I have two suggestions: 1. The current condition of the Ethiopian banks increasing the rate of foreign countries exchange should get immediate solution; 2. The Ethiopian change management should consider and bring dramatic change through changing the corrupt officials.
ውዶቻችን ፕሮፌሰር እንዲሁም ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ እናመስግናችኋለን ሁሌም blessed 🙏🙏🙏🙏
መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ
yes
መምህሩ ገዳዳ ገዱ ያልካት በጣም ተመችታኛለች ዋልካውም እንዲሁ።
እግዚአብሄር ሆይ ለኢትዮጵያ አስባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቱ እናንተ ሀገር ወዳድ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
የገትነትእና የውቤ ንግግር በእውነት ማራክ እና ሳብ ነው
ምክንያቱም የምትናገሩት ሃቂ ላይ የተመሰረተ እና እትዮጵያን ልያሻግር የምችል ነው ብዬ የማስበው ንግግር ነው ብዬ ሃስባለሁ ህዝቡን ለማስረዳት እና የተሳሳተ ሰው እንድታረም የተሻለ ነገር ምን መሆን እንደለበትም ጭምር እየሰረዳችሁ ሰለሆነ ለተረዳው አካል መልካም ነገር ነው ጦርነት እና ማጨበርበር የትም እንደማያደርስ እየመከራችሁ ስለሆነ ምከረው ምከረው እምብ ካለሁ መከራው ይምከረው ነው
ተባረኩ!!
ፕሮፌሰር እናመስግናለን
ትክክል ኢትዮጵያ ያለችው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጋ ነው በትክክል በትክክል ፕሮፌሰር ልክ ነህ በቃ
ዶ/ር አሸብር ከስፓርት ማህበረሰቡ በውዴታም ሆነ በግዴታ ገለል ሊደረግ ይገባል። ለኢትዮጵያ የእግር ኳስም ሆነ የአትሌቲክስ ስፖርት ውድቀት ተጠያቂ ሊሆን ይገባል።
ጽጌ አኮራችን እንኳን ስ አላችሁ ኢትዮጵያዉያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
WOW bertue am happy to lesson you
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ
በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ባለኝ ምልከታ በልጅና በአባት መካከል ልዩነት ከሌለ የይህ አካባቢ እጅግ የወረደ የስብእና ድቀት የዘረኝነት መጨረሻ ደረጃ የደረሰ ውድቀት ላይ የደረሱ ናቸው
አይ ውብዬ አንጀቴን አራስከው ተ ባረክልን።❤❤❤
በ1970 ዎቹ የትግራይና የወሎ ሰፋሪዎችን በወለጋና ከፋ ክፍለ ሀገር (አንገር ጉቲ፡ ቄጦ፡ ኪሼ መንደሮች) የማስፈር ሥራ ተካፋይ ነበርኩ። የምዕራብ ቀጠና ግብርና ሚ/ር (ወለጋ ከፋ ኢሉባቦር) ባልደረባና የግብርና ባለሙያ በመሆነ።ዛሬ ሼነ ውስጥ ትግሪኛ የሚናገሩ ያኔ ከትግራይ የመጡ የሰፋሪዎች ልጆች ናቸው።ከ40 ዓመት በላይ ዕድሜ አላቸው። አሁን ለወያኔና ለሼነ የሚሠሩ (double agents). የናት ጡት ነካሾች።
በርቱ
ሰላም ለሐገራችን ❤❤❤❤❤
ሶማልያ በኢትዮጵያ ላይ ተነሳች :አፈርድሜ በላች፣ ልጆቻችን በሊቢያ አለቀሱ: አፈር ድሜ በላች ፣ ሶርያ ላይ ሴት ልጆቻችን አለቀሱ : የሶርያ ሴቶች በኢትዮጵያ ጎዳናዎች ላይ ለመኑ ፣ ህውሀት በኢትዮጵያ ላይ ተነሳ ዛሬ ምን ላይ እንዳሉ የምናየው ነው : እነዚም የእግዚአብሔር ቁጣ ይርፍባቸዋል ።
ሰላም ናችዉ
ገዱ ገዳዳ ነው ስልጣን ጥመኛ ነው ክልሉንና ፈዴራልን የቀበረ ነው
ደራርቱም ብትሆን ዶክተር አሸብርም ሯጮቹም በቀና መንፈስ ላይ አልነበሩም ሁሉም በሌላ መተካት አለባየዉ
▫️Thank you #Prof_Wube | #Prof_Getnet
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
አቶ ኣሸብር ያለመከስ መብቱ ተነስቶ
ኦሎምፒክ ኮሚቴ ኦዲት ይደረግ ።
የቅሬታ ፊርማ ይሰባሰብ።
ለክስ ይቅረብ የምትሉ
ላይክ ሼር ኣድርጉ ።
Selam❤❤❤❤
🇪🇹🇪🇹❤️Djibouti
Selamachu yebeza wba
በዚህ አመት የእትዮጵያ ኢኮኖሚ በድርብ እሃዝ (ከ15% በላይ) እንደሚያድግ ይጠበቃል::
ሰላም 👨👩👧👨👩👦👨👩👦👨👩👦ቤተሰብ በርቲ 😮😮😮❤❤❤❤❤
💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
I have two suggestions:
1. The current condition of the Ethiopian banks increasing the rate of foreign countries exchange should get immediate solution;
2. The Ethiopian change management should consider and bring dramatic change through changing the corrupt officials.
🎉🎉🎉Bertu Bertu 🎉🎉🎉
"አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ፣ አንድዶ አንድዶ አቃጥሎ ይፍጃችሁ" አለች ሴትዮ። ይህ አጭበርባሪ አሸብር የተባለው አይነኬ ነው ከተባለ በየወቅቱ እየተቃጠሉ መኖር ነው እንግዲህ😢😮😢
Best
Damote ከዘመነ ጋር የሚጋራው ማንነት ሊኖረው አይችልም
ሰላም
Ethiopia 🇪🇹 ❤ somaliland for sure 👍 strong 💪
ለአትሌቲክስ ውድቀት ዋና ተጠያቂዋ ደራርቱ እንጂ ዶር አሸብር አይደለም:: ዶር አሸብር መጠየቅ ካለበት በበጀት ጉዳይ ነው:: ኦሎምፓክን እንደግል ቤቱ ማስተዳደሩ ነው::
እውነትም ገዳዳ ገዱ
እውነትም አሸብር
የበለችው ያቅራታል : ከላይ ከላይ ያጎርሳታል።
ህልውና አስከብራለሁ ብሎ ህልውና መነሳት ምን ሚሉት ዘዩ ነው። ወለጋ ህልውና አስከብራለሁ ብሎ ሜጫ እና ፍኖተ-ሰላም (ውዢት) ህልውና መንሳት።
የአፄ ዮሐንስ ሲል ሰማሁ? ምናልባት ስህተት ይሆናል ብዬ አስባለሁ
በነገራችሁ ላይ ግን ዘመነ ጤነኛ ነው? እንዴትነው አራት ኪሎን ከሰጡን እንደራደራለን ያለው መንግስታዊ ስልጣኑ ከተሰጠውማ የምን ድርድርነው ነገሩ እኮ አበቃ ማለትነው
Ye Jele Helem Ezaw Chaka Wexe Eyesera Yenure Aleza Bete Mengeset Yalut Animals Ga Zoo Yeqelaqel 4Killo Kefelege Keza Sew Yegobegnawal
Atawenabdu
😂አቶ ገዱ ወይ ጉዱ
የውያኔው ባንዳ ገዱ...
😢ሆዳቸው የሞሉ አቶ ገዱ...
😊በአማራ ደም የተወራረዱ...😊
አቶ ገዱ ባለጉዱ።.q
❤❤❤❤
ገዱኮ አሁን አያት በሬ ነው ... አባት በሬ ሊሆን አይችልም
ስሙ ካልተቀየረ ማሸበሩ ይቀጥላል ። ስሙን ~~ አስማማዉ ታረቀኝ ትዕግስቱ ....
Ebakihin, Wube, suf ena kerebat lebiseh, sneakers atadirig.
HODE ADER
1
ዶክተር አብይ አብዛኛውን ጊዜ የሀገርን ጥቅም እናስቀድማለን ሲሉ ይሰማል። ዶክተር አሸብርን የአፈጻጸም ድክመት ደጋግመን ብንናገርም ምንም ሊያደርጉት አልቻሉም። ለግለሰብ ጥቅም ተብሎ በዚህ ደረጃ ሀገር ስትጎዳ እያዩ ዝም ማለት ነግ ያስተዛዝባል። ለወደፊቱም የትም ቦታ ቢሆን አንድ እጩ መሪ በፕሮጀክት አፈጻጸም ክህሎት ብቃት ብቻ ነው መሪ መሆን ሚችለው። ለምሳሌ፤ በዚህ ውድድር ይህን ያህል ወርቅ፣ ይህን ያህል መዳብ፣ ይህን ያህል ነሃስ፣ ወዘተ ለሀገር ለማስገኘት ተዘጋጅተናል ብሎ በሚያቀርበው የሱ ኬፒአዩ ሚለካው።
Hey professor Getinet, i am not agree with you on athletes issue. To be successful they should have peace of mind
ሽኝቱ ላይ አሸብርን አይቼ ተስፋ ቆርጬ ነበር ያው አልቀረም
Ruwachochu bikatachew kenisobignal, tenkirew yisru
አሸብር እስር ቤት መግባት አለበት
bizu hod ader akalehu gn endezih ayinet ye professor dedeb ayiche alakim typical hod ader
ኢትዮጵያ በናተ እጅ ወደቀች
@@abrahamdebesay2275 : ለአርባ አመት ገደማ ባለችበት ደርቃ ለቆመችውና ስው አልባ ለሆነችው ኤርትራ ማስቡ ይበጃል:: ኢትዮጵያውያን ለእራሳቸው ሀገር በቂ ናቸው::
@@abrahamdebesay2275 ለአርባ አመት ሀገሩን መለወጥ ያቃተው የግብፅ ተላላኪ ወዲ ሀፎምን ይዘህ ; ስለ የምትስደድባት ኢትዮጵያ ማውራትህ ያእእናንተን ባዶነትና ከአባቶቻችሁ የወረሳችሁት ጉራን ያሳያል!
Jegnoch bertu
yehakena sak degafe
▪️▫️💰የ"ርІА" እና የግብθ ዲቃሎች 👉 #ጀብሓ = #ሻዕቢያ = #ወያኔ = #ሸኔ = #ጃዊሳ = …
ዛሬ "" በአያት አደባባይ ንግድ ባንክ ""የታዘብኩትን ልንገራችሁ !አንዲት ሴት መኪና ገዝታ ለሻጩ ገንዘብ ልታስተላልፍ ስትል ሰውየው ካልመጣ አትችይም ተባለች ለምን ስትል መንግስት ከ1 ሚሊዮን በላይ መመሪያ አውጥቷል ብሎ ሰውየው ካልመጣ ማስተላለፍ አትችይም ተባለች! ሰውየው ተፈልጎ ሲመጣ እኛጋ አካውንት እንድትከፍትና ብሩን እኛጋ እንድታስገባ ነው አይልም😂😂 ሴትየዋ ገንዘብ የማስተላለፍመብቷ ተገፍፎ ለ 30 ደቂቃ ተንገላታች ! ንግድ ባንክ እዚህ ደረጃ ወርዷል! 😂😂
ጌቴ። አሸብር ማኖ አስነክቷኃል እንዴ? ያፈርክ ትመስላለህ በድፍረት ለመናገር። ሰውዬው በጣም ጎበዝ ነው አሉ አክትቪስት ግዢ ላይ። ክራባቱ ሳይቀር ካሜራ አለው ተብሏል። ዋሸህ ካልከኝ ስዪም ተሾመን ጠይቅ😅
Fanno is not Amhara it is Tigrai and Tigre
አራት ኪሎን ለመረከብ ዝግጁ ናቸዉ እንዴ ?
እኸኸ፡ሆዳም፡ነይ!!!ፕሮፌሰር፡ሆዳም፡በርታ፡ውቤ፡ልለምንህ፡ስምህን፡ቀይር፡ለምን፡መሰለህ፡ተግባርህ፡እና፡መልክህ፡አንተን፡አይገልፅህም፡አንተ፡ዝናብ፡የደበደበው፡በግ፡ነው፡የምትመስለው፡ጨረስኩ።
የኢትዮጲያ ጋዜጠኞች በሳቅ ነው የምትገሉኝ የማትተነትኑት ነገር የለም ኳሱ አይቀራችሁ አትሌቲክሱ አይበራችሁ ፖለቲካው አይቀራችሁ የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ለመሆን መስፈርቱ ጥላቻ ብቻ ነው የምትጠላው ሃይማኖት የምትጠላው ባለሃብት የምትጠላው ፖለቲከኛ የምትጠላው ብሔር ካለ ሙሉ ጋዜጠኛ ሆንክ ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
We are grateful for getting rid of leprosy.
Yiwuradi
ይህ አሸብር የሚባል ሰውዬ እንደስሙ አሸባሪ 😮ከማሸበርም አልፎ ኢትዮጵያ በፊፋ እንድትቀጣ አደረጋት። አሁንም አትለትክሱን ወደ ተመሳሳይ ገደል እያንደረደረው ነው 😏😏😏
የሩዋንዳን ዶ/ር ሚጎሶራን ታውቁታላችሁ ?ልክ እሱን ስለምትመስሉ በጣም ደስይለኛል...
ፋኖ ይችላል
ምኑን ነው የሚችለው ዘሩን ወገኑን መግደል መጨረስ ትምህርት ልጆች እንዳይማሩ ማድረግን ነው የሚችሉት ወሬ
😂😂😂😂😂😂
@@sofutameru6583 : ታምሩ የፈጠረው ጅላጅል!
@@sofutameru6583 የታምሩ ጅላጅል!
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይሄ አሸብር የሚባል ሰውዬ አርፎ ጥርሱን ያውልቅ
ሲረኛ እየከሸፈ ይኤዳል
ኮንደምኔም ተሰጣችሁ
it's hard to swallow the truth. Anyway jealousy kills.
@@abrahamdebesay2275 : ወዲ ደበሳይ: ለስደተኞቻችሁም ተርፈናል!
@@abrahamdebesay2275 : ምቀኞችና ቀናተኛ ህዝቦች
@@abrahamdebesay2275 : የግብፅ ተላላኪው ደበሳይ ለኤርትራ የፈጠረው ቁምንገር አብረሃም የተባለ ምቀኛና ቀናተኛ ስለወደቀችው ኤርትራ ሳይሆን ስለ ኢትዮጵያ ያሚያወራ አተላ እንደስጦታማስረከብ!
2 ደደቦች interview
it's hard to swallow the truth.
🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤
አራት ኪሎን ለመረከብ ዝግጁ ናቸዉ እንዴ ?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤