I love Gurage people. You have money, integrity, and business mentality. You can do anything. I am sure, you will give attention to develop Ethiopian language and culture. Since you are scattered all over Ethiopia and in the world, it's possible to be assimilated with local, national, and international languages. I am sure, you will maintain the Gurage Ethiopian language. Please do something to keep Ethiopian beauty. You are integral part of Ethiopia. Please use your talent and creativity to teach and maintain who you are. You are one of the most important people in Ethiopian societies. I love your food, music, dance, and many more. I love hard working people. You are assertive and smart people who have the ability and experience to live with anyone and anywhere in the world. I love you more I can say in words.
Thank you senator and God bless you.
አሜሪካንን ያመነ ጉም ዘገነ እና እንጠንቀቅ💚💛❤
Well come Senater
Sen. Jim Inhofe, Sir, Welcome to Ethiopia (symbol of liberation & human dignity)!
እባካቹ በቋንቋችን እናውራ በማንነታችን አንፈር ጉራጊኛ እኮ ምርጥ ቋንቋ ነው😢
እስኪ የጉራጌ ተወላጆች ዘመቻ አያርሴ ገነና ጀምሩ ስማቹ አያርሴ ገነና እያሽ አንሸግርወ በጉራጌነተና ሶሬሳ በመሳሰሉት ቀይሩ
@@ጉራጌአቱይናመሶየቂ 👍👍👍
እኛ ጉራጌወች ብዙ ለመስማት ግዜ የለንም
ለመስራትጂ ይለፈን
የቸገረን የአገር ሰላም ብቻ ነው
Good job Welkitte University. Your plan to save Guragigna is great. Please fulfill it soon. Good luck.
ታታሪው ሰራታኛ እንዴት አድርገን ካገር ልናጠፋው
ያስብነው ??? ጉድ እኮ ነው ይህንን ቀልዳችሁን ተዉ
ገራጌ ለዘልአለም ትኑር 😱😱😱😇😇😇😇💚💛💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀሀሀሀ አሜን
እናመሰግናለን
ፈታ ዴይሊ በጣም እነመሰግናለን ዝርዝር ዜናክ በጣም ነዉ የሚመቸኝ
Dear Senator, we Ethiopians honor you.
አገራችን ሰላም ትሁን
ምን ማለት ነው ለምንድነው ጉራጊኛ ሚጠፋው ቋንቋኮ ታሪክ ነው አንዱ የኢትዮጵያ አካል ነው ለዛውም ንፁህ ኢትዮጵያውያን ናቸው በሀገራቸው የማይደራደሩ እወዳችኃለሁ. ቤተ ገራጌዎች ለባህልና ቋንቋችሁ በደንብ መስራት ይኖርባችኃል
ፍትህ ለጉራጌ ህዝብ ቋንቋችን ብቻ አይደለም የሚጠፋው ባህላችንም ጭምር ነው 😭
እረ ይህን ወሬ ብላችሁ አታውሩ እኔ ጉራጌ ባልሆንም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው
Yes you are right we are the best and peaceful people.
@@tigistkassa610 yes we are 💕
We love you a big wisely senator , American brothers vs all Ethiopian's are twice your countries .
I love Gurage people. You have money, integrity, and business mentality. You can do anything. I am sure, you will give attention to develop Ethiopian language and culture. Since you are scattered all over Ethiopia and in the world, it's possible to be assimilated with local, national, and international languages. I am sure, you will maintain the Gurage Ethiopian language. Please do something to keep Ethiopian beauty. You are integral part of Ethiopia. Please use your talent and creativity to teach and maintain who you are. You are one of the most important people in Ethiopian societies. I love your food, music, dance, and many more. I love hard working people. You are assertive and smart people who have the ability and experience to live with anyone and anywhere in the world. I love you more I can say in words.
Thanks 🙏we love you too bro 💕💕
አስደሳች ሲባል እንዴት ደስ ይላል ባልሰማውም እርእሱን ሳየው እደሰታለሁ
የጉራጌ ማህበረሰብ አሁን መንቃት አለብህ እስከመቼ ነው የምንተኛው እስከመቼ ነው ሀገራችንን እንወዳለን እያልን በየቦታው እየተበተንን ጉራጌ ዞንን እንኳን ክልል ማድረግ አቃተን እስከመቼ የሰውን እያማሰልን እንኖራለን ብለው ብለው ሊያጠፉን ተነስተዋል 😢ጉራጌ በጭራሽ አትጠፋም እናንተ ትጠፋላቹ እንጂ
እህቴ አትሳሳቺ በእነሡ አታሳቢቢ ሊያጠፉት አልተነሱም የኛዉ ችግርነዉ እኔሁሌም የማስብዉንነዉ እኛም እርስ በራሳችን ስንገናኝ ምች እናዉራለን ገጠር ብትገቢ ልጆቹ ወጣት ጉራጊኛ ትተዋል እናሳዝናለን
ዊ ድረድግ ሰብ የንቃሩ በጨነወ ቋንቋ ኤዝረክ እያሽ በውሳመና በጉራጊኛመና አንቅመጭ
ጔታ የቀየን ባንኸሬ
Senator Jim
Welcome to my hometown Ethiopia Addis Ababa I hope your visit successful thank you thank you thank you🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስል መረጃው እናመሰግናለን በርታ እውነት ደስ የሚል አቀራርብ ❤❤
ፕሮፌሰሩ ቀጥተኛ የአሜሪካ ተላላኪ መሆናቸውን ንግግራቸው ያሳብቃል። የአሜሪካንን ማን አለብኝነት እና ጣልቃ ገብነትን አንታገስም።
Welcome to Addis Ababa Ethiopia st.jim
Ethiopia hagere selamwn emtalshi
እንኳንም ደህና መጡ ወደ ሁለተኛ ቤትዎ በሠላም መጡ ጂም ኢን ሆፍ
ለሰላም ያርገዋ
ከአቢቹ ጎን ነኝ አሉ እም አብረን ነን
ዋናዉ መግባባታቸዉ
ወይይይ
ኦፌኮ ነው እሽኮኮ ምን አለበት ዝም ብትል ኦፌ ላላ!!
አቶ ጀላ ተክክለኛ የአትዮጵየዊነት አባባል ነው ። ልዩነት ይኖራል ግን ከሀገር አይበልጥም ሃሣብዎ ወድጀዋለሁ ። የአዋቂዎች አስተሣሰብ ነው ።
Guragigna indet yixafal tanagar iyale.
Yihe gurage sirana salam wodadi hizbi la xilacha sa'aat yelela hizbi silahona liyabalu ba iqid yemihoni nagar nawo silazih guragewochi indatishawodu la nagaru milaci milacin ayqorxim
Woemebo ibalalahu ka hadiya....guragena dabubena wodaji dagimo ba abayina ba Ethiopiawinat yemalidaradari mirx 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
ብዙ ቋንቋዎች በኦሮሞና አማራ ተዉጦ ጠፍተዋል። ለምሳሌ ቅማንት አንዱ ነዉ።
Senator become the black sheep of the family
ምን ማለት ነው እኛ ጉራጌወች እናወራበት አለን እኛው በእኛው መቼም አይጠፋም ቱፋ
3.000.000 ማለት? በ27 አመት ውስጥ ጉራጌ የሞተ እንጂ የተወለደ የለም ማለት ነው? ከኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ከአማራና ኦሮሞ ቀጥሎ ጉራጌ ነው!!! የህዝብ ቁጥርና መሬት ሚሰርቀው ወያኔ ተቀብሮዋል 👈
ለምን
ጉራጌኛ ከኢትዮጲያ ከጠፋ የት እናገኘው ይሆን?
ጉራጌን አትንኩ እባካችሁ
ትምህርት መሰጠቱ ጥሩ ኪጅ ግን እየተማሩ ነው በተቀረጸው ፍደል
እኔ ጉራጌ አይደለሁም ፍትህ ለጉራገዎች መሆን የለበትም ታታር ሰራተኛ ናቸዉ
ወይ ዘድሮ ምን ጉድ ነው ለምድነዉጉራጊ የሚጠፋዉ😞😡
ኮራብዛ ምን እንደሚሉኝ በላውቅም ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን ፈጠሪ ሁሉንም ቋንቋዎች ባጠፋልንና አንድ ቋንቋ እንድንነጋገር በደረገን ፣ ወይ ባቢሎን ፣፣፣ ምን ይሻለናል ፣፣፣፣፣ አንገብጋቢ ችግር ገጥሞናል ፣፣ ምሁሩ መፍትሔ ነው ያሉትን ካልተገበርን ወየው !!!!!ጉራጊኛ ቢጠፋ ጉራጌው ይሞታል፣አማርኛ ቢጠፋ አማራው ይሞታል ፣ ስለዚህ ለየዩኒቨርሲቲው ፈንድ በአስቸኳይ ይፈለግ ሞትን እናስቁም። በቋንቋ መሞት ይብቃን!!!!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👎👎👎👎👎👎👅👅👅👅👅👅👅☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂
ፈታችን 😘😘😘😘
የእረሱን ቤት ና ጎጆ ያልሰራ ኘሮፌስር መረ ጉድነ አገር መሚረት አይቺልም
ለስሙ ኘሮፌስር
ጉራጌኛከኢትዮጵያ ሊጠፋ ነው ማለት ምን ማለት ኖ? 😕🙄🙄🙄የኛ ነገር እኮ የራሳችንን ጥለን የሰውን አንጠልጥለን ምንሄደው ነገር ግራ ይገባኛል 😢
ቋንቋውአልገባ ሲላቸው ነው 🤣😂ሊያጠፉት ይሞክራሉ እሄ የገጠር ህዝብ አልሰማም ይሆናል ሆ ብሎ ይወጣባቸዋል
መራራ ባንዳነታቸውን በገሃድ እያሳዩ ነው:: ትዝብት ነው እንጅ ምንም የሚያመጡት ነገር የለም::
hmmm😐😐😐
አጠቃላይ ከህውሐት ቀጥሎ የኦሮሞ ፅንፈኛ
ሀይሎች ብሎም አሁን ሀገሯን ከሚመራሯት
የብልፅግና አመራሮች ጭምር ለሀገሪቱ ስጋት ናቸው ትልቁ ችግርም እሄ ነው
በህልማቸው ነው ጉራጌኛ ይጠፍል የሚሎት ክክክክክክ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን እኮ ፍደል ተቀረጾለት እየተማሩ ነው ጉራጌኛ ማጥፋት የሚችለው እኛ ጉራጌዎቹ ስንጠፍ እንጅ በህላችን እና ቋንቋችን አክብርን እንዛለን እናሰጠብቃለን በፓለቲካ ተረት አናምንም ጉራጌ ምርጥ ሀገሩ የሚወድ ኢትዮጵያ ነን
ፈታ ፈታ በል
ማን የማንን ቋንቋ ሲዘርፍ ታየ
ጉራጊኛ መቼም ሊጠፋ አይችልም
ቆይ ከሀገራቸው ጉራገ ዎደት ይተፍል???
ነገር. ብቻ. መከራ ራ
Aye prof. Merara yeguremalu. Leka leseletan new engi lehaggre Denta yelotem.
የእናት ሆድ ጅንጉርጉር የሚባለዉ ነገር እዉነት ነዉ
አሜሪካም የተለያዩ ሰዎችን ወልዳለች በማያገባቸዉ የእብድ ንግግርን የሚናገሩ እብደት የወጣላቸዉ እንደ ትራንፕና ጆቫይደን አይነት አሉ
ሌሎች ደግሞ እንደ ሴናተሩ አይነት ሀቀኛና የወንድ ንግግር የሚናገሩ ጀግኖች አሏት
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !!
ቋንቋው በፍጹም አይጠፋም አማርኛ የማይችሉ ጉራጊኛ ነው የሚናገሩት ሲቀጥል ተናጋሪ እንኳን ባይኖር ቋንቋው አይጠፋም ያሰቡት ራሳቸው ይጠፋሉ እንጂ
ወይኔ እነዛ ምስኪን ሕፃናት ተማሪዎች ፣ አስታዋሽ አጡ ወይኔ ወገኖቼ ፣፣፣፣፣ ቻይና ቻይና ታድለሽ ።
የጉራጌ ልጅ በራሱ ቋንቋ የማይማሩ የኢትዮጵያ ቢቸኛ ዞን መሆኑን ማለት ነው ለዚ ነው የጉራጊኛ ቋንቋ ከኢትዮጵያ የሚጠፋው ሌሎች ክልልሎች እስከ 4 ባፍ መፍቻ ቋንቋዎች ይማራሉ
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
ጉራጌኛ የሚጠፋበት ምክንያት ምንድነው ረብሻ የሌለው ጉራጌ ላይ ብቻ ነበር እዛ ሚስኪኑ ገበሬ ደግሞ ምን ሊያደርጓቸው ነው 😔😔
ምናውቄ 🙄ግራ ገባኝ እኮ ሆሆሆ
ጉራጌ ብኄር እያለ ጉራግኛ እንዴት ይጠፋል?
ነገር ለመቆስቆስ ነው።
እና ካላውራንበት ካልትማርነበት ካልሰራንበት እንዴት አይጠፈም በጣም ሚያሳስብ ነገር መሆኑን ማንም አላውቀውም
@@debrituhalelo8383 ሰው ጠፍ የለም አልተባልሽም
ቋንቋውን የሚናገሩት ከመቶ 25%ናቸው ሌሎቾ አማርኛ ተናጋሪናቸው ጉራጌ ቢሆኖም ጉራጌኘ አይናገሩም 75 %አማራኘነው የሚናገሩት !!
@@lolleady2775 እኛ ጉራጌዎች እኮ እያወራንበት ነው እንዴት ነው የሚጠፋው እኛ የምንጠቀምበት ቋንቋ ነው ሲቀጥል አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋችን ነው እሱም ማውራት የሚችለው ከተማ ያለ ወይ የተማረ ወይም ከቤተሰብ የሚያወራ ካለ እንጂ ጭራሽ አማርኛ የማያቁ አሉ እኮ
ፈጣሪ አንተን ያጥፋህ ውራጌ ለምን ይጠፋል ፍጣሪ ከምድር ላይ አንተን እልም ያርግህ
ስድብ ምን አመጣው! ቋንቋቹ እንዳይጠፋ እንሰራለን ነው ያሉት 👂👂👂
ጉራጌ ለወሬ ለዘር ትርክት ግዜ የለውም ለቀቅ በቋንቋው ሲያወራ ዘረኛ ይባላል አንድ የሚያደርገን አማርኛ ስለሆን በሱ ቢያወሩ ምን ችግር አለው ።
Lash bel abiy ye Ethiopia telat new
😧😧😧😧ጉራጌ ለሀገሩ ለራሱ ያልሆን ህዝብ ነው ለምን አይጠፈም የራሱን ቀዬ ለቆ የሌላውን ክልል እያለማ ሀገሩን ሰው አልባ አርጎታል የሀገራችን ሞትር ህዝብ መሆኑን ሁሉም ዝንግቶታል በጣም ያሳዝናል ሌላው ቢቀን እንዴ በአፍ መፍቻው ቋንቋ አይማርም ጉራጌ ጥሩ አምራር አይውጣልክ ተብሎ ተረግሞዋል አምራሮቹም ሆዳሞች ናቸው ህዝቡም ችልተኛ ነው ምን ይደረግ ያሳዝናል
የክብር ዜግነት ለ Jim inhoff ይሰጣቸውውውውው!!!
ፈታዬ ምንድነው የምታወራው ጉራጊኛ ከኢትዮጵያ ሊጠፋ ነው ምን ማለት ነው ? ወላሂ ክው ነው ያልኩት 😭😭😭😭
መራራ ጉዲና professor መሆኑ ይገርመኛል! የስልጣን ጥም ነው ያለው! የጃጀ ሽማግሌ! በጣም ምቀኛና ቅናተኛ መሆኑ ታውቋል!
በምን አቅሙ ነው ዶ/ር አብይን የሚተቸው!
Yene wede jala marooooo
😀😀😀
E/gr ka midirgats ante yatifa
OF COURSE, NOW EVEN ALL LANGUAGES ONE BY ONE WILL DESAPER EVERYONE IS SPEAKING ENGLISH WHAT A SHAME IT IS VERY SAD,
Ehen koshasha sewoye tuker enegeda ?
having a lot of language is curese
እቺን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ ሰላማቺ ብዝት ይበልኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
መራራን ቶሎ ግደሉ ጊዜአትስጡ
አረ ጉራግኛ ሊጠፍ ነው አባረ ሀሀሀሀሀሀ
አረ ገብ በር ገጋህ ጥፍ።
ምነው ለምን ፈለጋቹን ተፍቱን ወይስ ምን አሥባችሁልን ነው
ንፁሃን ኢትዮጵያዊ ገበረወችን እያረደ እንዴት ቻይናውያን ሊለቅ ቻለ? 😢😢😢😢ቻይናውያን ይገደሉ እያልኩ አደለም ግን ከዚህ አውሬ ቡድን እንዴት ነፃ ወቱ ነው ጥያቄው? ለማንኛውም እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ☝️☝️
ግልፅ ነዉ። እነሱን ገለዉ በላያቸዉ ላይ ችግር ነዉ የሚያመጡት። ቻይና በድብቅ የmilitary technology ብታረግ ጉዳቱ የነሱ ነዉ። የምራባዉያኑ ተላላኪ ናቸዉ እንጂ እብድ አይደሉም።
ከታዘብኩት፤ ክርስቶስ እዪሱስ እንዳለዉ በጎቸ ድምፄን ይሰማሉ ሰምተዉም ይመልሱልኛል ሲል በህይወቱ እረኛቸዉ ጠባቂያቸዉና መጋቢያቸዉ እንደነበረና ግን አንድ ቀን እረኘዉም ይመታል መንጋዉም ይበተናል ብሎ ደግሞ ተነበዪ። የሱ መመታት ሳይሆን ያሳሰበዉ እረኛዉ ከተመታና ከሞተ በሁዋላ እንኳ አሳሰበዉ። ከበጎች ቀድሞ ህይወቱን የሚሰጥ ለመንጋዉ የነፍስ አድን ጥንቃቄ እያደረገ ህልዉናቸዉን ለመታደግ የራሱን ህልዉና አስቀድሞ የሚሰዋ ታማኝና ፍቅር መሆኑን እንደተናገረ ቃሉንም እንዲሁ ራሱን በማዋረድ በትህትና ተገበረ። ከፍ ማለት የሚፈልግ ራሱን ዝቅ ያድርግ እንዳለዉ በደግነቱ ቢዋረድም ከበረ። እዉነተኛ መሪ ህይወት ይሆናል። የጦር አዋጊ መሪም ግንባር ቀደም በመሆን አቅጣጫ እያስጨበጠ ለተከታዩ ከለላና ጠበቃ ይሆናል። በጎቸ ድምፄን ያቃሉ ሲልም ጥያቄዉ ምን አይነት ድምፅ ብለን መጠዪቅም ይገባል። ሄዋን የሳተችዉ በገነት ቤተመንግስቷ ተስቦ መልካም መረዋ ድምፅ ይዞ ብቅ ያለዉን ዳቢሎስን ነበር። ዲቢሎስ ምንም ያልጎደለዉ መልከ ቀና ባለ መረዋ ድምፅ ክብርና ሞገሰ የተላበሰ የብርሃን መላዕክ በዉበቱና በግርማ ሞገሱ ፈጣሪዉ የመሠከረለት ምንም እንከን ያልነበረዉ አለቃም የነበር ነዉ። ታዲያ እንደዚህ ከመሠለ እንከን የለሽ ሥነ-ፍጥረት እንዴት በገነቷ ስፍራ መርገምና ሞት ይሆናል ተብሎ ይታሰባል? ሄዋንና አዳም ያልጠበቁት መቅሰፍት ዘራቸዉንም ሳይቀር የሚበክል ኃጢያት የሆነ በስም መላዕክ በሹመት ምርጥ በግብርና በባህሪ ቅዱስ ጋሀነምና ሲዖል ታቅፎ ይመጣል ብለዉ ለማሰብ ራሳቸዉ ፈጣሪ ካልሆኑ በስተቀር እንዴት ይገምታሉ። በአፈጣጠር ሰዉ በብቃት የዋህ በመሆናቸዉ ግን ሰርጅቶ ጣላቸዉ። የሚነገረዉንና የተመከረዉን የማያሰላስልና የማያስተዉል ይስታልና ባለማዳመጥ ሳቱ። መስማትና ማዳመጥ ማዪትና ማስተዋል የዪቅል ናቸዉ። የዘመናችን ሰዉ ችግሩ ይህ ነዉ። ይህ ክፋት የሆነዉ የስህተት መንፈስ ብዙ ስምም ተሰጠዉ። ዳቢሎስ የቀደመዉ እባብ ሳጥናኤል ዕኩይ የዚህ ዓለም ንገሥ መሠሪዉ ወዘተ ተባለ። በክብር እንዳልተሽቆጠቆጠ በዉርደቱም በዛዉ መጠን ያን ያክል ክብሩ ተሽመደመደ። እልፍ አዕላፋትን በዙሪያዉ ያሰለፈ ስማቸዉም አጋንንት የሚላከፉ በሕዝብ መሀል እንዲኖሩ የተፈቀደላቸዉ ጊንጥ የተባሉና የሚናደፉ ደግሞ በጋሀነም እንዲቆለፉ የተደረገባቸዉት ናቸዉ ። ዛሬ በአገራችን መሪ ገዥና ተመሪ ሕዝብ ቁርኝታቸዉ በዚህ መሥፈርት ቢመዘኑ ብዙ ነገሮችን ማስተዋል ይቻላል። እንደዚህ ተብሏል። "ለሞኝ ንገረዉ ምን ይሰማ ብዪ ለብልህ ንገረዉ ምን ይስት ብዪ።" ድሮ እልል ሲባል የማቀዉ በጀግንነት ጀብድ ተፈፅሞ የጀግና አቀባበል ሲደረግ ወይንም በጫጉላ የተዋቡ ሙሽሮች ሲወጡና ሲገቡ ነበር።የዘመኑ እልልታ ግን ግራ ያጋባል። መሪህና ጠባቂህ ገዳይህ ከሆነ መርምሮ የማይጠይቅ የተዋከበና በስሜት የቀወጠ በጫት የመረቀነ በወሲቪ የተቃጠለ በፖለቲካ ማሀይምነት የደነዘዘ የተማረዉ ካልተማረዉ እብዱ ከጤነኛዉ የማይለይበት ሞቶ ሞትን የሚፈራ በወሬ ጡዞ ክፋት የሚዘራ የተሳከረና የዞረበት ትዉልድ ተፈጥሯል። ከማያቁት መላዓክ የሚያቁት ሰይጣን እዪተባለ ወያኔ ድረስልን የሚሉትንም ሰምተናል አወ "ጁንታዉ ይሻለናል" ግን ሁለቱም ሰይጣንና አጋንንት ናቸዉ። ትኩሱ ሬሳ አሮጌዉን ያስረሳ እንደተባለዉ ሆኖ እንጅ ሁለቱም ገዳይ ጠባብ ፋሽስቶች ናቸዉ። ወያኔ የምናቀዉ ሰይጣን ባላወቅነዉ መላዓክ ከአብዮት ካሳዪ ወደ አብይ መሀመድ ስሙ የተቀዪረዉ በቀደመዉ እባብ ተተክቶ ብዙዎችን ነድፎ እያደነዘዘ ገደለ? እንደ መላዕኩ ተሸልሞና ተጊጦ ተሽቆጥቁጦ በብዙ ስሞች የኢሱ ጓደኛ ቀለበት አጥላቂ ሙሴ አሻጋሪ መልከመልካሙ ባለ ራዕዩ ተብሎ እዪተለቀሰለት ጡት ማስያዣ ሳይቀር ተዉለብልቦ ደረት ተገልብጥለትም ነበር። አዚም ከተባለ ይህ ነዉ።ግን በገነት እንደ ተቀመጠች ሰይፍ እዪተገለባበጠ ቆራርጦ እንደ መርዘኛ እንቁሪት ቆዳዉን እያብረቀረቀ ለክፎ የሚጨርስ የማደናገሪያ አጀንዳም እያበዛ በማሳሳት አነሁልሎ ሕዝባችን ፈጅቶ አገራችንን የእምብርክክ ያስኬደ ዛሬም ማደናገሩን ገፍቶበታል። አገራችንን በባዶ እግራቸዉ በሁዋላ መሳሪያቸዉ ከፋርስ እስከ ግሪስ ከጣሊያን እስከ ሱዳን ከግብፅ ሱማሊና ኦቶማን ቱርክ ኢምፓዪር ከዉስጥና ከዉጭ መክተዉ ያስረከቡን ኢትዮጵያችንን በጠባብ ብሔርተኞች በእበላ ባይ ካድሬና የምሁራን ማሀይሞች ለመጀመሪያ ጊዜ ተንበረከከች። አሁን የሚታዪዉ በተቃራኒዉ ነዉ። ድመት ምን ጊዜም በገሌ ነዉ አለች። ይህ ትዉልድ ግን ሌላ በበላ ብስናት ያገሳል ባልበላዉ ይፈሳል። ማዕቀብ ተጣለብን በአሜሪካ ኡኡ ይላል በቻይና እና ራሻ ደገፉን እልል ይላል ግን እኮ አሜሪካ አትጎዳዉም ሌሎችም አይጠቅሙትም። ሁላቸዉም ለጥቅማቸዉ ነዉ።ችግርና መፍትሄዉ የዉስጥ ነዉ። ጥቅርሻ መስሎ የደረቀ ቋንጣም ሆኖ ጉድ ጓድ በጅምላ እዪገባ ለገዳዮቹ ጥብቅና ሽር ጉድ ይላል። "ሕዝቤ እዉቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ይኽኔ ነዉ ትንቢቱ የሚያሽረኝ። በኢትዮጵያ ለመወደስ ለመሸለምና ለመሾም ለመደነቅ ብዙ ወንጀል መስራት የግድ ሆኗል። ሱዳን ወራን ሕዝብም በአማራ በትግራይና በአገዉ-ቅማንት እያለቀ ፅንስ ወጦ እዪተበላ በስደትና መፈናቀል በአረብ አገር እህቶቻችን ጉስቁልና ሰልፍ ያልወጣ መንጋ አሜሪካ በደለችን ኡኡ ቻይና ደገፈችን እልል ይላል። ኳስ ሲንከባለል ካድሬና ገዳዮች ካባ ሲሸላለሙ አበባ ሲተከል ተገንብቶ ሳያልቅ ላረጀ ግድብ ሽብሸባዉ እልልታዉ ጭብጨባዉ ዳንኪራዉ በመንጋ እዪተግተለተሉ አስፋልት ማሸት የደራ ገቢያ ሆኗል። ባዕዳን ደገፉንም እልልታ ተቃወሙን ኡኡታ በራስ መተማመን ተሰዉሮብናል። ራሻም አትጠጠቅምም አሜሪካም አትጎዳም። አሜሪካ ከፈለገች አመድ ታደርግሀለች። ሊቪያን ኢራቅን ሲሪያን ቨነዝዌላን ራሷን ራሻን ጠይቅ። ለሱዳንና ለኦነግ የሚሆን አቅም ያጣኸዉ በሴራ አፋጅተህ አገሪቱን ስላዳከምክ ነዉ። መንግስቱ ኃይለማሪያም አንድ ጥይትና አንድ ሰዉ ብሎ ነዉ የፈረጠጠዉ። የሚጠቅምና የሚጎዳ መነሻዉ ከዉስጥ ነዉ። አባቶቻችን ያቸነፉት አንድነትን በፍቅር ጠብቀዉ እንጅ የዘረኝነት ሴራ እዪገመዱ እርስ በእርስ አፋጅተዉ በማዳከም አልነበረም።
ሌላዉ ወልቃዪት የታዘብኩት ነዉ። እኔን የገረመኝ በርብርቦሽ ወያኔ ብትመታም እርግጠኛ አይደለሁም ለመመታቷ የድል ፍፃሜዉ ያነ አይመስለኝም። በኦሮሚያ ትታረዳለህ ወልቃዪት ትጨፍራለህ። ሱዳን ለም መሬት ተረክባ በዪቀኑ ትገላለች ግን አስረሽ ምችዉ ትላለች። የሳትኩት ነገር ይኖር ይሆን?
እናግዴታ ጉራጌኛ ተናገሩ አይባል
Mererra Gudi, with whom is he saying America trying to apologize to each other to whom and for what ?
እንዴ ጉራግኛ ዝም ብሎ ሚጠፋ አረብ ሀገር ኮንተራት ቤት ያለ መሰለህ እንዴ የ ሀገራችን አንዱ ቋንቋ ነው እናንተ ስላላቹህ አይጠፋም ኢንሻ አሏህ እንደወረስን እናወርሳለን
ሌላ ቋንቋ መናገራችን ቋንቋችንን ረሳን ማለት አይደለም ሆ ጉድ እኮ ነው
ያልተበጠበጠ ጉራጌን አገኛችሁ እና ደግሞ ልትበጠብጧቸው አቀዳችሁ???
ሠላማዊ እርግብ የሆነን ማኅበረ ሰብ መበጥበጥ ሲያምራችሁ...
የተባለው ቋንቋውን ነው ካልተማርነበት ካልሰራነበት መጥፈቱ አይቀርም
ተጠቀሙበት ቋንቋችሁን እንዳታጡት ተናጋሪ ካጣ ይጠፋል ቋንቋ ማለት ፀጋ ነው የራስን ትቶ የሠው ማማሠል ሞኝነት ነው ጎበዝ
ጠርጥር
ከገንኞ ውስጥ
አይጠፋም ስንጥር
የሴናተሩ ሰውዬ ድንገት እንዴት ሊመጡ ቻሉ ?
33 ሚሊየን ማለትህ ነው
ወሮበላ ባንተ ቤት አሳንሰህ ሞተሀል
ቋንቋውን እንዳይጠቀም አርጋቹ የክልልነት መብት ነፍጋቹት አሁን ደሞ ቱልቱላቹን ትነፋላቹ
Endante ayent gazetagn hayiche alwikm bewunat tasfirhale MI ale and and ikha iwnat betawora hule wushat
ምን ጉራጊኛ ሊጠፋ ነው ማለት ምን ማለት ነው
ኦሮሙማ እየሰለቀጠህ ነው፥ ህዝቤ ንቃ
ኢትዮ ይጠፋል ማለት አይቀልም ጉራጌ ይጠፍል ከማለት ወይ ዘንድሮ ምን ለማለት ነው
ዉሸት፣ታወወራለህ፣ባለፈዉሱዳንለዱባይ፣ሸጠችብለህየኢትጲያንደበርብለህስዘግብሰማዉ፣ዛሬደግሞጉራጌኛ፣በነገራችላይ፣ባዳነት፣አለብህመሰለኝ፣አታባሉን፣ሁሉምኢትጲያዊነዉ፣አትዘላብዱ
🤣😂ጉራጊኛ ከኢትዮጵያ ሊጠፋ ነው ተባለ የወሬ ቋት
መላዉ አለም አይቶት ያስለቀሰዉ የዘር ጭፍጨፋ እንዴት ነዉ እኛን ያልታየን? ነጭም ሆነ ጥቁር የፍለገዉ እንግዳ ቢመጣ እነዚ ሰዎችና ቂመኛዉ የጦር ወንጀል አጋራቸዉ ስትፈልግ ኢትዮጵያ ትጥፋ እንጂ እኛ የተያያዝነዉን አረመኔያዊ ስራ አናቆምም ብለዋል! ዛሬ ትግራይ ነገ ማን ይሆን?
ምቃሩ ትቦሮ ኢና ትናነነ ጉራጊኛ አትሜ ኤፈካ
ፈካም ቀነም ባሪ ናመጥጥነ
@@ጉራጌአቱይናመሶየቂ አረ ዮርሙ
ቀለም መሰለክ እንዴ ዝም ብሎ የሚጠፍ ዛሬ ወደሀል ቅዠታም
3000,000 ?????
መራራ፡ ብሄራዊ እርቅን ማን ተቃወመ።
የ150 አመት ታሪክ አንስተው የእርቂን ጉዳይ የበጠበጠው መራራ ራሱ አልነበረም ወይ?
የትላንትን ሳንተው ነገን እንዴት?
ምን ዐይነት ዜና ነው ጉራጌኛ ከኢትዮጵያ ይወጣል ማለት ምድ ነው የጉራጌ ብሔር ማለት አይደለም እንዴ ይኼ የማይረባወሬ ነው የሚደገፍ አይደለም ።
ለማንኛውም ጉራጊኛ ይጠፋል ብለህ አትጨነቅ እዛው እያወቅንህ፡? ለጁንታህ ተጨነቅ
😂😂😂😂
Merara tebtaba akatari
ሰላም ፈላጊው ፕሮፌሰር መረራ ጉዲኛ በነበሮት የፓርላማ ዘመን በወያኔ ታግዘው የእልቂት ሃውልት አኖሌን በክልሎ ስላቆሙ ታሪክ ይዘክሮታል!!!
Leave guragie alone. Guragoe betcha new ewnetegna Ethiopia . Yekerachiwut leboche nachihu.
God bless ETHIOPIA, God bless santer Jim 1 STRONG RESPECT Witness, 1000 tplf evil,THIEFS liers
leave gurage alone. they are not going to run around slaughter people over this.
ማነው ደሞ ቋቋ የሚያጠፍው