultan2091
    @shemsusultan2091 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነላህህ ማሻ አላህ በርቱ ጀግኖቾቻችን ።።

  • @Samirasamire1314
    @Samirasamire1314 2 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير
    እዚህ ቦታ መድረስህ በጣም ደስተኛ ነኝ ጥረትና ጥንካሬዋክ ዛሬ ያለህበትን ደረጃ ደርሰሀል ማሻአሏህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ እንደማይህ በአሏህ ተስፋ አለኝ በርታ አሏህ ይጠብቅህ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ጡሩ ነው በርቱልን ኒበሮች

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሁወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል መልክክተህ

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal 2 หลายเดือนก่อน

    kamil jeg naw tanks❤

  • @fathmamohammed5986
    @fathmamohammed5986 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል እዉነት ነዉ

  • @rudhgvd1494
    @rudhgvd1494 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ በርቱ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 ปีที่แล้ว

    ياسلام ماشاء الله عليك
    اللهم بارك

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 ปีที่แล้ว

    አሀለን በለመዲረኮች መሸሀለ

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ሚበሮች ጠንክሩልን 👍👍👍

  • @riadjemil2378
    @riadjemil2378 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 ปีที่แล้ว

    Jzaklahiiiii

  • @MohammedMohammed-nx2tg
    @MohammedMohammed-nx2tg ปีที่แล้ว

    Camera ehitachin lay zoom atargu adera asayuun gn be 1 1 zoom atargu

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙአለይኩም 👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ኑ📚 የቁራኣን ተፍሲር እና የኪታብ ተፍሲር አብረን እንማር👉 ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 2 ปีที่แล้ว

    ለም ?ሴትናወዱይደባለቃል እኛ ምን እን ማር ልጆቻችን ስምንት ማር ሙስሊም ወድናሴት መቀላቀልየለበትም እያተባለ እዚህ ጋ ሸሁም ወጣቱን እሳትና ጭድ አድላ ሆኖ እደትነው ትምርት????????

  • @mubamnurer5502
    @mubamnurer5502 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙሲሊሞች የታለ እይታ ሌላ ነገር ቢሆን ስንቶቻችን እናየው ነበር ግን ኢሄ ለኛ ተብሎ ሚለፋው ማበእታት ነው ያለብን ኮመት ዘጠኝ ሰው ብቻ ያሳፍራል ወላሂ

  • @ኡምከሰዉዲ
    @ኡምከሰዉዲ 2 ปีที่แล้ว

    Ahlen wondimoch

  • @abdulazizjemal1870
    @abdulazizjemal1870 ปีที่แล้ว

    E2 and